የአብይ የፓርላማ ቅጥፈት | ሰበር የድል ዜና! 147 አየር ወለድ ኮማንዶ አባላት ተገደሉ | የወልድያ ህዝብ የተናገረው

 

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  "የተረፉትን በአስቸኳይ አስወጣቸው” አብይ - አበባው በአንቶኖቭ ጦሩን እያሸሸ ነው - ሽመልስ የአብይን ጉድ በአደባባይ ዘረገፈው

2 Comments

  1. Well, the question of who he is and what he is for was crystal clear at least 5 years ago and that has been proved when he has caused extremely untold sufferings of the people !!!
    What makes us painfully not only weak but jus like babies cry subjects of Anyi is our own political stupidly of picking up his deadly agenda even right in front of innocent kids, youth, and elderly dead bodies who were deprived of respectful burial !!!!

    I do not really know how it makes sense to waste time and other precious resources by asking logical questions about the man who is a very illogical, brutal and dangerous animal in human blood and flesh !!!!
    I am not saying that it is not necessary to tell his cruelty and stupidly . Not at all!!! What I am saying is that knowing that he is the most dangerous creature in this 21st century to the very existence of the people and survival of the country, why don’t we just focus on the question of what we need to do to save our lives and our children and our country !!!i

    I strongly want to believe that it is not the time and the situation to pick up agendas of those idiot and brutal ruling elites , but to have a very deep and serious conversations on the very question of how we come together urgently and get rid of dangers politicians creatures such Abyi before they totally put us in a situation extremely difficult to reverse !!!!

  2. ሽመልስ አዘናግቶ አንገቱን ሊለው አስቧል የሚል ጥርጣሬም በስፋት ይወራል፡፡ ሃይልም አደራጅቷል አገር ምድሩ የሱ ሁኗል እየሰባበረም ነው የዶ/ር ዳኛቸው ተማሪ አይደል? ደቀ መዝሙሩ እንደ መምህሩ የሚሉት አይነት ነው፡፡ ዶክተሩም ስናይፐር ባይጨብጡም በማይክ ስናይፐር የተገደለም ሆነ የተፈናቀለ አማራ የለም ብለው የጠሚኒስትሩን አባባል ነው የደገሙልን፡፡ እውነትን በፍልስፍና መነጽር ፈልፍዬ እለያለሁ ያሉን ሰው በአይናችን የምናየውን በዚህ መልኩ ካቀረቡልን ምን ይባላል? እኔ እንኳን በግሌ ቴዎድሮስ ጸጋዬ የተባለው ጸረ ኢትዮጵያ ትግሬ ቀደም ብሎ ጀምሮ ሲያብጠለጥላቸው ጥሩ ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ይሆናል ብዬ ብዙ ሞግቼ ነበር አሁን ግን ሳየው ከዛ ብዙ አልፈዋል፡፡ የሳቸው ነገር ግራ የገባ ነው እንደ ሌሎቹ ማቴሪያላዊ ጥቅም ፈላጊ አይመስሉም እንደነ ዳንኤል ክብረት እንደ ብርሃኑ ነጋም ሆዳቸው በልጦባቸው ነው ዝና ፈልገውም ነው ማለት ይከብደኛል ፡፡ እንደው ምን ነክቶብን ይሆን የከሰሩ ሰዎችን (ዳንኤል ክስረትን፤ብርሃኑ ነጋን) የመሰሉ የክፋት ተምሳሌቶችን በመልካም ጎኑ አንስተው ፋኖውንና የተበደለውን አማራ የሚያጣጥሉት? ወደ ወልቃይትና ራያም ወጣ ገባ እያሉ ያደረጉት ጥረት ፍሬው አፍርቶላቸው ኮለኔሉም እንደሳቸው መናገር ጀምሯል ይላሉ፡፡ እንግዲህ ልብ ሰጥቷቸው ወደ ኢትዮጵያዊነት ቢመለሱ መልካም ነው ለኢትዮጵያ መበታተን ምክንያት ሁነው ስማቸው በክፉ ባይነሳ መልካም መሰለኝ ባሁኑ አድራጎታቸው ከቀጠሉ ሌላ ሳይሆን ህሊናቸው እረፍት ነስቷቸው በተኙበት ደርቀው ሊቀሩ ይችላሉ የሚል ፍራቻ አለኝ፡፡ አንድ ሰሞን እንዲሁ ከሳቸው ሰፈር ተው ቢባል እምቢ ብሎ ለአእምሮ በሽታ ተጋልጧል ከሚያልፉ መሪዎች ጋር ከመቆም ከማያልፍ ህዝብ ጋር መቆም ይሻላል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ተከለከሉ

Next Story

 ህይወት እደዋዛ – ቤተልሄም ጌታቸው

Latest from ዜና

ልዕልት ሂሩት ደስታ ምን አይነት ሰው ነበሩ?

ከአንሙት ስዩም እስካሁን በኖርኩባቸው አመታት የተረዳሁትና የገባኝ አንድ ነገር አለ፡፡ በዝህብ ላይ መጥፎ ስራ የሰሩትን ወንጀለኞች ለፍርድና ለቅጣት የማቅረብና የማስፈረድ ልምድ ያለንን ያህል፤ መልካም ለሰሩት ግለሰቦች ግን ተመጣጣኝ የሆነ የስማቸው

Share