የአብይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ አረመኔ በምሥራቅ ሸዋ በረኽት ወረዳ በድሮን ከ20 በላይ ንጽሐን ዐማራ ገበሬዎችን አስጨፍጭፏል

October 19, 2023

ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)

AMHARA  PEOPLE’S  ORGANIZATION (APO)

ባሕር ዳር በረኸት ደራ መራቤቴ

በትናንት ጥቅምት ፬ ቀን ፳፻፲፮ዓ.ም በምሥራቅ ሸዋ በረኽት ወረዳ መተኽብላና ምንታምር አካባቢ ያቢይ አሕመድ ኦነግ ወራሪ ከሸዋ ምንጃር በረኸት ያማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ጋራ በግንባር ገጥሞ ሲደመሰስና ብትንትኑ ሲወጣ ከደብረ ዘይት የአየር ኃይል ቅጥር ግቢ ማስወንጨፊያ በሁለት ጊዜ የሰዉ አልባ የጦር አዉሮፕላን/ድሮን በረራ ከ20 በላይ ንጽሐን ዐማራ ገበሬዎችን አስጨፍጭፏል። ብዙዎችም ቆስለዋል፣ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸዉም ይገኛሉ።

ቀደም ብሎም ጠላት በደብረ ብርሃን፣ በሸዋ ሮቢት እንዲሁም በጎጃም ቡሬና ፍኖተ ሰላም ፣ ደምበጫ  ወዘተረፈ በሰዉ አልባ የጦር አዉሮፕላን ወይም ድሮን ጥቃት ከሦስት መቶ በላይ ስላማዊ ሰዎች መገደላቸው አይዘነጋም።

ያቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ አረመኔ ሰላቢ፣ ዘራፊ ሌባ፣ ሴትን በመንጋ ደፋሪና ገዳይ፣ ቡከን አዉሬ ሠራዊት ለደረሰበት ሽንፈትና በያለበት መመንጠር  ለበቀል ብሎ ሰላማዊ ዐማራዎችን ከሕፃናት እስክ አዛዉንት ጨፍጭፏል።

ፋኖን በግንባር ገጥሞ የማይዋጋ ፈርጣጭ ከባድ መሣሪያዉን በሕዝብ መኖሪያ ቤቶች፣ በቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ፣ በሆስፒታልና ትምህርት ቤቶችን ወዘተረፈ ምሽግ አደርጎ በመተኮስ ንጸሐን ገበሬዎችን፣ አዛዉንቶችን፣ካህናትና መናንያን መነኩሴዎችን፣ የአብነት ተማሪዎችንና አስተማሪዎቻቸዉንን በገፍ መግደልን በያለብት ቀጥለዉበታል። ትናንት በበረኽት መተኽብላ የተደረገዉ የሰዉ አልባ አዉሮፕላን ወይም ድሮን ጥቃትና ጭፍጨፋ አዲስ ሳይሆን ባለፉት ወራት በደብረ ብርሃን፣ በሸዋ ሮቢት፣ በፍኖተ ሰላም በቡሬና በደንበጫ፣ በወልዲያ ወዘተረፈ በአቢይ አሕመድ ፋሽስት ኦነግ ኦሮሙማ መከላከያ የተፈጸመዉና የሚፈጸመዉ የጦር ወንጀል ድርጊት ነዉ።

ከሳምንት በፊትም በመራቤቴ ደራ ወረዳ ያማራ ሕዝብ መኖሪያ ቀበሌዎች ተለይተዉ፣ የኦነግ ሠራዊት በአቢይ አሕመድ መከላከያ ተብዬው ጉንደ መስቀል ከተማ ከመሽገዉ ጋራ ተቀናጅተዉ ከ270 በላይ ዐማሮችን ጨፍጭፈዋል። በሰለልኩላ፣ በሳላይሽ ወዘተረፈ ስምንት ቀበሌዎች ብዙ ቤቶች ተቃጥለዋል፣ ሃብት ንብረት ተዘርፈዋል። ደራ በነአቢይ አሕመድ ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሙማ ፋሽስታዊ ገዥዎች አስተባባሪነት ከወለጋና ምዕራብ ሸዋ የመጣዉ ኦነግ/ሸኔ የተባለዉ አራዊት መንጋ መፈንጫ ሆኗል።

በደራ መራቤቴና በምንጃር አዉራጎዳና ባማሮች ላይ በደረሰዉ ፍጅት፣ ሃብት ንብረት መዉደምና መፈናቀል ዐሕድ የተሰማዉን ከፍተኛ ቁጣና ወቀሳ ያቀርባል።

ስለምን ቢባል ዐሕድ አስቀድሞ ለደራ መራቤቴ ፋኖዎች ተጨማሪ ድጋፍ ከምሥራቅ ጎጃም ሸበል ብረንታ እንዲሁም ከዐማራ ሳይንት በአስቸኩዋይ ወደ ጉንደ መስቀል በማስገባት ያቢይ መከላከያ እንዳይገባ፣ ገና በመንገድ ላይ እያለ እንዲመታ፣ ከሰላሌ ፍቼም እንኩዋ እንዲመነጠር፣ የወራሪው ጋላ ሠራዊት ወደ ጎጃም በምደር በደጀን በኩል እንዳይገባ አባይ ማዶ ጎኀ ጽዮን ሰላሌን በመያዝ እንዲመታ የታቀደዉ ስልት ባለመተግበሩ ነዉ የደራ ዐማሮች ለኦነግ አረመኔ ጋላ እልቂት የተዳረጉት። አሁንም ከጎጃምና ከዐማራ ሳይንት ያማራ ሕዝባዊ ኃይል ደራ ገብቶ በቦታዉ ካሉት ጋራ ተቀናጅቶ በጉንደ መስቀል ያለዉን መከላካያና ፌደራል ፖሊስ ተብዬ ጨፍጫፊ ኦነግ/ሸኔን በመደምሰስ መበቀል ግዴታ ነዉ። የመራቤቴ ፋኖች በከፍተኛ ጀግንነት ጠላትን ደምስሰዉ ወረዳቸዉን ከባንዳ ብልጽግና ነጻ አዉጥተዉ፣ ከሦስት ጊዜ  በላይ ወራሪ ጠላት የቃጣዉን ማጥቃት አክሽፈዉታል። የመራቤቴ አዉራጃ ሕዝብ ያቢይ አሕመድ ኦሮሙማ ብልጽግና ተብዬ አሽከር ምስለኔ ብአዴን የተባለዉን ባንዳ ጥርቃሞ አባሮ የራሱን አስተዳደራዊ መዋቅር ከዘረጋ ወራት አልፈዋል።

 

በምንጃር በኩልም ላለዉ የፋኖ ክፍለ ጦር ተጨማሪ ኃይል ከይፋት፣ ከደቡብ ወሎ፣ ከአፋር፣ ከአንኮበር፣ ከጠራ፣ ከአሳግርት ወዘተረፈ ገብቶ ቁልፍ ሥፍራዎችን ማለትም እንደ ፈንታሌን፣ አዋሽ ፣መተሃራ ወለንጭቴ፣ ናዝሬት፣ኤጀሬ፣ ሞጆ፣ ደብረ ዘይት፣ ዱኮም፣ የረር ወዘተረፈ በቅጽበታዊ የማጥቃት ዉጊያ ጠላት ባለመደምሰሱ ነዉ የምርኮኛዉ ብርሃኑ ጁላ መከላከያ ተብዬዉ ለአረመኔ ጋላ ጨፍጫፊዎች፣ ዘራፊዎችና አዉዳሚዎች ሰለ አመቻቸላቸው ነዉ አዉራጎዳና ያወደሟት። ቤቶች በመሉ ፈርሰዋል፣ የቤት ዉስጥ ቆሳቁስ ምንም ሳይቀር በጋላ መንጋ ተዘርፏል፣ መዉስድ ያልቻሉትን ሰባብረዋል፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮም ሳይቀር ጭነዉ ወሰደዋል። ጋሎች ይህን ለማደረግ የቻሉት በነአቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጁላ ወዘተ. ፋሽስት የኦሮሙማ መከላከያና ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ ጥበቃና ትብብር ባካባቢዉ ያለዉ የጅሌ ጋላ መጤ ዘላን ከብቶቻቸዉን ባማራዉ የጤፍ ማሽላና ልዩ ልዩ ሰብል ላይ አስማርተዋል። ከልቂት የተረፉት ከ፫ሽሕ በላይ ተፈናቅላዉ መልካጅሎ ያለምንም ርዳታ እስከ ዛሬ ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዉ ይገኛሉ።

ዐሕድ በደራ መራቤቴ፣ በሽዋ ሮቢት፣ በአዉራጎዳናና በበረኽት ወዘተረፈ ንጽሐን ዐማሮች ላይ የተፈጸመዉን ፍጅት አጥብቆ ይኮንናል። ከዚህም ሌላ በባሕር ዳር አዉራጃ ዙሪያ ከትናት በስቲያ በአረመኔዉ ጋላ ወራሪ የተፈጸመዉን የሰላማዊ ሰዎች ጭፍጨፋና የዘር ፍጅት፣ የ43 ሴቶችን አስገድዶ መድፈር፣ የግል ሃብት ንብረት ዘረፋ ያላም ማኅበረሰብ ያወግዝ ዘንድ ዐሕድ ይጠይቃል፣ ያሳስባል። በመንጋ ከተደፈሩት 18ቱ ሴቶች የከፋ ጉዳት ድርሶባቸዋል። አስፈላጊዉን ሕክምና ማግኘት አልቻሉም። ወራሪዉ ሆስፒታሉን የጦር ምሽግ አድርጎት አገልግሎት መስጠቱን አቁሟል።

ኦነጋዉያን የጉራጌ ጨቦ አዉራጃን ለመሰልቀጥ እያደረጉ ያለዉን ሴራ ዐሕድ በጥብቅ ይቃወማል። በሸዋ ክፍለ ሀገር ነባሩ የጉራጌ፣ የዟይ፣ ያማራ፤ የከምባታ፣ የጋፋት ወዘተረፈ ምድር ላይ ማንም ዘላን መጤ ሰፋሪ ሊፈነጭ አይችልም።

 

የመላዉ ሸዋ ፋኖዎች የማጥቃት ዉጊያዉን በማቀናጀት ደብረ ብርሃን አዲስ አበባ ያለዉን መስመር ከጠላት በመጽዳት ሸኖ/ቅምብቢት፣ አሌልቱ ሰንዳፋ በፍጥነት መያዝ አለባቸዉ። የኦነግ/ኦሕዴድ ልዩ ኃይል ፖሊስና ወራሪ ሠራዊት ከምድራችን ወግዳ ከመንዲዳ፣ ከሸኖ፣ አሌልቱ፤ ከመናገሻ አዉራጃ ከሰንዳፋ፣ አዲስ ዓለም፣ ሰበታ፣ ስሉልታ፣ አዲስ አበባ ወዘተረፈ ላይ ሰፋሪ ሆነዉ ዐማራን ለይተዉ ከልካይነታቸውና ኢሰባዊ ድርጊት እየፈጸሙ ያሉትን ሁሉም ተገቢ ዋጋቸዉን ማግኘት ይኖርባቸዋል።

 

ከወያኔ ትግሬ ትሕነግ ዉድቀት በሁዋላ በዘመነ አቢይ አሕመድ ኦነግ /ኦሕዴድ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥነት ባለፉት አምስት ዓመታት ዐማራዉ ለጋላ አረመኔ የቄራ ከብት ሆኖ ሲታረድ፣ ሲፈናቀል፣ በገፍ ተጨፍጭፎ በጅምላ ሲቀበር የነበረዉና ዛሬም ወራሪ አዉሬ ሠራዊቱን ካላፈዉ ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ የሚጨፈጭፈዉ ዐማራዉ ጠላቱን ለይቶ ባለማወቅ፣ ዘወተር “መንግሥት” ይድረስልኝ እያለ ዋና ጠላቱን መንግሥት ሕግና ሥርዓት ያስከብርለት መስሎት ማላዘኑ፣ በባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ፖለቲካ ለፈረሰች፣ ዐማራዉ ሕዝብ ተለይቶ በጨቁዋኝነትና በጠላትነት ተፈርጆ ለሚያልቅባት አገር ኢትዮጵያ አንድነትና መኖር እየዘመረ ኑሮ ብሎት ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች ኖሯል። ከእንግዲህ ግን ባማራ ሕዝብ ኪሣራ ኢትዮጵያ ለጋላና ትግሬ ቅጥረኛ መፈንጫ ሆና ፈጽሞ አትኖርም።

በመጨረሻም የፋኖ ዉጊያ በፍጥነት ወደ ወለጋ፣ መሓል ሸዋ፣ ምሥራቅ፣ ድቡብና ምዕራብ ኢትዮጵያ መድረስና ያቢይ አሕመድ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥነትን ቀብሮ አዲስ መንግሥት መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በደሞክራሲያዊ ነፃ ምርጫው ይወስናል። የኦነግና ትሕነግ የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ፌደራሊዝም ይቀበራል።

የዘር ፍጅትና ማጽዳት፣ የሰባዊ መብት ጥሰት የፈጸሙና ያስፈጸሙት ወንጀለኞች ለፍርድ ይቀርባሉ።

 

ድል ለዐማራ ሕዝባዊ ግንባር!

ፍትሕ ለሁሉም የሕሊና እስረኞች!

ዐሕድ በኢትዮጵያ የባንቱስታን አፓርታይድ ፋሽስት ገዥ ጥርቅሞ የተፈጸመዉን የዐማራ ሕዝብ የዘር ፍጅትና ማጽዳት፣ የሰባዊ መብት ጥስት ወንጀልን ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ እንዲያወግዝና ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ ይጠይቅ ዘንድ ይማጸናል።

 

ኦነግ/ኦሕዴድ ኦሮሙማ ፋሽስት ጥርቃሞ ይዉደሙ!

ፀረ ዐማራዎች፦ ብአዴን፣ አብን፣ ኢዜማ፣ ኦፌኮ፣ትሕነግ ይዉደሙ!

 

ዐሕድ

 

16.10.2023

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ፋኖና ሻቢያ ወያኔና ኦነግ፤ ሻቢያን የወጋ ፋኖን ወጋ

186576
Next Story

በደብረማርቆስ ከተማ ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው | የስልጣን እድሜአቸው አብቅቷል። ኢትዮጵያዊነት የሚያሸንፍበት ጊዜው ቅርብ ነው”

Go toTop