ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡ 10 የአማራ ህዝብ የህልወና አደጋ ምንጮች ብዙ ናቸው። ሁሉን አደጋዎች በአንድ ጊዜ መጋፈጥ አይቻልም። • በአሁኑ ወቅት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017በአንዳርጋቸው ጽጌክፍል ፡ 9 ወዳጅ ማብዛት ጠላትን መቀነስ፤ የአማራ ስትራተጂ እንኳን ለህልወናው መከበር የሞት የሽረት ትግል የሚያደርግ የአማራ ህዝብ ቀርቶ፣ በሁሉም ዘርፎች Read More
ዜና ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ! March 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ክልል አስተዳደር ላይ የተደረገው ለውጥ ትኩረት የሚስብ ነው። ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ተረጋግጧል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የቀድሞው Read More
ከታሪክ ማህደር በ1985 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባረሩ 42 ምሁራን March 15, 2025 by ዘ-ሐበሻ ምሁራኑ የተባረሩት በወቅቱ የመንግሥት ታጣቂዎች በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይ የወሰዱትን የኃይል እርምጃ በመቃወማቸው፣ መንግሥት ግድያውን የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲያቋቁም በመጠየቃቸውና ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ነፃ እንዲሆኑ በመታገላቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡ 7 ህብረ ብሄራዊ የሆነው የጸረ ወያኔ ትግል እና አዲሶቹ የአማራ ብሄረተኞች አማራ የተሳተፈባቸው በወያኔ ዘመን ከስርአቱ ጋር Read More
ዜና የአማራ ክልል መንግስት ተኩስ አቁሜአለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠየቀ March 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ የፓለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና በክልሉ ያለው ግጭት እንዲቆም ኮሚሽኑ ጥያቄ አቅርቧል በዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የተመራ የኮሚሽኑ ልዑክ ትላንት መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ወደ አማራ Read More
ዜና ጌታቸው ረዳ “ጣልቃ እንዲገቡ አልጠየቅሁም”/ ፋኖ “በከባዱ ውጊያ በሺዎች ደምስሰናል”/ ጃዋር “አብይ አሳፋሪና እብድ ነው” March 13, 2025 by ዘ-ሐበሻ ጌታቸው ረዳ “ጣልቃ እንዲገቡ አልጠየቅሁም”/ ፋኖ “በከባዱ ውጊያ በሺዎች ደምስሰናል”/ ጃዋር “አብይ አሳፋሪና እብድ ነው” Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት [መኢአድ] የተሰጠ መግለጫ March 13, 2025 by ዘ-ሐበሻ ድርጅታችን መኢአድ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ድምጽ ሆኖ መቆየቱና ይህንኑ ተግባር አጠናክሮ መቀጠሉን በአሁናዊይውም ዘመኑን የዋጀ ሰላማዊ ትግሉን እያካሄደ ይገኛል፡፡ ስለሆነም መኢአድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግራይ፤ ወጣት አልባ? ወይስ ሽማግሌ አልባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) March 12, 2025 by ዘ-ሐበሻ ለዚህ ጽሑፍ መነሻው ሃሳብ ክንፈ ዳኘው በአንድ ስብሰባ ቆሞ የተናገረው አስጸያፊ ንግግር ነው። ጦርነቱ ትግራይን ወጣት አልባ አድርጓታል የሚባል ተደጋግሞ የሚሰማ ንግግር አለ። ትግራይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕወሓት ዋነኛ ስኬት! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 12, 2025 by ዘ-ሐበሻ ስኬት ከተባለ የሕወሓት ትልቁ ስኬት ትግራይንና ትግሬዎችን ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መነጠል ወይም ማቆራረጥ ነው፡፡ ለዚህም ሥራው የኢትዮጵያ አምላክ አሣምሮ እየከፈለው ነው፤ ገና ወደፊትም አወራርዶ የማይጨርሰው Read More
ዜና በትግራይ ክልል ላለው ወቅታዊ ሁኔታ፤ የፌደራል መንግስት “አስፈላጊውን ድጋፍ” እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አሳሰበ March 12, 2025 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ “በጸጥታ ኃይሎች ስም” እየተንቀሳቀሱ ባሉ አካላት፤ “የፕሪቶሪያ ውል ሲፈርስ እና የትግራይ ህዝብ ወደ ዳግም ጥፋት ሲገባ ዝም ተብሎ መታየት የለበትም” Read More
ዜና ካሳቫ የተባለው የስራስር ዱቄት በእንጀራ ላይ ተጨምሮ እንዲሸጥ ተፈቀደ March 12, 2025 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን ካሳቫ የተባለው ሥር በእንጀራ መልክ እንዲቀርብ መፈቀዱን ለጣቢያችን አስታውቋል። የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው ካሳቫ Read More
ዜና ፍጥጫው ከሯል – መቀሌ ውጥረት ነግሷል – ጦርነት በቅርብ አድፍጧል March 11, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፍጥጫው ከሯል – መቀሌ ውጥረት ነግሷል – ጦርነት በቅርብ አድፍጧል Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 11, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል 4 ፡የአማራ ትግልና የፋኖ ማኒፌስቶ በተደጋጋሚ አማራ የትግል ማኒፌስቶ የለውም የሚለው ጉዳይ ይነሳል። አዎ የለውም። ይህ ማለት ሁሉም Read More