October 5, 2016
1 min read

<<እነሱን እንቅልፍ የሚነሳቸው በተለይ የኦሮሞና አማራው ተስማምቶ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ነው>>አባ ጫላ ለታ የኦነግ ውጭ ጉዳይ ሀላፊ (በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው)

< ...ለሰላማዊ እሬቻ የምስጋና በዓል ቄጤማ ይዘው ባዶ እጃቸውን የወጡትን የጨፈጨፈው ወያኔ ነው። በጥይት በአስለቃሽ ጭስ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በንጹሃን ላይ ጥቃት አድርሰዋል።በጥይትም የነሱ ጥይት ሸሽቶ ለሞተውም ለሁሉም ተጠያቂዎቹ እነሱ ናቸው።ወያኔ ፈጽሞ አይታደስም ። ተባብረን እነዚህን ጨፍጫፊዎች ማባረር አለብን... ዛሬ ስለታሪክ ስለትላንት የምናወራበት ጊዜ አይደለም።እነሱን እንቅልፍ የሚነሳቸው በተለይ የኦሮሞና አማራው ተስማምቶ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ነው።ሕዝቡ ተባብሮ እነዚህን ፋሺስቶች ውድቀት ማፋጠን አለበት።ሁሉም እሳቱ እኔጋ አልደረሰም ብሎ መጠበቅ ለበትም ።የትግራይ ሕዝብና ወያኔን ግን አንድ አይደሉም ሁለቱን መለየት ያስፈልጋል።ጠላታችን ወያኔ ነው። ...> አባ ጫላ ለታ የኦነግ ውጭ ጉዳይ ሀላፊ (በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው) በዛሬው የእሬቻ ጭፍጨፋን አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)

https://www.youtube.com/watch?v=HuquO31AoXU

Go toTop