የአማራ ሞት ያሳስበኛል!” የኢሱ መግለጫ የኤርትራ | ታሪክ ተሰርቷል ባድል ተሳካ- ጎጃም አብይ ወደቀ- ፋኖ በደማቅ አስመረቀ ስራው ተሰራ

 

https://youtu.be/psAfZUOoKNw?si=BIKvjFHm5GW3LhH1

ተጨማሪ ያንብቡ:  መኢአድ ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሊያደርግ ነው

2 Comments

  1. በሄደበት ተከትለው አሳድደው ገደሉት አሳደዱት አቃጠሉት አረዱት ዛሬ ደግሞ ወደ ክልል ሂደው አትረስ አትነግድ አያቶችህ ባቆሙት አገር ድርሽ አትበል አሉት አዋረዱት ይህን ያየ አምላክ ገና ይቀጣቸዋል፡፡ አገኘሁ ተሻገር፤ደመቀ መኮንን፤ዳንኤል ክብረት፤ አብይ ሰሞኑን ያሰራቸው ምናምን ቧ ያለው፤ገዱ አንዳርጋቸውና ሌሎችም ጓዶቻችሁም ያልታሰሩትም ሌሎች ሆድ አደሮችም ካርዳችሁ ተቃጥሏል ብትችሉ አገኘሁ ሰክሮ እንደተናገረው በድፍረት ከቻላችሁ አጼ ቴዎድሮስ የጠጧትን ጠጧት ዊስኪ ማለታችን ግን አይደለም፡፡ ይህን በማድረግ ታሪክ ልትሰሩ ሳይሆን የስቃያችሁን ጊዜ እንድታሳጥሩ ነው፡፡

  2. ኤርትራን እንደ መሲህ የምትስሉ ወራዶችም ገታ አድርጉ ኢትዮጵያን ኦሮሙማና ትግሬ አዋረዳት እንጅ ትልቅ አገር ነች፡፡ ኤርትራኖች ሚኒስተሮቻቸው በበጎ አድራጎት የሚሰሩ አገር ያልሆኑ አገር የተባሉ ናቸው፡፡ አንዳንዶችም የአለምን ፖለቲካ በሚሊትሪ በኢኮኖሚም ጭምር የሚያሽከርክሩ አደርጋችኋቸው ትስሏቸዋላችሁ እንዲህም አይደለም፡፡ በእርግጥ የትግሬን ተንኮል ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ለዛ ይረዱ ይሆናል ትግሬንም አሰልጥነው እዚህ ያደረሱ እነሱ በመሆናቸው ማርከሻውንም ያዉቁታል ትግሬም እነሱ ፊት ደፍሮ አይቆምም፡፡ ትግሬም አድብቶ የሚጠብቀው አፈወርቂ እስኪሞት ነው እሱ ደግሞ እየታደሰ መሄድ አምጥቷል፡፡ እሱም መሞትን ረስቷል ከሱ በኋላ ኤርትራ ምን ልትሆን ትችላለች? አስጨናቂ ነው፡፡ ምን ጠቅላላ ኢትዮጵያ ነው ያሉት ትግሬው ሲሄድ እነሱ ትግሬው ሲመለስ ድምጽ አጥፍተው ቁጭ ነው ይገርማል አጃሂብ አሉ የወሎው ሼህ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share