“አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” – ዶ/ር አረጋዊ በርሔ

(ዘ-ሐበሻ) የኢሳት ራድዮ አድማጮች ለታዋቂ ሰዎች ጥያቄ በሚያቀርቡበት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የቀድሞው የሕወሓት መሥራች ዶ/ር አረጋዊ በርሔ “አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” አሉት። ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ሟቹን ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊም “የዘር ልክፍት የነበረበት ሰው” ሲሉ ገልጸዋቸዋል። ሙሉ ጥያቄና መልሱን ይመልከቱት።

ተጨማሪ ያንብቡ:  አዎ! የዛሬው ወለጋ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ከመውረሩ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር! - አቻምየለህ ታምሩ

2 Comments

  1. Dr Aregawi Berhe speaks the truth.dubale may not like it.But it is the truth.yewnet teqorqari malet yih new!!

Comments are closed.

Share