ዜና·ግጥም ፋኖ አምናና ዘንድሮ (ግጥሞች) እንኳን ለ84ኛው የአርበኞች ቀን አደረሳችሁ May 5, 2025 by ዘ-ሐበሻ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) እጅግ ብዙ ጥፋትና ውድመት ዘላቂ ቁርቁዝና ባገራችን ላይ ያደረሰውን የፋሺስት ጦርነት አባቶቻችን በፈጣሪ እርዳታ ድል ያደረጉባትን ይቺን እለት አስበናት እንውል ዘንድ እንጂ Read More
ዜና ኢትዮጵያዊነት፡- በኮሪያ ምድር ላይ ከፍ ያለ ታላቅና ክቡር የነጻነት ሰንደቅ!! May 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከኮሪያ፤ ሴዎል ከተማ (ከኮሪያ የጦር መታሰቢያ ሙዚየም) እንኳን ለ84ኛው የአርበኞች/የድል በዓል አደረሰን!! በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)፤ ‹‹…. እናንተ ኢትዮጵያውያን ለነጻነታችን፤ ለክብራችን፤ ለዑላዊነታችን- መተኪያ የሌለውን Read More
ዜና ዮሐንስ ቧያሌው እና ክርስቲያን ታደለ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጥቃት ተፈፀመብን አሉ። May 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ/ም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እስረኞች ወደ ማደሪያቸው ከገቡ በኋላ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ቀይ ቦኔት የጫኑ የፌደራል ፖሊሶች ቁልፍ ሰብረው እንዳስወጧቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የአማራ ኅልውና እውን መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው፤ ግን … April 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “ብዬ ነበር” እምብዛም አይጠቅምም እንጂ ስለሀገራችን ስንጮህ የነበርን ሰዎች ብዙ ነገር ብለናል፤ ካልነውም ውስጥ በተግባር የታዬው ብዙ ነው፡፡ ሆኖም ዘመኑ የስካርና Read More
ዜና “ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ህይወታቸውን ሙሉ ለጌታና ቤተክርስቲያን አገልግሎት የሰጡ ታላቅ እረኛ ነበሩ” – ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል April 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ብፁዕ ወቅዱስ ፍራንሲስ ህይወታቸውን ሙሉ ለጌታና ቤተክርስቲያን አገልግሎት የሰጡ ታላቅ እረኛ ነበሩ ሲሉ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ Read More
ዜና የሞኝ ዘፈን “ሁልጊዜ አበባየ” – ሕወሓትና ቅዠቱ – ነፃነት ዘገዬ April 18, 2025 by ዘ-ሐበሻ አሚኮ በዜና ዘገባው በአማራ ክልል ወልቃይት ሁመራ አካባቢ ስለተከናወነ አንድ የልማት ይሁን የጥፋት ድርጊት ሽፋን ሰጥቶ አሠራጬ አሉ – ሰሞኑን፡፡ ለካንስ ስለ ስያሜዎች አጠራር Read More
ዜና በአብይ አህመድ የድሮን ጥቃት 120 ሰዎች ተገደሉ። በሁለት ቀናት ውስጥ 150 ሰዎች ተገድለዋል። April 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ በአብይ አህመድ የድሮን ጥቃት 120 ሰዎች ተገደሉ። በሁለት ቀናት ውስጥ 150 ሰዎች ተገድለዋል። Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና “የአማራ የፖለቲካ እስረኞችን ለመዳኘት አቅምና ህሊና የላችሁም። ምክንያቱም ህሊና ያለው ዳኛ ይህንን የውሸት ክስ ለማየት አይመጣምና” ጋዜጠኛ ገነት አስማማው April 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ አውሎግሶን አንድነት-Awulogson Andinet ሚያዝያ 2/2017 ፣ አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ በእነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ በሌሉበት ከተከሰሱት ውጭ በቃሊቲ እና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ተከሳሾች Read More
ዜና “ህወሓት ተቋማዊ ነፃነቱን አስከብሮ የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል በመሆን በጋራ ይሰራል” ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) April 12, 2025 by ዘ-ሐበሻ “ካለፉት ድክመቶች በመማር መደጋፍና መተባበር ለቀጣይ ጉዟችን ወሳኝ ነው” የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ተቋማዊ ነፃነቱን አስከብሮ Read More
ዜና “የምክክር ኮሚሽኑ ሰዎች በህግም በታሪክም ይጠየቃሉ። የአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ጭፍጨፋ ተባባሪ ናቸው” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት April 11, 2025 by ዘ-ሐበሻ ‘የምክክር ኮሚሽኑ ሰዎች በህግም በታሪክም ይጠየቃሉ። የአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ጭፍጨፋ ተባባሪ ናቸው” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት Read More
ዜና “አብን ከዚህ በኋላ ከመኖሩ ይልቅ ባለመኖሩ የአማራን ሕዝብ የሚጠቅም ፓርቲ ነው” ሰቆቃዎ አብን ! April 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በሆኑ፣ በአስር ሺዎች አባላት ተመስርቶ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አባላት እና ደጋፊዎችን ማፍራት የቻለ፣ በተመሰረተ በጣም በአጭር ጊዜ Read More
ዜና ከጅቡቲ ወታደራዊ መሳሪያ ጭኖ ወደ ሞጆ ሲጓዝ የነበረ ባቡር ተቃጠለ! April 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ መነሻውን ጅቡቲ መዳረሻውን ሞጆ አደርጎ ወታደራዊ መሳሪያዎቸን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ባቡር ሱማሌ ክልል ኤረር አካባቢ የተቃጠለ ሲሆን በዚህ ቃጠሎ ኮንታክት ዋየር፣ ሚሴንጀር ዋየር ሙሉ Read More
ዜና 20ኛው ቀን ዘመቻ አንድነት፥ አብይ አህመድ ፋኖ ላይ ለአዲስ ዙር ጥቃት እየተዘጋጀ ነው፥ የአቶ ጌታቸው ረዳ ስንብት፥ ኦብንና ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ April 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ 20ኛው ቀን ዘመቻ አንድነት፥ አብይ አህመድ ፋኖ ላይ ለአዲስ ዙር ጥቃት እየተዘጋጀ ነው፥ የአቶ ጌታቸው ረዳ ስንብት፥ ኦብንና ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ 20ኛው ቀን ዘመቻ Read More
ዜና ኢ-ፍትሃዊ የሆነ የኢኮኖሚ ድልድል በኢትዮጵያ April 7, 2025 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያ ክልል መንግስት በ1,000 የሚቆጠሩ ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዝተው ለዘመዶቹ አከፋፍሏል። ይህ በተደጋጋሚ ኢትዮጵያ አዱን እንዲደሄይ ሌላው የኢኮኖሚ የበላይነት እንዲይዝ የሚደረግ የሸፍጥ ፖሊቲካ ነው። Read More