የአቶ አረጋ ከበደ መኪና በፋኖ እጅ ገብታለች አሁን በአማራ ህዝባዊ ሀይል ቃል አቀባይ አርበኛ ፋኖ ማርሸት ፀሐይ እየተሾፈረች ነው | “ፋኖ ገሎ ጨረሰን አንዋጋም” ጄኔራሎች

February 15, 2024

የርዕሰ መስተዳድሩ የአቶ አረጋ ከበደ መኪና በፋኖ እጅ ገብታለች አሁን በአማራ ህዝባዊ ሀይል ቃል አቀባይ አርበኛ ፋኖ ማርሸት ፀሐይ እየተሾፈረች ነው

“ፋኖ ገሎ ጨረሰን አንዋጋም” ጄኔራሎች

https://youtu.be/4DcKr2KtdhY?si=eeg7CevCFlMG–h9

 

1 Comment

  1. አረጋ ከቻለች በብስክሌት ካልሆነም ሰጋር በቅሎ ፈልጋ ወደ ስራ ትሂድ ስራም ከተባለ። መቼም ዋና ስራው ኢንቨስትመንት ላሳልጥ በፕላኑ መሰረት ስራን ላካሂድ ማለት ሳይሆን ስለ ደህንነቷ ማሰብ ነው። እንቅልፍ ከራቃት ውሎ አድሯል ሆዱን የወደደ ማለት ይህ ነው። አዝነውላት ነው እንጅ ፋኖ እይታ ውስጥ ነች ሱዳን ትርምስ ውስጥ ባይሆን ብር ብላ ትተርፍ ነበር።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

188811
Previous Story

ልዩ ምሽት በአዲስ አበባ -1930ዎች

finding sally photo of 1970s protest in ethiopia
Next Story

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት (ክፍል -፩-)

Go toTop