ደብረጺዮን በሁመራ ዋሉ

ሕወሓት ወደ ትግራይ ክልል በኃይል ባጠቃለለው ሁመራ ከተማ የኢትዮጵያና ኤርትራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በተለያዩ ስነ ሥርዓቶች ሲካሄድ ውሏል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=ncwpPfdrV3E&t=991s
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ደብረ ጺዮን ገብረ ሚካዔልን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የሁለቱ ሀገራት ጦር ሠራዊት አባላት፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና በርካታ የሁመራና ኡምሃጀር ነዋሪዎች ታድመዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከሚሰጥ የአበል ክፍያ ጋር በተያያዘ ያላቸውን ቅሬታ ገለፁ
Share