“የምክክር ኮሚሽኑ ሰዎች በህግም በታሪክም ይጠየቃሉ። የአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ጭፍጨፋ ተባባሪ ናቸው” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት April 11, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ‘የምክክር ኮሚሽኑ ሰዎች በህግም በታሪክም ይጠየቃሉ። የአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ጭፍጨፋ ተባባሪ ናቸው” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 2 Comments From Zemedkun’s Telegram page “…ለትግራይ ጀነራል ሲሾም መቼም የታሰበ ነገር እንዳለ መገመቱ ዐማራን ይጠፋዋል ብዬ አልገምትም። አረጋ ከበደን ተማምኖ የተቀመጠ ዐማራ ስለሌለ ብዬ ነው። ትንኮሳው ከየትም ይምጣ ዝግጅቱ መቀጠል አለበት። ኦሮሞም ጥጋቡ እየበረደለት ነው የሚመጣው። ሁልጊዜ ሠርግ የለም። እንደ ትግሬ ጨዋ የሚሆንበት ቀን ይመጣል። አሁን ፍዳ መከራ ውስጥ ያለው ዐማራ ነው። ራብ እንቅልፍ አያስተኛም። መረገጥ፣ መዋረድ፣ መታገት፣ መገደል፣ በድሮን መጨፍጨፍ እንቅልፍ መዘናጋት አያመጣም። በሰቆቃ ውስጥ ያለን ሕዝብ ስብከት እንኳ የሚሰማበት አቅም የለውም። ኦሮሞም፣ ሌላውም አሁን እየበላ፣ እየጠጣ፣ ልጆቹ ዐማራ እያገቱ ጠግበው ስለሚያድሩ መስባታቸው፣ መወፈር መተኛት ማንቀላፋታቸው አይቀርም። ከቆላ ተንቤን ከደደቢት ተነሥቶ ካዛንችስ 22 ቺቺንያ የከረመው ወያኔ የተሸነፈው ስለጠገበ፣ ስለሰባ፣ አለሌ ስለሆነ እኮ ነበር። እናም ጊዜ ቂጣ ነው መገልበጡ አይቀርም። ዐማራው ግን በጀመረው መልኩ ራሱን እያበቃ ወደፊት ብቻ ነው የምለው። “…መጀመሪያ ወደ ዩኒቨርሲቲ የተላኩትን ዐማሮች ብጥብጥ በማስነሳት ስትሬት A የሚያመጡትን ተማሪዎች በሙሉ በጥይት፣ በሳንጃ ገደሉ። ከፎቅ ላይ ወርውረው፣ በመርዝ ዶርም ውስጥ እንዳሉ ገድለው፣ አግተው ወስደው፣ በመጨረሻም ከየክልሉ አባርረው ዐማራን ከትምህርት አራቁት። ቀጥለው ወያኔና ኦሮሙማው ተጠቃቅሰው ወያኔ በዳስ ያኖረችውን የዐማራ ትምህርት ሂደት፣ ወያኔና ኦሮሙማ አሳዳጅና ተሳዳጅ፣ አፈግፋጊ በመሆን ሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜን ሸዋን ትምህርት ቤቱን ሁላ አወደሙት። ቆይቶ መከላከያው ካምፕ አደረገው ትምህርት ቤቱን ሁላ። ዴስኩን አነደደው። ኮምፒየተሩን፣ ፕላዝማውን ሁሉ አደቀቀው። ጣሪያውን በሳሳው። ከዚያም አልፎ በድሮን አወደመው። አሁን ደርሶ ለዐማራ አዛኝ ቢመስል ማን ሊሰማው? የዐማራ ሕጻናት ከትምህርት ከተገፉ ቆዩ። የተማሩትም በጅምላ እንዳያልፉ ከተደረጉ ቆዩ። ምን እንዳይቀርብኝ ብሎ ነው ዐማራው። መፍትሄው መታገል ብቻ ነው። የፈለገ ጊዜ ይውሰድ መፍትሄው መታገል፣ ነፃ መውጣት ብቻ ነው። “…አሁን ትግራይ፣ በጀነራል እና በነባር ታጋዮች ነው የምትመራው፣ የኦሮሙማውም ኃይል በኮሎኔል አቢይ፣ በጀነራል ብራኑ፣ በይልማ መርዳሳ ነው የሚመራው። ዐማራም በአረጋ ከበደ ተስፋ አድርጎም ባያውቅ፣ ጄነራሎቹን፣ ኮሎኔሎቹን መርምሮ ይጠቀምባቸው ባይ ነኝ። • ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ። Reply ኢንጅነር ከመሳይ መኮንና ከሃብታሙ አሰፋ ህብረት ራዲዮ በስተቀር ባትቀርብ ጥሩ ሃሳብ ነው። Reply Leave a Reply to Alemu Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story “አብን ከዚህ በኋላ ከመኖሩ ይልቅ ባለመኖሩ የአማራን ሕዝብ የሚጠቅም ፓርቲ ነው” ሰቆቃዎ አብን ! Next Story “ህወሓት ተቋማዊ ነፃነቱን አስከብሮ የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል በመሆን በጋራ ይሰራል” ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር)
From Zemedkun’s Telegram page “…ለትግራይ ጀነራል ሲሾም መቼም የታሰበ ነገር እንዳለ መገመቱ ዐማራን ይጠፋዋል ብዬ አልገምትም። አረጋ ከበደን ተማምኖ የተቀመጠ ዐማራ ስለሌለ ብዬ ነው። ትንኮሳው ከየትም ይምጣ ዝግጅቱ መቀጠል አለበት። ኦሮሞም ጥጋቡ እየበረደለት ነው የሚመጣው። ሁልጊዜ ሠርግ የለም። እንደ ትግሬ ጨዋ የሚሆንበት ቀን ይመጣል። አሁን ፍዳ መከራ ውስጥ ያለው ዐማራ ነው። ራብ እንቅልፍ አያስተኛም። መረገጥ፣ መዋረድ፣ መታገት፣ መገደል፣ በድሮን መጨፍጨፍ እንቅልፍ መዘናጋት አያመጣም። በሰቆቃ ውስጥ ያለን ሕዝብ ስብከት እንኳ የሚሰማበት አቅም የለውም። ኦሮሞም፣ ሌላውም አሁን እየበላ፣ እየጠጣ፣ ልጆቹ ዐማራ እያገቱ ጠግበው ስለሚያድሩ መስባታቸው፣ መወፈር መተኛት ማንቀላፋታቸው አይቀርም። ከቆላ ተንቤን ከደደቢት ተነሥቶ ካዛንችስ 22 ቺቺንያ የከረመው ወያኔ የተሸነፈው ስለጠገበ፣ ስለሰባ፣ አለሌ ስለሆነ እኮ ነበር። እናም ጊዜ ቂጣ ነው መገልበጡ አይቀርም። ዐማራው ግን በጀመረው መልኩ ራሱን እያበቃ ወደፊት ብቻ ነው የምለው። “…መጀመሪያ ወደ ዩኒቨርሲቲ የተላኩትን ዐማሮች ብጥብጥ በማስነሳት ስትሬት A የሚያመጡትን ተማሪዎች በሙሉ በጥይት፣ በሳንጃ ገደሉ። ከፎቅ ላይ ወርውረው፣ በመርዝ ዶርም ውስጥ እንዳሉ ገድለው፣ አግተው ወስደው፣ በመጨረሻም ከየክልሉ አባርረው ዐማራን ከትምህርት አራቁት። ቀጥለው ወያኔና ኦሮሙማው ተጠቃቅሰው ወያኔ በዳስ ያኖረችውን የዐማራ ትምህርት ሂደት፣ ወያኔና ኦሮሙማ አሳዳጅና ተሳዳጅ፣ አፈግፋጊ በመሆን ሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜን ሸዋን ትምህርት ቤቱን ሁላ አወደሙት። ቆይቶ መከላከያው ካምፕ አደረገው ትምህርት ቤቱን ሁላ። ዴስኩን አነደደው። ኮምፒየተሩን፣ ፕላዝማውን ሁሉ አደቀቀው። ጣሪያውን በሳሳው። ከዚያም አልፎ በድሮን አወደመው። አሁን ደርሶ ለዐማራ አዛኝ ቢመስል ማን ሊሰማው? የዐማራ ሕጻናት ከትምህርት ከተገፉ ቆዩ። የተማሩትም በጅምላ እንዳያልፉ ከተደረጉ ቆዩ። ምን እንዳይቀርብኝ ብሎ ነው ዐማራው። መፍትሄው መታገል ብቻ ነው። የፈለገ ጊዜ ይውሰድ መፍትሄው መታገል፣ ነፃ መውጣት ብቻ ነው። “…አሁን ትግራይ፣ በጀነራል እና በነባር ታጋዮች ነው የምትመራው፣ የኦሮሙማውም ኃይል በኮሎኔል አቢይ፣ በጀነራል ብራኑ፣ በይልማ መርዳሳ ነው የሚመራው። ዐማራም በአረጋ ከበደ ተስፋ አድርጎም ባያውቅ፣ ጄነራሎቹን፣ ኮሎኔሎቹን መርምሮ ይጠቀምባቸው ባይ ነኝ። • ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ። Reply