February 26, 2021
1 min read

‹‹ ዳግም ሞት ›› የመተከል ተፈናቃዮችን ሰቆቃ የሚያሳይ ሙሉ ዶክመንታሪ

115496

https://youtu.be/H2jfNTEPGyc

‹‹ ዳግም ሞት ›› የመተከል ተፈናቃዮችን ሰቆቃ የሚያሳይ ሙሉ ዶክመንታሪ

5 Comments

  1. መፍትሄሔው አማሮች ነፍሳቸው እስከምትወጣ ድረስ በተገኘው መሣሪያ ነፍሰ ግገዳዮችን መዋጋት ነእው። መንግሥት ክከ ገዳዮቹ ጋር ተባባሪ ነውና።

  2. ወንድ ነኝ የምትል የመካከለኛ እድሜ ያላችሁ ወይም የደረሳችሁ ወጣቶች የኦነግ ሸኔ ገዳዮችም ሆናችሁ ፣ የግሙዝ ገዳዮችም ሆናችሁ ወይም ያልሆናችሁ ይህንን ግድያ ከጀግንነት አትቁጠሩ። ቤተሰብ የተገደለብንም እና ከሞት የተረፍንም ብንሆን በቁማችን ሞተናል። ያልተነካን ብንሆንም በአዲስ አበባ ያለንም ብንሆን በዳያስፖራ ያለንም ብንሆን በየትኛውም የአለም ክፍል ያለን ኢትዮጵያ ምድርን የምናውቅ ይህንን ቪድዮ አይተን ወንድ ነን ባዮች በሙሉ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጅምሮ ሁላችንም እያንዳንዱን ወንድ ነን ባዮች በአስቸኳይ ተነስተን መፍትሄ ለማምጣት ካልተነሳን በግልም ቢሆን በህብረት በመዝመት በአስቸኳይ ለውጥ ካላመጣን ሰው ሳንሆን ፍፁም እርኩስ እንስሶች ነን።

  3. Zewdu Gebre-Hiwet

    አማራዎችን እንዳይዋጉ ሸብቦ የያዛቸው ችግር ያለው መሪ ፣ አዛዥ ወይም የጎበዝ አለቃ በሚባሉት ስልጣን ላይ በባህል ተሹመው ከተቀመጡ ፤
    የስልጣን ጥመኞች ሰዎች የተቆርቋሪነት ብቃት ማነስ ወይም የውጊያ ስልት መሪነት ብቃት ማነስ የተነሳ ነው።

    መፍትሄውም አማራውን ሁልጊዜበባህሉ መሠረት የመፍትሄ አፍላቂ ትዕዛዝ ከላይ በትዕዛዝ ወደታች እንዲመጣ ከመጠበቅ ይልቅ ፤ የመፍትሄ ትዕዛዝ ከታች ወደላይ ማፍለቅም እንደሚቻል ማስገንዘብ አለብን። የጎበዝ አለቃው በእዚህ ወቅት ምን ማድረግ እንዳለበት አውቆ የውጊያ ስልት መፍትሄ እና ትዕዛዝ ከጎበዝ አለቃው ብቻ በትዕዛዝ እንዲመጣ መጠባበቅ ስህተት ነው።

    ቄሮ ሲያሰኘው ሁሉንም ኦሮሞዎችን ፤ ታላላቆቹንም ፣ አባገዳዎችንም፣ጄንራሎቹንም እና ጠቅላይ ሚኒስትሩንም ሳይቀር ያዛል!

    • እኔ በ አደግሁበት ከተማ ልጅ ሆኜ ኳስ ከተጫወትን በኋላ አልፎ አልፎ እንጋጭ ነበር። ከ መካከላችን አንዳችን ስንጠቃ ዝም ብለን አናይም ነበር። አሰልጣኛችን እስኪያዘን አንጠብቅም ነብር። አንዳችን ስንጠቃ በ ህብረት ቆመን እንተናነቅ ነበር። መከበር የሚመጣው ለ መብት አስፈላጊውን መስዋዕትነት ሲከፈል ነውና።

  4. The so called brave warriors ethnic Amaras who according to their proethnic Amara historians fought and won so many wars throughout history, in reality as we heard it above are unable to defend their ownselves now, which shows all that history about Amara’s bravery is just a lie. The Amaras military even months ago run out of Tigray before The Junta was captured .

Leave a Reply

Your email address will not be published.

115492
Previous Story

“ባንቺ ነው አድዋ” በነሲቡ ስብሐት የካቲት 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የአድዋ 125ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ

Next Story

አደዋ –   ማላጂ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop