September 7, 2024
1 min read

ብጹዕ አቡነ አብረሃም በቤተ ክርስትያን ውስጥ ላሉ የእናት ጡት ነካሾች ሌባዎች ጉቦ ተቀባዎች አንድ ሊባሉ እንደሚገቡ ፓትርያርኩ ባሉበት አሳሰቡ!

ብጹዕ አቡነ አብረሃም በቤተ ክርስትያን ውስጥ ላሉ የእናት ጡት ነካሾች ሌባዎች ጉቦ ተቀባዎች አንድ ሊባሉ እንደሚገቡ ፓትርያርኩ ባሉበት አሳሰቡ!

2 Comments

  1. በቀጥታም (በአደባባይም) ይሁን በጓዳ (በየቢሮው) በንፁሃን ደምና እና የቁም ሰቆቃ ከተጨማለቀውና እየተጨማለቀ ከቀጠለው የጎሳ አጥንትና ደም ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኛ ገዥ ቡድኖች ሥርዓት ጋር መተሻሸት ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪ እኩል ወይም በበለጠ አብይ አህመድንና ካምፓኒውን (ገዥ ቡድኑን) የሚያወድሱ ጨካኝ ግለሰቦችን/ካድሬዎችን የጵጵስና አልባሳትን አጎናፅፎና ክቡር መስቀሉን አስጨብጦ የሃይማኖቱ ከፍተኛና በቅዱስነት የሚጠራ አባላት አድርጎ ግልፅና ግልፅ ከሆነ ዘመን ስላስቆጠረው የውስጥ ሙስና እና ሌላም ብልሹነት እውነቱን ዘረገፉት/ዘረጠጡት/ተጋፈጡት እያስባሉ ማስነገር ምን የሚሉት የሃይማኖት መሪነት ነው???

    ወደድንም ጠላንም/ተዋጠልንም አልተዋጠልንም አንደ ነገር እውነት ነው ። የህዝብ ስቃይና ውርደት ያለ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ፈፅሞ የማይወገድ መሆኑ ። እናም እውነተኛ የሃይማኖት መሪዎች ከሆን ያ እውነት እውን እንዲሆን ከእኩያን ፖለቲከኞች ጋር የምናደርገውን ወራዳ መተሻሸት አቁመን ለመከረኛው አማኝ ብቻ ሳይሆን ለመላው ህዝብ ነፃነትና ፍትህ በፅዕናት መቆም የግድ ሊሆንብን ይገባል!!!

    የመከራና የውርደት ፖለቲካ ሥርዓት ሥር በሰደደበትና በተስፋፋበት ግዙፍና መሪር እውነታ ውስጥ እየጓጎጡ ስለ ሃይማኖት ነፃነት እና ከሙስና እና ከዝርፊያ ነፃ ስለመሆን መስበክ ራስንና ተቋሙን ከማስገመት በስተቀር የሚያስገኘው አንዳችም ፋይዳ የለውም!!!

  2. ማሳሰብ ብቻ ሳይሆን ሰብሰብ አድርጎ ከአቶ ቀሲስ በላይ ጋር አገር ሰላም እስኪሆን ይቆዩ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

193579
Previous Story

”የአብይ አህመድ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ገበያ መር ሳይሆን ጠመንጃ መር ነው” ፕ/ር ተሾመ አበበ

Amhara
Next Story

አማራ መታገል ያለበት ለመኖር ብቻ ሳይሆን ታሪኩ እየተገሸለጠ እንዳይጣል፣ መቀበሪያ እንዳያጣና የተቀበረውም በግኒደር እየታፈሰ መወርወሩ እንዲቆም ነው!

Latest from Blog

blank

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ
blank

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ
blank

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop