የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለላሊበላ ቃል ገቡ

የአየርላድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮቫራድካር ከኢትዮጵያ የላሊበላን ጥንታዊ አብያት ክርስቲያናትን ቅርሶች በአረንጓዴ ብርሃንና በስራ ዕድል ፈጠራና በቅርስ ጥበቃ ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግና አብሮ ለመስራት መስማማታቸውን ይፋ አደረጉ።
https://www.youtube.com/watch?v=ncwpPfdrV3E&t=991s

የአየርላድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮቫራድካር የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን ጉብኝት ሲያደርጉ እንደገለጹት አገራቸው በቅርስና ጥበቃ ዙሪያ ያላቸውን ልምድና ከህሎት ለኢትዮጵያ ለማካፈል ዝግጁ ናት ብለዋል፡፡

የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ትግራይም አቅንተው ነበር:: በሽሬ የሚገኘውን የስደተኞች መቀበያ ካፕ ጎብኝተው በአየርላንድ መንግስት የሚደገፉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል::

ተጨማሪ ያንብቡ:  ለተቃዋሚ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ መንግሥት የሕግ ጥበቃ እንዲያደርግ የ33ቱ ፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች ጠየቁ
Share