ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበዉ የሚገባ ከሕወሓት ጓዳ የወጣ ወሳኝ መረጃ – “አማራን ለመነጣጠል የተዛቡ ታሪኮችን መጻፍ”

(ከዚህ ቀደም ከጉራ ፈረዳ የተፈናቀሉ አማሮች፡ ፎቶ ፋይል)

ከታመነ ይህዓለም

ህወሐት የአማራን ህዝብ እንደገና በጎሳ ለመከፋፈል በትግርኛ ጽፎ ለሕወሐት አባሎችና በነርሱ ስር ላሉ ተጠርናፊዎች እያሰራጨው የሚገኘው አጭር እቅድን የውስጥ አርበኞች አደባባይ አውለውታል:: ትግረኛውንም ወደ አማርኛ እንዲተረጎም “ትንሳኤ ሃገር” አድርጎ ለሕዝብ ይፋ ሆኗል:: የትግረኛውን ከላይ – ከታች ደግሞ የአማርኛውን ትርጉም ያንብቡ::

ንዛኤኤ

‹‹መጀመርታ ህዝቢ አምሓራ ኹሉ ሸነኻት ክንምልከቶ አሎንና፤ሎሚ ግዜ አብ ውሽጢ ህዝቢ አምሓራ ብዙሕ ብሄረ ብሄረሰባት አለዋ፤እንተኾነ ግና ከይተፈላለያ ይነብራ፤እዚ ሓድነቶም ንህዝቢ ትግራይ ሐደገኛ ስለዝኾነ ህዝቢ አምሓራ ንምፍልላይ አስታት አምሓራ ግጉይ ታሪኽ መ ፅናዕትን ምርምርን እናተገብረሉ ብመልክዕ መጽሐፍ ተሰናዲኡ ሕብረተሰብ ክጥቐመሉ ዝኽእለሉ መገዲ ንምምዕርራይ ፃዕሪ እናተገብረ እዩ፡፡ብተወሳኺ ዋላ’ውን እቲ ስራሕ ብርቱዕ እንተኾነ ህወሓት እዚ መጽሐፍ ዓቕሙ ብዝፈቕዶ መጠን ብተኸታታሊ ንምህታም መደብ ከም ዘለዎ በዚ አጋጣሚ ንምግላፅ ይፈቱ፡፡ምጅምርታ ግጉይ ዘንታ ዝሐዘ መጽሐፍ ተሓቲሙ ንህዝቢ አምሓራ ክቐርብ እዩ ፤ድሕሪኡ ህዝቢ አምሓራ እንተተባእሳ ህዝቢ ትግራይ በዓለ ርስቲ ይኸውን ማለት እዩ፤እንተዘይኾይኑ ህዝቢ አምሓራ ንህዝቢ ትግራይ ምህረት ዘይብሉ እዩ!
ኣብ ርእሲ’ዚ ናይ ትግራይ ስእሊ ታሪኽ ዝሐዘ መጽሐፍ ብብእዋኑ እናተመሐየሸን እናማዕበለን ተሓቲሙ ንህዝቢ ክቐርብ እዩ ዝብል እምነት አለና፡፡እዚ መጽሐፍ ናይ ኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ካአ ብዛዕባ ታሪኸ ትግራይ ዘለዎ ርእይቶ ክብንምባል ይሕግዝ፡፡ካአ ብዛዕባ አምሓራ ዘለዎ ርእይቶ ግና ንብዙሕ መዋእል ይደቁስ፤››

አጸ

ከላይ ‹‹ንዛኤኤ›› ከታች ‹‹አጸ›› የሚሉት ምህጻረ ቃሎች ባይገቡንም በግርድፉ ልናስተረጉመው እንደሚከተለው ሞክረናል፡፡

 

“በመጀመሪያ የአማራን ህዝብ ከተለያዩ ጎኖች ማየት አለብን፤በአሁኑ ጊዜ በአማራ ህዝብ ውስጥ የተለያዩ ብሄር ብሄረ ሰቦች ይገኛሉ፤ ቢሆንም ግን ሳይነጣጠሉ እየኖሩ ነው፡፡ ይህ አንድነታቸው ለትግራይ ህዝብ አደገኛ ስለሆነ የአማራን ህዝብ ለመነጣጠል ስለአማራ የተዛባ ታሪክ ጥናትና ምርምር እየተደረገበት በመጽሃፍ መልክ ተዘጋጅቶ ህዝብ እንዲጠቀምበት ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነው፤ በተጨማሪም ይህ ስራ ከባድ ቢሆንም ህወሀት ይህን መጽሐፍ አቅሙ በፈቀደ መጠን በተከታታይ ለማሳተም እቅድ እንዳለው በእዚህ አጋጣሚ መግለጽ ይወዳል፡፡ በመጀመሪያ የተዛባ ታሪክ የያዘ መጽሐፍ ታትሞ ለአማራ ህዝብ ይቀርባል ከእዚያም እርስ በእርሱ ሲጣላ ትግራይ ባለ እርስት ትሆናለች ማለት ነው፡፡ አለበለዚያ የአማራ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ ምህረት የለውም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከዚህ ቀደም የተደረጉ 8 የአውሮፕላን ጠለፋዎች (ለጠቅላላ እውቀት)

ከእዚህ በተጨማሪም የትግራይን ካርታና ታሪክ የያዘ መጽሐፍ በእየጊዜው እየዳበረና እየተሻሻላ ታትሞ ለህዝብ ይቀርባል የሚል እምነት አለን፡፡ ይህ መጽሐፍ የኢትዮጵያን ማህበረሰብ ስለ ትግራይ ያለውን አመለካከት ከፍ ለማድረግ ሲያግዝ ስለአማራ ያለውን አመለካከት ደግሞ ለብዙ ዘመን እንዲደቆስ ያደርጋል፡፡

ይላል አፈትልኮ የወጣው የቀቢጸ ተስፋው የሕወሓት ወንበዴ ቡድን እቅድ::

እንግዲህ ስለ አማራ ተዛብተው የተጻፉ ታሪኮችን መዝገበ-ቃላቶችን ብታነቡ እንዳይደንቃችሁ፡፡ በአማራ ክልል ውስጥ ያሉትን የአማራ
ተወላጆችም የተለያየ ስያሜ በመስጠት ለመከፋፈል ታቅደው ተዛብተው የተጻፉ የታሪክ መጻሕፍትን ብታነቡም አዲስ አይሁንባችሁ፤ ግን
ለህብረታችሁ ይበልጥ ተጠንቀቁ፤‹‹ተላላ ቃልን ሁሉ ያምናል ፤ብልህ ግን አካሄዱን አንድ በአንድ ያጤናል›› እንዲል ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ
በመጻፈ ምሳሌ 14፡15፣ ስለኢትዮጵያ ታሪክ እያሳተሙ የሚያድሉትን መጽሃፍ እንመርምር፡፡ ይህን በስንት ጥረት የተገኘ መረጃ ሼር በማድረግ ለኢትዮጵያ ህዝብ እናዳርስ፡፡
በእዚህ አጋጣሚ ሀከሮቻችንን አመስግኑልን! ብዙ ለአማራ የሚቆረቆሩ የውስጥ አርበኞችን ሁሉ እናመሰግናለን፡፡

7 Comments

  1. አናመሰግናለን ግነ አማራ አይጠፋ ማን አንደሚጠፋ ግልጽ ነው;; ለማንኛውም መጠንቀቅ ዐይከፋም;;

  2. INTERESTING! Mee Dubbisaa! Although I don’t believe this was written/planned by the alleged organization, the same tactic has been used against the Oromo-Kush since 1840s –even today, it is in use!! In fact this was European colonialism blatant strategy against, in general, Black Afrika, Native Americas, Native Australian and even Native Black Afrikan descents of Europe. NOT NEW!

  3. ወሬሳው ካሳ በውያኔው ኮሎኔል ይትባረክ የተጻፈው ታሪክ በራዥ መጽሃፍስ ስንቶቻችን ነው የምናውቀው? አዲስ አበባ ሄዳችሁ በማሞ ውድነህና በመሳሰሉት የታሪክ ጸሃፊዎች የተጻፉትን የታሪካችን መጽሀፎች አዲስ አበባ በሚገኙት መጻህፍት መደብሮች ብታሥሱ ፈጽሞ አታገኙም:: የምታገኙት “ወሬሳው ካሳ” የተባለው የወያኔው ታሪክ በራዥ መጽሃፍ ብቻ ነው::

  4. yelij wushet lemin tiwashalachu? do you think the great Ethiopian people are this much foolish as you may think? do you think you can make your theories true by writing it in tigrigna? you are really idiots. fk u

    • ከሄደት የማትማሩ ጉግ ማንጉግ ከዚህ በፊት ወያኔ የኢትዮጵያ ታሪክ በሙሉ የአማራ ተረት ተርት ነው ብሎ ባደባባይ አልተናገረም ወይ ? ታዲያ አሁን እንደዚህ አይነት ወሸት ና የተጭበረበረ ታሪካ ላለመጻፋቸው ምን አይነት ማስረጃ እንዲቀርብልህ ትፈልጋለህ ከዚህ በፊት የሰሜን ተራሮችን አሁን ደግሞ ወልቃይት ጠገዴን የትግራይ ክልል ናቸው እያሉ ሲያስወሩና ሲሰብኩ አልሰማህም ወይ? የአማራና ቅማንትን ችግር እንዲህ ገኖ እንዲወጣ ያደረገው ማን እንደሆን አጠተህው ነው? ወያኔዎ አማራን በመሪፊ እየወጉ መካን አላደረጉም ወይ በኢ ች አይቭ እንዲያልቅ አልተደረገም ወይ? ለምንድን ነው ሃቁን እያወቅን ለማታለል የምንፈልገው ወንድም የራስህ የሆነ አጀንዳ ካለህ ያ ሊላ ጉዳይ ነው። ሰዎችን በስድብ እያሸማቀቁ ከመድረክ እንዲርቁ ማድረግ የናንተ ስራ መሆኑ ከተነቃበት ቆይቶውል። ስድብ እና ክህደት የደካሞች ጥበብ ናት።

  5. የህወኣት የበታችነት ችግር ለተቀሩት ብሄርና ብሄረሰቦች የስላም አየር እንዳይተነፍሱ እራሱን አንቱ ለማለት በኢትዮጵያ ምድር ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ይህዉ ለሃያ አምት የዉሸት ዘመን ደርሰናል ። አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ በነቃ አይምሮ በተለመደዉ በሃላዊ ጨዋነቱ መመርመርና ማየት ያለበት ከትግራ ብሔረሰቦች ዉስጥ አረመኔን የሆነዉን የትግራይ ነፃ አዉጪ ድርጂት በመምረጥ በተለያየ ጥበብ መዉጋት ፡ ከኢትዮጵያ ህዝቦች ሀብት ዘርፎ ያካበተዉን ማዉደም ከተቻለ የሃገሪቱ ንብረት ማድረግ ። በዚህ አጋጣሚ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለዉ የትግራይ ተወላጂ ጎራዉን መለየት ያለበት አሁን ነዉ ። እኛ ኢትዮጵያኖች በተለይም የኦሮሞዉ የአማራዉ ብሄረሰቦች ከሌሎችም አነስተኛ ቁጥር ካላቸዉ ቁርጠኛ የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች በማበር በፊትም እንደሚያደርጉት ኢትዮጵያ የላቀች ዲሞክራሲ የነገሰባት ታላቅ የተከበረች አገር ሆና ትቀጥላለች ። የአስተያየቴ መጨረሻም የኦሮሞና የአማራ ብሄረሰቦች አስቸኳይ አንድ ወጥ የጦር ሃይል እንዲመሰርቱና ሊያጠፋቸዉ የተዘጋጀዉን ወያኔ በጋራ እንዲመክቱ ። ድል ለኢትዮጵያ ህዝቦች ።

  6. There is no credible source for this. When someone doubts your story
    all you have to do is present the evidence, that is all. No need to insult the guy
    who is asking you for your source. The era of wore-tultula is over as Mulusew indicated.
    Your attempt to lead people towards hatred is criminal. So what is your source? Did you wrote
    It in your apartment?
    No wonder people refused to unite. It is because of fabricated stories and shady guys are all over the websites.

Comments are closed.

Share