ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ! March 16, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በትግራይ ክልል አስተዳደር ላይ የተደረገው ለውጥ ትኩረት የሚስብ ነው። ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ተረጋግጧል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የቀድሞው ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል። አቶ ጌታቸው ረዳ በቀጣይ ማረፊያቸው የፌደራል መንግስቱ ኮሚንኬሽን ሚንስትርነት ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 7 Comments በጠላት አይድረስ ጌቾ ላይ የደረሰው መአት፡፡ ትግሬዎች ጢብ ጢብ ተጫወቱባት ወደ ትግሬ የምትመለስ አይመስልም፡፡ ባለፈው ስድቧና ባስጨረሰችው ትግሬ የክስ ፋይል አዲስ አበባ ሳይከፈትባት አይቀርም፡፡ አይ ጌቾ ከትግሬ በላይ ትግሬ ካልሆንኩ ስትይ ራያ ወረወሩሽ፤ አብይም መሃይም ነው አውቀዋለሁ ያልሽውን የረሳ አልመሰለኝም ስራሽ ያውጣሽ፡፡ የሚቀጥለው ያንች እድል የሚገጥመው ኡስታዝ ዳንኤል ክብረት ነው፡፡ Reply ገበጣ ጫዋታ ይሉሃል ይሄ ነው። መሃል ሰፋሪው ታደሰ ወረደ ልብ ገዝቶ የወያኔን የጦር አበጋዞች ተፋልሞ ለትግራይ ህዝብ ሰላም ያመጣል ብሎ መገመት ተንጋሎ መትፋት ነው። የትግራይ ህዝብ ዋንኛ የክፋት ተዋናይ ራሱ ታደሰ ወረደ ነው። ግን የብልጽግናው መንግስት በእርግጥ ይህን አርጎ ከሆነ በሃገርና በትግራይ ህዝብ መቀለድን ያሳያል። የጌታቸው እድል ፈንታ የፌዴራል መንግስቱ ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ከሚያደርጉት ከሃገር ይውጣና በጋራ ዘርፈው ያጠራቀሙትን ገንዘብ እየተጠቀመ ሆላንድ ይኑር። በተረፈ ወሬው የተረጋገጠ ባይሆንም የክርፋቱ ሽታ ግን ሁሉን አዳርሶታል። አይ ሃገር በሰው ህይወት ማፌዝ! Reply ጎበዝ እንዴት ያለ የግርግር ጊዜ መጣ? የክልሉ ገዥ የነበረው እቃውን ሳይሰበስብ በወጣበት ሲቀር ምን ይባላል? እነዛ የናቅናቸው አባቶቻችን እንዴት ብልህ ነበሩ? እዩኝ እዩኝ ማለት ሌላውን አንባቢ ይጨርሰው Reply Kezinjero qonjo min yimerariTual Well, if TPLF is preparing for war, they might as well have a general at the helm. Reply ወደ ፌድራል ለመግባት ሙዳቸው ሊሆን ይችላል ትርምሱ Reply ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በወንጀል የሚጠይቀው መች ነው? ጸሀፊው እራሱ ጌታቸው ረዳ ይሆን እንዴ? መዳረሻው እስር ቤት መሆን ሲገባ ሚኒስተርነትን መድቦለታል። ወይ ኢትዮጵያ እንዲህ የነብሰገዳይ፣የሌባ፣ የእምታች ስብስብ ሁና ቁጭ ትበል? ጌታቸውን ለፌደራል ሹመት የሚያበቃው አንድ ነገር መጥራት የሚችል አለ? ለኢትዮጵያ ወታደርና ለትግሬ ወጣት እልቂት ተጠያቂ ማን ሁኖ ነው ወደ ፌደራል መጥቶ የሚሾመው? ሌላው ቢቀር አብይ መሀመድን የውሻ ቆዳ ያለበሰበት ይረሳል? እንደውም ሌሎቹ የሀሳብም ሆነ የቋንቋ እጥረት ስላለባቸው ከምንም በላይ ለደረሰው ጥፋት ተጠያቂ ጌታቸው በመሆኑ የኢትዮጵያ አምላክ አካልቦ ስላመጣው ከማምለጡ በፊት ወደ እስር ቤት ተወርውሮ ምርመራ ቢካሄድበት መልካም ነው። በእርግጥ በአንድ የአውሮፓ የጫማ መደብር ሬድዋን ሁሴን የጌታቸውን ጫማ ሲያስር ካየን በሗላ በጊዜው ተስፋ ቆረጥናል። አሁንም ይህ ቀጣፊ ሌባ የሰራው ወንጀል ከስብሀት ነጋ ይበልጥ ይሆን እንጅ ስለማያንስ ጥጋቡ መልክ እንዲይዝ በመጠነኛ ቀለብ ተይዞ ላስጨረሰው ትግሬና ላሳረደው መከላከያ ሀይላችን ፍርድ እንዲሰጥበት መጠየቃችንን እንቀጥላለን ። Reply ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በወንጀል አይጠየቅም። ወንጀል የሌሌበት ይታሰራል እንጂ። ታዲዪስ ታንቱን አስሮ ስብሃት ነጋን የፈታ መንግስት ስለ ፍትህ ግድ ይሰጠዋል ብሎ ማመን እብደት ነው። ዋ ጊዜ ይገለበጥና እንደ አለፈው ታሪካችን አሳሪው ታሳሪ፤ አሳዳጅ ተሳዳጅ፤ ገራፊው ተገራፊ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል። ፈጣሪን ባትፈሩ እንኳን በየቀኑ በሰው ላይ ግፍ እየሰራችሁ እንቅልፍ ይወስዳችኋል? ግን ያው በአልኮልና በእጽ የደነዘዘ ጭንቅላት መተኛትና መንቃቱም አያውቅም። የግፍ ሃገር። ድንቄም ለውጥ! Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story በ1985 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባረሩ 42 ምሁራን Next Story የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች!
በጠላት አይድረስ ጌቾ ላይ የደረሰው መአት፡፡ ትግሬዎች ጢብ ጢብ ተጫወቱባት ወደ ትግሬ የምትመለስ አይመስልም፡፡ ባለፈው ስድቧና ባስጨረሰችው ትግሬ የክስ ፋይል አዲስ አበባ ሳይከፈትባት አይቀርም፡፡ አይ ጌቾ ከትግሬ በላይ ትግሬ ካልሆንኩ ስትይ ራያ ወረወሩሽ፤ አብይም መሃይም ነው አውቀዋለሁ ያልሽውን የረሳ አልመሰለኝም ስራሽ ያውጣሽ፡፡ የሚቀጥለው ያንች እድል የሚገጥመው ኡስታዝ ዳንኤል ክብረት ነው፡፡ Reply
ገበጣ ጫዋታ ይሉሃል ይሄ ነው። መሃል ሰፋሪው ታደሰ ወረደ ልብ ገዝቶ የወያኔን የጦር አበጋዞች ተፋልሞ ለትግራይ ህዝብ ሰላም ያመጣል ብሎ መገመት ተንጋሎ መትፋት ነው። የትግራይ ህዝብ ዋንኛ የክፋት ተዋናይ ራሱ ታደሰ ወረደ ነው። ግን የብልጽግናው መንግስት በእርግጥ ይህን አርጎ ከሆነ በሃገርና በትግራይ ህዝብ መቀለድን ያሳያል። የጌታቸው እድል ፈንታ የፌዴራል መንግስቱ ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ከሚያደርጉት ከሃገር ይውጣና በጋራ ዘርፈው ያጠራቀሙትን ገንዘብ እየተጠቀመ ሆላንድ ይኑር። በተረፈ ወሬው የተረጋገጠ ባይሆንም የክርፋቱ ሽታ ግን ሁሉን አዳርሶታል። አይ ሃገር በሰው ህይወት ማፌዝ! Reply
ጎበዝ እንዴት ያለ የግርግር ጊዜ መጣ? የክልሉ ገዥ የነበረው እቃውን ሳይሰበስብ በወጣበት ሲቀር ምን ይባላል? እነዛ የናቅናቸው አባቶቻችን እንዴት ብልህ ነበሩ? እዩኝ እዩኝ ማለት ሌላውን አንባቢ ይጨርሰው Reply
Kezinjero qonjo min yimerariTual Well, if TPLF is preparing for war, they might as well have a general at the helm. Reply
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በወንጀል የሚጠይቀው መች ነው? ጸሀፊው እራሱ ጌታቸው ረዳ ይሆን እንዴ? መዳረሻው እስር ቤት መሆን ሲገባ ሚኒስተርነትን መድቦለታል። ወይ ኢትዮጵያ እንዲህ የነብሰገዳይ፣የሌባ፣ የእምታች ስብስብ ሁና ቁጭ ትበል? ጌታቸውን ለፌደራል ሹመት የሚያበቃው አንድ ነገር መጥራት የሚችል አለ? ለኢትዮጵያ ወታደርና ለትግሬ ወጣት እልቂት ተጠያቂ ማን ሁኖ ነው ወደ ፌደራል መጥቶ የሚሾመው? ሌላው ቢቀር አብይ መሀመድን የውሻ ቆዳ ያለበሰበት ይረሳል? እንደውም ሌሎቹ የሀሳብም ሆነ የቋንቋ እጥረት ስላለባቸው ከምንም በላይ ለደረሰው ጥፋት ተጠያቂ ጌታቸው በመሆኑ የኢትዮጵያ አምላክ አካልቦ ስላመጣው ከማምለጡ በፊት ወደ እስር ቤት ተወርውሮ ምርመራ ቢካሄድበት መልካም ነው። በእርግጥ በአንድ የአውሮፓ የጫማ መደብር ሬድዋን ሁሴን የጌታቸውን ጫማ ሲያስር ካየን በሗላ በጊዜው ተስፋ ቆረጥናል። አሁንም ይህ ቀጣፊ ሌባ የሰራው ወንጀል ከስብሀት ነጋ ይበልጥ ይሆን እንጅ ስለማያንስ ጥጋቡ መልክ እንዲይዝ በመጠነኛ ቀለብ ተይዞ ላስጨረሰው ትግሬና ላሳረደው መከላከያ ሀይላችን ፍርድ እንዲሰጥበት መጠየቃችንን እንቀጥላለን ። Reply
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በወንጀል አይጠየቅም። ወንጀል የሌሌበት ይታሰራል እንጂ። ታዲዪስ ታንቱን አስሮ ስብሃት ነጋን የፈታ መንግስት ስለ ፍትህ ግድ ይሰጠዋል ብሎ ማመን እብደት ነው። ዋ ጊዜ ይገለበጥና እንደ አለፈው ታሪካችን አሳሪው ታሳሪ፤ አሳዳጅ ተሳዳጅ፤ ገራፊው ተገራፊ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል። ፈጣሪን ባትፈሩ እንኳን በየቀኑ በሰው ላይ ግፍ እየሰራችሁ እንቅልፍ ይወስዳችኋል? ግን ያው በአልኮልና በእጽ የደነዘዘ ጭንቅላት መተኛትና መንቃቱም አያውቅም። የግፍ ሃገር። ድንቄም ለውጥ! Reply