ዜና አጋቹ: የሰባተኛው መታሰቢያ ግጥሞች April 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ ያምናው ጆሮ ጠቢ የታቻምናው ሰላይ ሲደረግ የበላይ ሁሉንም አግቶ ወህኒ አድርጎታል አገሩን ለሕዝቡ፤ ከእርሱ በቀር የለም ወደዚህ ወደዚያ የሚል እንደልቡ። ብስክሌት ቢነዳ፣ እግር ኳስ Read More
ዜና የመንግስት ወታደር ከፋኖ ሃይሎች ጋር መዋጋት ሲከብደው ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ይጨፈጭፋል April 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ ህፃናትንና እናቶችን አዛውንቱን ሳይቀር ተጨfeጭፈዋል። ትናንት መከላከያ እና አድማ ብተና እርስበርስ ተወጋግቶ ዛሬ መከላከያ የአድማ ብተና ሀገር ብሎ 46 ንፁሀንን ረሽ*ኗል። እስካሁን አስከሬናቸው ያልተነሱ Read More
ዜና የገነት አራጌ ስቃይና የብርሃኑ ነጋ ጭካኔ ! !- አንዳርጋቸው ፀጌ April 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ ምስሏን የምታዩት ወጣት ገነት አራጌ ትባላላች። የኢዜማ አባልና ከፍተኛ አመራርም ነበረች ። ኢዜማን ከተቀላቀሉ ብሩህ አይምሮ ከነበራቸው በርካታ ወጣት ሴቶች መሃከል አንዷ ነበረች። እንደሌሎቹም Read More
ዜና ሰውየው ስልጣኑን ለቆ አይሄድም! | ቤተልሔም ታፈሰ | 5 ጉዳይ March 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሰውየው ስልጣኑን ለቆ አይሄድም! | ቤተልሔም ታፈሰ | 5 ጉዳይ https://youtu.be/ZccRDvJ2eek?si=tZ4ByNREY5m2cYEj Read More
ዜና ነብይ ኢዩ ጩፋ በመቋጫውም፤ “የበሻሻው ዐቢይና የሾላው ነቢይ በተራ ጫጫታ አይጠፉም” ሲል ምላሽ ሰጥቷል March 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ ነብይ ኢዩ ጩፋ ለቀረበበት ቅሬታ ምላሽ ሰጠ “አንድ ነብይ በፓትሮል መታጀቡ አይግረማችሁ፣ መታጀብ ከፈለጋችሁ ስራ ስሩ” ነብይ ኢዩ ጩፋ፤ ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን Read More
ዜና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ የኦዲት ጉድለት ተገኘበት March 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ የዛሬ አንድ ወር ተኩል ገደማ በመሠረት ሚድያ አማካኝነት ከፍተኛ ምዝበራ እየተፈፀመበት እንደሆነ ተጋልጦ የነበረው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ጉድለት እንደተገኘበት በህዝብ Read More
ዜና የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ስርጭት አቁሟል፤ ውጥረቱ ከፍተኛ ነው በፌዴራል ፖሊስ እና ደህንነት ከባባ ተደርጓል March 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ የብርቱካን ተመስገን የግፍ በደል ታሪክ ፤ በኢቢኤስ ቲቪ ለሕዝብ ይፋ መሆኑ ተከትሎ በሥልጣን ላይ የሚገኘው። የአገዛዝ ሥርዓት ከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል ። ብርቱካን ተመስገንን Read More
ዜና “ወታደራዊ አዛዦችን ገድለናል” ፋኖ/ በEBS ላይ የፈጠረው ምንድን ነው ?/ ዐብይ ለትግራይ ፕሬዝደንት ያቀረበው ውሳኔ March 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ “ወታደራዊ አዛዦችን ገድለናል” ፋኖ/ በEBS ላይ የፈጠረው ምንድን ነው ?/ ዐብይ ለትግራይ ፕሬዝደንት ያቀረበው ውሳኔ Read More
ዜና ብርቱካን ዛሬ በፖሊስ ተጠርታ ተጠይቃለች። በጥብቅ የደህንነትና የጸጥታ ሃይሎች ቁጥጥር ስር ወድቃለች March 25, 2025 by ዘ-ሐበሻ ብርቱካን ዛሬ በፖሊስ ተጠርታ ተጠይቃለች። በጥብቅ የደህንነትና የጸጥታ ሃይሎች ቁጥጥር ስር ወድቃለች። ማንም እንዳያገኛት ተደርጋለች። በፖሊስ ተጠርታ የተጠየቀችውን ጉዳይ በተመለከተ ዝርዝር መረጃ እየጠበቅን ነው። Read More
ዜና አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው March 24, 2025 by ዘ-ሐበሻ አገዛዙ የደፋሪ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ደፋሪ ነው። ለአመታት ታፍነው የተወሰዱት ተማሪዎች ጉዳይን ሲያድበሰብስ ኖሮ አሁን ይፋ ሲወጣ ቪዲዮ በማስወረድ ወንጀልን ለመደበቅ ጥረት እያደረገ Read More
ዜና ከባዱ የፋኖ “ዘመቻ አንድነት” ውጊያ/ ፋኖ በጎንደርና ባሕርዳር ከተማ ዙሪያ/የኤርትራ ክስና የጀኔራል ምግበ ጉዳይ March 23, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከባዱ የፋኖ “ዘመቻ አንድነት” ውጊያ/ ፋኖ በጎንደርና ባሕርዳር ከተማ ዙሪያ/የኤርትራ ክስና የጀኔራል ምግበ ጉዳይ Read More
ዜና ሰበር መግለጫ. አርበኛ ዘመነ ካሴ ይድረስ ለአብይ አህመድና ለዳንኤል ክብረት. March 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/YIjwg4LQOEw?si=ve8dK3pOIIwS6znf ሰበር መግለጫ. አርበኛ ዘመነ ካሴ ይድረስ ለአብይ አህመድና ለዳንኤል ክብረት. https://www.facebook.com/share/v/1CrqSJQDg7/ Read More
ዜና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን (አብን) በመወከል ከባህር ዳር ከተማ ለፓርላማ የተመረጡት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጥሪ አቀረቡ March 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሁለቱ ኃይሎች “ለሰላም ለሚደረጉ ሀገራዊም ሆነ ዓለም አቀፋዊ ጥሪዎች እና ጥረቶች መሳካት የድርሻቸውን እንዲወጡም” አሳስበዋል። ዶ/ር ደሳለኝ ይህን ያሉት፤ ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 Read More
ዜና ዐብይን ያበሳጫው የዶ/ር ደሳለኝ ጥያቄ/ “በከፍተኛ ድል እየተዋጋን ነው”ፋኖ/ “በህወሓት ላይ እርምጃ ይወሰድ” ፓርላማው March 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዐብይን ያበሳጫው የዶ/ር ደሳለኝ ጥያቄ/ “በከፍተኛ ድል እየተዋጋን ነው”ፋኖ/ “በህወሓት ላይ እርምጃ ይወሰድ” ፓርላማው Read More