June 10, 2024
1 min read

“ይህ መንግስት ፀረ አማራ ብቻ ሳይሆን ፀረ ኢትዮጵያም ነው ” ዶ/ር አክሎግ ቢራራ.- ክፍል – 1

191070

 

“ይህ መንግስት ፀረ አማራ ብቻ ሳይሆን ፀረ ኢትዮጵያም ነው ” ዶ/ር አክሎግ ቢራራ.- ክፍል – 1

2 Comments

  1. ውድ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ፣
    የሰጠኸውን ትንተና መሰል ነገር አዳመጥኩት። ነገሮችን በስርዓት ግልጽ ከማድረግ ይልቅ ስለ አገራችንና ሰለ ዓለም ፖለቲካ ጠለቅ ያለ ዕውቀት የሌለው ሰው ሊረዳው በሚችል መልክ የቀረበ አይደለም። በመጀመሪያ ደረጃ የዛሬው የአገራችን የተዘበራረቀ ፖለቲካና በግልጽ የሚታየው የኢኮኖሚ ቀውስ የውጭ ኃይሎች እንደሌሉበት አድርገህ ነው ለማቅረብ የሞከረከው። በተደጋጋሚ በሰጠኹት ትንተና ወያኔ ወይም ህወሃትና የአቢይ አገዛዝ፣ ሁለቱም የአሜሪካን ፕሮጀክቶች እንደሆኑ ነው። ከሰማይ ዱብ ያሉ ኃይሎች ሳይሆኑ በጊዜው የነበረውን ፖለቲካ የባሰውን ለማተራመስ ሲባልና ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እንደ ወያኔ የመሰለው ኃይል ስልጣን ላይ መውጣት አለበት። ወያኔን በመርዳትና በማማከር፣ እንዲሁም የኢትዮጵያን የስለላ መረብ በመበጣጠስ ወያኔን ስልጣን ላይ ያወጣው የአሜሪካንና የእንግሊዝ ኢምፔሪያሊስት ኃይሎች እንደሆኑ ይታወቃል። ይህንን ለመናገር አትደፍርም። ምክንያቱም አንተ ራስህ የአሜሪካኖች ሰው ስለሆንክ ነው። ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ ተግባራዊ ያደረገው የጎሳ ፌዴራሊዝም የከፋፍለህ ግዛው ፖለቲካ ነው። ይህም በአሜሪካኖችና በተቀሩት የካፒታሊስት አገሮች ዕውቅና የተሰጠው ነው። በዚህ መልክ በአንድ አገር ውስጥ ፖለቲካው ሲዋቀር ዘለዓለማዊ ውዝግብ ይኖራል። በሁለተኛ ደረጃ የኢኮኖሚ ፖሊሲውን ስንመለከት በዓለም የገንዘብ ድርጅትና በዓለም ባንክ የረቀቀ ነው።ይህም ፖሊሲ ኒዎ-ሊበራሊዝም ይባላል። ይህ ዐይነቱ ፖሊሲ ደግሞ ወደ ተግባር ሲመነዘር ጥቂቶችን የሚያደልብና ሰፊውን ህዝብ ወደ ባሰ ድህነት የሚገፈትር ነው። የኢኮኖሚ ፖሊሲው ለዘረፋ የሚያመች ነው። ፖሊሲው አዲስ ህዝባዊ ሀብት እንዲፈጠር የሚያደርግ አይደለም። ይህ ፖሊሲ በአገራችን ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የአፍሪካ አገሮች በተግባር ላይ በመዋል የባሰ ዝብርቅርቅነትን ነው ያመጣው። ለአገር ውስጥ ገበያ መስፋፋት የሚያመች አይደለም። ይህ ሁሉ እየታወቀና አገራችንም እዚህ ዐይነቱ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣ የባህልና የስነ-ልቦና ቀውስ ውስጥ ለመግባት የቻለችው በአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ሆኖ ሳለ አንዳችም ቦታ ላይ ደፍረህ ለመናገርና ለማስተማር አትሞክርም። ምክንያቱም በጭንቅላትህ ውስጥ የቀረፅከው አስተሳሰብ ስለሚበላሽ። በጣም የሚያሳዝን አቀራረብ ነው። በተለይም ወጣቱን አዲስ ዕውቀት የሚያስጨብጠው አይደለም።

    ፈቃዱ በቀለ

  2. Dear Dr. Aklog Birarra,
    The way how you try to analyze the political and economic situations of our country is very confusing. I do not see any methodological or scientific analysis. First of all, TPLF is the project of the American and the British imperialism. It was supported and financed, especially by the American government in order to introduce a divide and rule system in our country, what we call it Ethnic federalism. Secondly, the economic policy of the TPLF was formulated by the IMF and the World Bank. The name of the economic policy is Neo-liberalism. Such an economic policy has the sole purpose of creating unequal development. Under the name of free market economic policy, everything must be left to the so-called market forces. This kind of free market economic policy, when it is implemented in countries like Ethiopia where the productive forces are underdeveloped, it deepens underdevelopment, rather than bringing real economic development. In short, you try to save the image of the American Imperialism as if it has nothing to do with all the dirty jobs, what the TPLF and the regime of Abiy Ahmad have inflicted upon our country and our people.
    Fekadu Bekele

Leave a Reply

Your email address will not be published.

191064
Previous Story

አገዛዙ ለ 2017 በቂ በጀት የለኝም አለ | መነጋገሪያ የሆነው እንግልዚያዊው ስለፋኖ የተናገረው | “ጨርሰናል ባህርዳርን እንይዛለን” ፋኖ | “ከፋኖ ጋር መሞት ይሻላል”

Abiy Ahmeds self dialogue committee 1
Next Story

ፍኖተ እንጦሮጦስ -የብልጽግናው ፖለቲካ ድርድር፣

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop