አጤ ምኒልክና ኢጣሊያኖች – ከታሪክ ማህደር February 13, 2024 ከታሪክ ማህደር Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email የታሪክ ጥናት ለሕሙም አእምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው። በእደ ማርያም እጅጉ ረታ ኢትዮጵያ ጥንታውያን ከሚባሉት ሀገሮች አንዷ ስትሆን፣ ከአምስት ሺህ ዓመት ያላነሰ ታሪክ አላት። በእነዚህ ዘመናት፣ ቀደምት አባቶቻችን ሠርተው፣ ትተውልን ካለፉት ሥራዎች መካከል የአክሱም ሐውልት፣የላሊበላ ቤተ መቅደስ ሕንፃዎች፣ የጎንደር ቤተ መንግስቶች ለምስክርነት የሚጠቀሱ ናቸው። ባለፉት በእነዚህ ዘመናት ሀገራችን የእርስ በርስ ጦርነትና ከውጭ በመጡ ወራሪዎች፣ ብዙ ቅርሶች ወድመዋል፣ የሰዎች ሕይወት ጠፍቷል። ከእዚህ ሁሉ ፈተና በኋላ፣ በዐሥራ ስምንተኛውና ዐሥራ ዘጠነኛው ምዕት ዓመት፣ ሀገራችን ዘመነ መሳፍንት በመባል የሚታወቀው ጊዜ ውስጥ ገባች። ያ ወቅት ደግሞ አውሮጳውያን አፍሪቃን እንደ ቅርጫ ሥጋ ለመከፋፋል ወስነው ዘመቻቸውን የጀመሩበት ወቅት ነበር። ትረካውን ለማድመጥ –https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/tereka/Emperor%20menelik_final_26-Dec-2020.mp3 የአማርኛ ጽሑፉን ለማንበብ- http://amharic.thehabesha.com/wp-content/uploads/2024/02/atse-menelik28Feb2013.pdf Beide Mariam Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story በፋኖ እና በብልጽግና አገዛዝ መካከል ድርድር ስለሚባለው አደገኛ ውዥምብር ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያይል በተገቢው ሊታወቅ ያስፈልጋል Next Story የመራዊ ጭፍጨፋ ትዕዛዝ የሰጠኝ አብይ ነው | ንጉሱ ጥላሁን ከስልጣን ተነሱ | የአዲስ አበባየሰራተኞች ንቅናቄ | አብይ አህመድ ወታደሮች መኪናው ተገለበጠ 2 ጀኔራሎች ሞቱ|