ጎጃም ተጋድሎው ተቀጣጥሏል | በአማራ በበርካታ ቦታዎች ውጊያዎች እየተደረጉ ነው፥ ትልልቅ ከተሞች በፋኖ እጅ ገብተዋል፥ የአምኒስቲ ሪፖርት፥ ኮሬ ነጌኛ፥ ሀዋሳ ሀዘን ላይ ናት

February 27, 2024

1 Comment

 1. ላይቀርልህ መሞት ከቤት ተጎትቶ
  ውጣና ግጠመው ጥቁሩን ሰላቶ
  ቁጭ ብለህ አትጠብቅ የኦነግን አውሬ
  ነገ ይመለሳል ካልገደለህ ዛሬ
  ሲቆረጣጥምህ ጨካኙ ወሃቢ
  ጋቢ ተከናንበህ አትሁን ታዛቢ
  ባርያ ሊያረግህ ነው የላከብህ ፈንጋይ
  ባንተው አምባጓሮ አትሁን ገላጋይ
  ቤትህ ተጎልተህ አትጠብቅ ወረፋ
  እንቅልፍ አይኖረውም አንተን ሳያጠፋ
  አምና አርሲ ነበር ዛሬ መጥቷል ደጅህ
  አምና ባሌ ነበር ዛሬ መጥቷል ደጅህ
  አምና ሊሙ ነበር ዛሬ መጥቷል ደጅህ
  አምና ጠረፍ ነበር ዛሬ መጥቷል ደጅህ
  እስከ ዘር ማንዘርህ ጨርሶ ሊፈጅህ
  ባንተ ደም ሳይሞሉ አባይና ጣና
  በሚገባው ቋንቋ አናግረው ውጣና
  እጅ እግር አጣጥፈህ
  ብትቀመጥ አርፈህ
  ወስኖ ሊፈጅህ
  ይመጣል እደጅህ
  ስለዚህ አስቀድመህ
  መክትና አንክት ይሄን አውሬ ገጥመህ።
  ወንድምህን ገድሎ መንገድ ላይ ሲያሰጣ
  መሆኑን ተረዳ ወዳንተ እየመጣ
  እቤት አትጎለት በእተርፋለሁ ተስፋ
  ውጣና ግጠመው አካፋን ባካፋ
  መጠበቁን ትተህ
  እስክትውጣ ድረስ ከቤት ተጎትተህ
  ያለህን ያዝና
  ቀነጣጥሰህ ጣለው አለበት ሂድና
  ጠላት ሲዘባነን ባገርህ ጎዳና
  ይሄም እንኳን ራሱ ትልቅ ሞት ነውና
  በነበላይ ምለህ
  አስወጣው ነቃቅለህ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Koree Nageenyaa
Previous Story

ቆሬ ነጌኛ ወይም የፀጥታ ኮሚቴ የተባለው አፋኝ ቡድን የገደላቸው high profile ሰዎች መካከል

Abiy Ahmed Ali Must be handcuffed and brought to International Court 1 1
Next Story

አሜሪካ አመረረች አብይ እጅ ላይ ካቴና | አዲስ የተመረቀው ልዩ ኃይል ፈረሰ | ፋኖን የተቀላቀለው ኮለኔል ሌላ ያልተሰሙ የሰራዊቱን ሚስጥሮችን አወጣ | በሸዋ ኮማንዶ ተማርኳል በርካታ ሰራዊት ተደምስሷል ፋኖ ማርሸት

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም
Go toTop