የፋኖ መሪ ተሰዋ 1ሲሰዋብን 1ሺ እያደረግን እየተበቀልን ነዉ የፋኖ ቃል አቀባይ | የፋኖ ድል በወሎ እና ጎጃም |

የፋኖ ድል በወሎ እና ጎጃም | ባለስልጣናቱ በሀይላንድ ተመታቱ |

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰበር ዜና - የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታገቱ

3 Comments

  1. አገኘሁ ተሻገር የልጅ ልጆችህ እንዲህ ካንተ በፊት ሲወድቁ አንተ ለሆድህ ብለህ በአረቄ ፈንድተህ ብትሞት ምን ይሰማሃል?

  2. ክብር ያለህ የፋኖ መሪ ነህ አምላክ ጥበቃውን ያድርግልህ ሌሎች ካንተ ቢማሩ በዚህ ሁኔታ ላይ ሁኖ የታረመ አንደበት የተረጋጋ ተክለሰውነት በርታ ወንድማችን፡፡

  3. “የአንድ ታጋይ ሞት በሺህ አናርኪስት ነፍስ/ደም ይመነዘራል!” ይል ነበር የደርግ/መኢሶን መንግስት ድሮ፡፡ በወቅቱ “አናርኪስት” ማለት በክተማ ትጥቅ ትግል ያካሂድ የነበረው ኢህአፓ ነው፡፡ አሁን ያው መፈክር ቦታ እና አቅጣጫ ብቻ ቀይሮ ክ50 ዓመት በኋላ ተመልሶ መጣ፡፡ “ክታሪክ እየኮረጁ ታሪክ ራሱን ደገመ ይሉናል” ያለው ማን ነበር?
    “An eye-for-an-eye leaves the whole world blind!” – Mahatma Ghandi
    ሰላማችን ይብዛ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share