ጣሊያን ለኢትዮጵያ ለ 1 ሚሊዮን ዩሮ ሰጠች

በጉብኝት ላይ ያሉት የጣሊያኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑኤላ ዴልሬ አገራቸው አንድ ሚሊዮን ዩሮ መስጠቷን ተናገሩ፡፡ ይህ እርዳታ መድሃኒትን፣ የህክምና ቁሳቁስን፣ ምርጥ ዘርንና የእርሻ መሳሪያን እንደሚያካትት ገልፀዋል፡፡ በተለይም የህክምና መሳሪያውና መድሃኒቱ በቀይ መስቀል በኩል ባለፈው አመት በተቀሰቀሰው ግጭት ተፈናቅለው በመጠለያ ላሉ ወገኖች እንደሚከፋፈል አስረድተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  የህዝብን ሥሥ ስሜት ተጠቅመው በአቋራጭ ለመቶጀር (ቱጃር ለመሆን) የሚቅበዘበዙ የዚህ ትውልድ አባላት አደብ ግዙ ሊባሉ ይገባል!
Share