“ባንቺ ነው አድዋ” በነሲቡ ስብሐት የካቲት 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የአድዋ 125ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ

February 26, 2021

“ባንቺ ነው አድዋ” በነሲቡ ስብሐት የካቲት 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የአድዋ 125ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ

1 Comment

  1. ጥሩ ግጥም ነው፤፤ በልጅነታችን ልቦናውን ሰጥቶን ይህ ግንዛቤ ቢኖረን ኖሮ የዉሸት ኮሚኒስቶች እና የተገንጣይ/አስገንጣይ ብሄርተኞች አሟሟቂነት እንተርፍ ነበርን? ብዬ ብዙ ጊዜ አሰላስዬ አውቃለሁ፤፤ መልሱን ለመስጠት ግን ድፍረቱ የለኝም፤፤ አንድ ነገር ግን አውቃለሁ፤ የኢትዮጵያን ሥሪት ያለማወቅ፤ ፖለቲካ ከቅን መስዋዕትነት ወደ የዕለት እንጀራ ምንጭነት ከመሸጋገሩ ጋር ተዳምሮ ከሁሉም አቅጣጫ ሃገሪቱን ዋጋ ማስከፈሉን ቀጥሎበታል፤፤

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

“አይ AM NASTY?!!” በሐገር ቤት ስላሉ የሰብዓዊ መብቶች ነጋዴዎች እና ስለ ፍስሐ ተክሌ

115496
Next Story

‹‹ ዳግም ሞት ›› የመተከል ተፈናቃዮችን ሰቆቃ የሚያሳይ ሙሉ ዶክመንታሪ

Latest from Blog

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የውጪ ግንኙነት የቤተክርስቲያኒቱን የሺሕ ዘመናት ታሪክ እና እሤቶቿን የሚመጥን መሆን ይኖርባታል!!

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) እንደመንደርደሪያ ለዛሬው የግል ትዝብቴንና ታሪክን ላዛነቀው ጽሑፌ መነሻ የሆነኝ- ባሳለፍነው ሳምንት በአፍሪካ ኅብረት ኔልሰን ማንዴላ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለአንድ ቀን የተካሄደው፤ ‹‹የአፍሪካ  መንፈሳዊ ቀን/The African Spiritual

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ | ስለአማራ ክልል ከነዋሪዎች የተሰማው | አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል” | “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል”| “እጅ ከመስጠት ውጭ አማራጭ አይኖረንም” ፊ/ማ “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |
Go toTop