የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሀገር ጥለው መሰደዳቸው በሰበር ዜና ተሰማ
????በወቅቱ እርግጠኛ አልነነርኩም አሁን ግን ደጋግሜ ሳዳምጠው የተፈጠረውና እየሆነ ያለው በትክክል እሳቸው ከሚሉት ጋር አንድ እየሆነ ነው ????
ምናልባት ብልፅግናዎች እንደ አዲስ በደንብ ቢያዳምጡትና ቢያስቡበት መልካም ይመስለኛል ????♀️… pic.twitter.com/JL7nyrXvYW
— ꧁༒☬????????????????????????????????????????????????????????????☬༒꧂ (@SmartEthiopians) February 4, 2024