ዋልያዎቹ የዋንጫ ጉዟቸውን ጨረሱ January 18, 2022 ስፖርት·ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ጃንዩወሪ 17, 2022 ኬኔዲ አባተ/VOA የኢትዮጵያ እና ቡርኪና ፋሶ ግጥሚያ በካሜሩን ዋልያዎቹ ከቡርኪና ፋሶ “ጋላቢ ፋረሶች” ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ በሚደረገው ግጥሚያ የዙር ጨዋታ እኩል ወጥተዋል። በዙር ማጣሪያው ሁለተኛ ግጥሚያቸውን ከካመሩን “አይበገሬ አንበሶች” ጋር ያደረጉት የኢትዮጵያዎቹ “ዋልያዎች” አራት ለአንድ በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል። የኢትዮጵያው ብሄራዊ ቡድን በመጀመሪያው ግጥያው በኬፕ ቬርዴ “ሰማያዊ ሻርኮች” አቻው አንድ ለባዶ የተሸነፈ በመሆኑ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውን በዚሁ አጠናቆ ተሰናብቷል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story በትግራይ የሽግግር መንግሥት እንዲመሰረት ሁለት በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ Next Story አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገላቸዋል ና ከተቆራኛቸው ድንቁርና እናፋታቸው ዘንድ ዘመኑ ና ጊዜው ግድ ይለናል ።