ያቢይ አሕመድ አሊ ኦሮሙማ ፋሽስት ጁንታ ወራሪ ሠራዊት ባማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ደባቅ ተመቷል

ከባለፈዉ ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ ኦነግና ትሕነግ ያማራ ክልል ብለዉ በፈጠሩትና በምስለኔ ወደሚገዙት ያስገቡት ትጥቅ አስፈቺዉ የኦሮሙማ ፋሽስት ወራሪ ሠራዊት ባማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ደባቅ ተመቷል። ፋኖዎች በአሁኑ ጊዜ በሁሉም ክፍለ ሀገራት ያደረጉትና የሚያደርጉት ጀግንነት ከቶ ወደር የለዉም። ወራሪዉ መክላከያ ተብዬዉ የኦነግ/ኦሕዴድ ሠራዊት የታጠቀዉን ከባድ መሣሪያ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ፣ በሐኪም ቤት፣ በትምህርት ቤቶችና ልዩ ልዩ ሕዝባዊ አገልግሎት ሰጪ ሕንፃዎች ዉስጥ አጥምዶ፣ ያለም አቀፍ የጦርነት ጊዜ ሕጎችን ጥሶ፣ ይህ ቡከን፣ ሰላቢ፣ ዘራፊና ሴቶችን በመንጋ ደፋሪ፣ ንጸሐን፣ ወጣትና አዛዉንትን ጨፍጫፊ፣ የዉትድርና ደንብና ሥርዓት በጭራሽ የሌለዉ አዉሬ የሆነዉ ምሽጉን ከተሞች መሃል አድርጎ ያለዉን ከባድ መሣሪያ በመተኮስ፣ በአየር ኃይልና ሰዉ አልባ ጥያር ወይም ሮቢላ ንጹሐን ዐማራዎችን በገፍ ፈጅቷል፣ አቁስሎ አካለ ጎደሎ አድርጎዋል። ከፋኖ ጋራ በግንባር ገጥሞ መዋጋት የማይችለዉ የኦነጋዉያኑ የነ አቢይ አሕመድ አሊ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጁሉ፣ ይልማ መርዳሳ፣ ሌንጮ ለታና ሌንጮ ባቲ ተብዬ አሮጌ ድመቶች ወዘተረፈ. የኦሮሙማ ፋሽስታዊ ገዥ መከላከያ ሠራዊት የቤት ለቤት አሰሳ፣ ዝርፊያና ጭፍጨፋ በጎጃም ክፍለ ሀገር ደብረ ማርቆስ መቻክል፣ በሞጣ፡ በአገዉ ምድር፣ ዳንግላ ፣በቆላ ደጋ ዳሞት ፍኖተ ሰላም፣ ደምበጫ፣ በባሕር ዳር መሽንቲ፣ መራዊ፤ በሰሜን በጌምድር በደብረ ታቦር፣ መካነ ኢየሱስ፣ አስቴ ፣ በሸዋ ክፍለ ሀገር በይፋት አዉራጃ ማጀቴ፣ ካራ ቆሬ፣ ሸዋ ሮቢት አንጾኪያ ግድም ኤፍራታ፣ በተጉለትና ቡልጋ እንሳሮ፣ እነዋሪ፣ ጠራ አሳግርት፤ በየረር አዉራጃ ምንጃር፣ ሸንኮራ፣ በረኽት አዉራ ጎዳና፣ ፈንታሌ፤ በቤተ ዐማራ (ወሎ) ላስታ ላሊበላ፣ ቆቦ፣ ወልደያ፣ ዋድላ ደላንታ ወዘተረፈ የተፈጸመዉን ፍጹም አረመኔያዊ ድርጊት ዓለማዊ የዜና አዉታሮች በሰፊዉ ዘግበዉታል። በመንዝ፣ በመራቤቴ ደራ፣ መራኛ፣ ፌጥራ በተከታታይ ወራሪ ሠራዊቱን አሰማርቶ ንፁሐን ዐማራዎችን በገፍ ጨፍጭፏል። ፋኖዎችም ጠላትን በሚገባዉ ቁንቁዋ በሁሉም ቀበሌና ወረዳ አነጋግረዉ በገፍ አሳናብተዉታል። ጎጃም ከባሕር ዳር ከተማና መተከል አዉራጃ በስተቀር ከባንዳ ብልጽግና ወራሪዉ ጋላ አረመኔ ሠራዊት ነፃ ሆኖ ሕዝብ የራሱን አስተደደራዊ መዋቅር በመዘርጋት ላይ ይገኛል። መላዉ ሸዋ ክፍለ ሀገር መዲና አዲስ አበባን ጨምሮ በቅርብ ቀን ከኦሮሙማ ፋሽስት ኦነግ/ኦሕዴድ አረመኔ ወራሪ ተስፋፊና ሰልቃጭ ስብስብ ነፃ ይሆናል።
Https://Www.Facebook.Com/Reel/177648731938873

የሸዋ የይፋት ፋኖዎች በታላቁ የጦር ገበሬ ራስ አስግድ መኮንን አዝማችነት ታላቅ ጀብዱ ፈጽመዋል፣ በመፈጸምም ላይ ናቸዉ። ከዚህም ሌላ የሸዋ ፋኖዎች ኅብረት መሪ አዝማች አርበኛ መከተ ማሞ በሚመራዉ በተጉለትና ቡልጋ አዉራጃ ወግዳ ደነባ፣ ጅሩ፣ እነዋሪ የታላቁ ጦረኛ ራስ አበበ አረጋይ ክፍለ ጦር ወራሪዉን ከምስት አቅጣጫ ከበዉ አፈርድሜ አብልተዉታል። በእነዋሪዉ ጦርነት ለሞት ነጋሪ በተአምር የተረፈዉ ወድ ደነባ መፈርጠጡን አረጋግጠናል። በደነባ ይሁን በአንጎለላና አካባቢዉ እስከ ደብረብርሃን ዙሪያ በመላዉ ተጉለት፣ ከጠራ አሳግርትና ቡልጋ እስከ የረር ምንጃር ሸንኮራ በረኽት፣ ፈንታሌ መተሃራ ፣ አዋሽ፤ ወንጂ፣ ናዝሬት፣ ዝዋይ፣ ቦሰት ዝቁዋላ፣ ሐይቆች ቡታጃራ፣ ጉራጌ ጨቦ፣ መናገሻ አዉራጃ ወዘተረፈ ይህን መጤ ወራሪ አረመኔ ሰላቢ፣ ዘራፊ ሠራዊት ያማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖና የጉራጌና ጨቦ አዉራጃ ዘርማ ከሁሉም የደቡብ ሸዋ፣ ሃድያ ከምባታ፣ ሐይቆች ቡታጅራ፣ ዟይ ሊያጸዱት ተዘጋጅተዋል።

በኢትዮጵያ ጥንታዊት አገር ግዛት ዉስጥ በሕዝብ ቁጥር አንደኛ ደረጃ ያለዉ ያማራዉ ሕዝብ ከእንግዲህ በሁዋላ የማንም አናሳ ትግሬና የቅርቡ 16ኛዉ ክፍለ ዘመን መጤ ጋላ ወራሪ አረመኔን እሽሩሩ ማለት አክትሟል።

የአቢይ አሕመድ ኦሮሙማ ኦነግ ጎሰኛ ፋሽስታዊ የሌቦች መንግሥት አዲስ አበባ ከተማን ስልቅጦ፣ የመናገሻ አዉራጃ ነባር ዐማሮች፣ የሰባት ቤት ጉራጌዎች፣ የከምባታ፣ የሃድያ፣ የጋም፣ የወላይታን ወዘተረፈ ሁሉ ከይዞታቸዉ አፈናቅሎ፣ ሃብት ንብርታቻዉን ዘርፎ ያለዉ አረመኔ ድርጊት ይቀለበሳል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ለመላው የወሎ ህዝብ የቀረበ የክተት ጥሪ!

በክቡር እምክቡራንን ታላቁ እስክንደር ነጋ የሰባዊ መብት ዐቃቢና ምርጥ ጋዜጠኛ ባለሙያዉ መሪያችን፣ በፀረ ዐማሮቹ በወያኔ ትግሬና በጋላ ኦነግ ወህኔ ቤት ባማራነቱና ኢትዮጵያን በማለቱ፣ ላዲስ አበቤ ሰፊ ሕዝብ መብትና ነፃነት ባልደራስ ብሉ ሲታገል ሁሉም ከጋሎች ኦነጋዉያን እነ አቢይና ኢዜማ ተባይ አጋሰሶችና ሁሉም ጸረ ዐማሮች ያደረጉትን ዘመቻ መቼም አይዘነጋም። ሐቀኛዉና ቆራጡ እስክንድር ነጋ ወደ ወገኖቹ ሄዶ ከልሂቅ እስካ ደቂቅ ሰለ ዐማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ከሁሉም አካባቢዎች የተገኙት ከመከሩበትና ከተስማሙበት በሁዋላ ነዉ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር መመሥረት ይፋ ሆኖ ነዉ ይኽዉ ያቢይ አሕመድን ኦነግ/ ኦሕዴድ ወራሪ ሠራዊትን ባማራ ምደር በያለበት የሚመነጥረዉ፣ በገፍ የሚማርከዉ፣ ቅጥረኛ ባንዳ ብአዴን ብልፅግና ተብዬዉን መዥገር ነቅሎ የጣለዉ። ቃል ለምደር ለሰማያ የጋላ ወራሪ ሰላቢ፣ ዘራፊ ሠራዊት ዐማራ ምደር ሰተት ብሎ የገባዉ ሁለ እጅ ሰጥቶ መሥሪያዉን አስርክቦ ካልተማፀነ በስተቀር በሕይወት አይኖርም።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአውሮፕላኑ ጉዳይ፡ የረዳት አብራሪው ውሳኔ በውጭ ሚዲያዎች ዓይን

አሁን የኛን ቁርጠኛነትና ባንድነት መነሳት፣ ያማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ የላቅ ጦረኛነት፣ የዉጊያ ስልት በጠላቶቻችንና ባንዳ አጋሰስ ቅጥሮኞች ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤና መደናበር አስከትሏል።

ሰለሆነም ነዉ ባንዶችና ቅጥረኞች ያማራዉን ሕዝብ የሕልዉና ትግል በለመዱትና ባረጁበት የሴራ ፖለቲካና ተንኮል ለመጥለፍ፣ በዲያስፖራ በኩል ባለዉ ስብስቡ የሞተዉን ብአዴን ከቀብር ለማትረፍ በዚህም የፋኖን የድል ጉዞ ለማደናቀፍ  አስበዉና ተመኝተዉ ዛሬም ዓይናቸዉን በጨዉ አጥበዉ፣ ፈርጥጠዉ ከተወሸቁበት ጉረኖ ብቅ እያሉ ከሚንበላጠጡት በዙዎች መሃል አንዱ ሰለንዳቢስ ልደቱ አያሌዉ የተባለዉ ካማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላቾች እነ ኦነግ ና ወያኔ ትግሬ ትሕነግ ጋር ያማራን ሕዝብ ማማለያ የኢትዮጵያዊነት ጨንብል አጥልቆ የሚርመጠመጥ ወሸከሬ ባለፈው ሳምንት የፃፈዉን እንመልከተዉ።

“….ያማራ ሕዝብ ትግል መሪ የለዉም። የጠራ የፖለቲካ መስመር አልያዘም። ሌሎችን ብሔሮችን ማቀፍ አለበት። በኢትዮጵያዊነት የተደራጁ ፓርቲዎችን መቃወም የለበትም። በሕዝብ ዘንድ ማኅበራዊ መሠረት ካላቸዉ ትሕነግና ኦነግ ከመሳሰል ድርጅቶች ጋራ ያለዉን የጠላትነት ስሜት ማርገብ፣ ቢቻል ከሁለቱም ጋራ ካልሆነም ካንዳቸዉ ጋራ የትግል ትብብር መፍጠር….” እያለ ወሻክቷል።

የጋላዉ ኦነግ ና የትግሬዉ ትሕነግ ተብዬዎች እነዚህ ሁለቱ ድርጅቶች ናቸዉ ዐማራዉን ነገድ ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለይተዉ በዋና ጠላትነትም የፈረጁት። ፖለቲካዊና ወታደራዊ ድርጀት ቀደም ብለዉ መሥርተዉ፣ በድኅረ ቀዝቃዛዉ ጦርነት ማለቅ ሳቢያ በምዕራባዉያኑ በተለይም ባሜሪካና እንግሊዝ መንግሥታት ዋና ድጋፍ ለአራት ኪሎ የመንግሥት ወንበር ላይ ከተቀመጡ በሁዋላ በኢትዮጵያ በሕዝብ ብዛት አንደኛ የሆነዉን ዐማራዉን ሕዝብ ከሁሉም የአስተዳደር መዋቅርና መንግሥታዊ ድርጅቶች አስወገዱት። መቼ በዚህ ብቻ አበቃ! በወያኔ ትግሬ አዝማችነት በኦነግ ዘማችነት ነበር ያማራው ሕዝብ ጭፍጨፋ በሐረርጌ፣ በአሩሲ፣ በባሌ፣ በደቡብ ሸዋ፤ በወለጋ ወዘተረፈ የተቀጣጠለዉ። ይህም ሰለሆነ ነበር ከ8 ወራት ዝግጅት በሁዋላ ጥር 14 ቀን 1984 ዓ.ም መዐሕድ መመሥረቱን በይፋ ያሳወቅነዉ። ጉድ እኮ ነዉ! ኦነግና ትሕነግ ሰፊ ሕዝባዊ መሠረት ስላላቸዉ፣ ዐማራዉ ዝም ብሎ ከነዚህ ጠላቾቹ ጋራ የትግል ትብብር ይፍጠር የማለት እንደምታ ዝም ብለህ ታረድ፣ ተፈናቀል፣ ተፈጅ ሲሆን ባማራ ሕዝብ ጭዳነት የኦሮሙማ “ኦሮሚያ” ትለምልም! የሰሜን በጌምደር ወገራ ወልቃይት ጠለምት ማይካድራ ወዘተረፈ ዐማራ ሕዝብን የጨፈጨፉት፣ የዘረፉት አረመኔ አጋሚዶ ወያኔ ትግሬዎች ለሕግ አይቅረቡ፣ ዛሬም ወልቃይትንና ራያን በጦር ወረን እንይዛሉን እያሉ በዝግጅት ላይ ካሉት ጋራ ዝም ብላችሁ ትብብር ፍጠሩ። ባማራ ሕዝብ ዕልቂትና ፍጅት ኢትዮጵያ የተባላች ባንቱስታን አፓርታይድ የኦነግ ትሕነግ ኅብረ አራዊት እንዳትፈርስ፣ እንድትቀጥል ሲባል ያማራዉ ሕዝብ የዘር ፍጅትና ማጽዳት አይነገር፣ አይነሳ ስትሉ የነበራችሁና ያላችሁና የምትመኙ የጠላት ግብረ አብሮች ሁሉ አክትሞባችሁዋል። ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል በድል ብቻ ይጠናቀቃል። አንዳንድ አስመሳይና አወቅን ባይ አወናባጅ በትጥቅ ትግሉ አሸናፊም ተሸናፊም አይኖርም፣ በድርድና በሰላማዊ መንገድ ብቻ ይፈታ እያሉ ይዘላብዳሉ። ዐማራዉ ለማሸነፉ ቁርጠኛ ሆኖ ባንድነት ተነስቷል። ሐቁ ደግሞ የሕልዉና ትግል በድርድር፣ በሰላምና እርቅ ተፈቶም አያዉቅም። የአዉሮፓ አይሁዳዉያን ከፈጽሞ ፍጅት የተረፉት የሩሲያ ቀይ ሠራዊት ናዚ ጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ገብቶ ሲደመሰሱ ነዉ። በአፍሪቃ ሩዋንዳም ቱሲዎች ከፍጅት የተረፈት የካጋሜ ሠራዊት ድል አድርጎ ወንጀለኞች እየታደኑ ለፍርድ በማቅረብ ተሳክቷል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የፋኖ ልዩ ተጋድሎ በጎጃም | "ይገባል እንጂ አይወጣም" ሻለቃ ዝናቡ | በጭልጋ የተፈጠረው ምንድን ነው?

ከአረመኔ ጋላ ኦነግ የአሶሳው፣ የበደኖው፣ የገለምሶዉ፣ የአሩሲ አርባጉጉ፣ የወለጋ ጊምቢ፣ ቄሌም፣ ሆሮ ጉድሮ፣ የሸዋ ሻሸመኔ፣ ዟይ ወዘተረፈ ዐማራዉን ለይቶ የጨፈጨፈና ያስጨፈጨፈ፣ የዘር ፍጅትና ማጽዳት ከፈፀመብን ወንጀለኛ ቡድን ጋራ ሆነ ወይም ከግብረ በላ ዋና ተባባሪዉ የወያኔ ትግሬ ትሕነግ ፀረ ዐማራ ቅጥረኛ ግልገል ፋሽስት ዘራፊና ኢሰባዊ አዉሬ ጉጀሌዎች ጋር የምናወራርደዉ የዞረ ድምር አለን፣ ይለያል ዘንድሮ። በጠላቾቻችን ላይ ያለን ጥላቻ በጥልቅት በጣም ጠንክሮ ይቀጥላል። ያማራ ብሔርተኝነት ይበልጥ ይሰራጫል፣ ያብባል። ስለዚህም ያማራዉ ጠላቶችና ቅጥረኛ ባንዳዎች ሁሉ ከፊታችን ዘወር በሉ!

ሌላዉ ቅሌታም ሰዉ ዮናስ ብሩ የተባለዉ አዘጥዛጭ ጠዋት ማታ ባማርኛና እንግሊዘኛ አያገባዉ ገብቶ ያማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ባጭር ጊዜ ያደረገዉን እጅግ በጣም አስደማሚ ክዉነት በጥላቻና በምቀኝነት ስሜት ተነስቶ ለማጠልሸት በያለብት ሲያሽቃብጥ ይስተዋላል። ስለ ዐማራ ሕዝብና ስለ ሕዝባዊ ኃይሉ ፋኖ አንተንና ብጤዎችህን የሚያገባችሁ ምንም ነገር የለም። እረ! ለመሆኑ የት ነበራችሁ ዐማራዉ በወለጋ፣ በሸዋ፣ ባሩሲ፣ በሐረርጌ፣ ባሌ ወዘተ ሲጨፈጨፍ፣ ከአዲስ አበባና ዙሪያዋ ዐማራ፣ ጉራጌዉ፣ ጋሞዉ፣ ወላይታው ተለይቶ ሲፈናቀል፣ ሃብት ንብረቱ ሲዘረፍ?

ሌላም አንድ የኢሕአዴግ/ኦፒዴኦ ካድሬ የነበረ ፖለትካ ተንታኝና ጋዜጤኛ ነኝ ባይ ወደ ወያኔዎች ሠፈር ግብቶ ማዳከር ከጀመረበት አንስቶ ይልቁንም በአሁኑ ጊዜ ፋኖ ያቢይ አሕመድ ጋላና ብአዴን ያማራ ብልፅግና ተብዬ የባሕር ዳር ምስለኔዉን በሰባት ቀናት ፍርክስክሱን ስላወጣዉ የዋቅጅራ ልጅ ነኝ ባዩ ሰዉዬ ክዉ ብሎ ሰንብቶ ይኸው የፋኖን ትግል ጥላሸት ለመቀባት ላይ ታች ይዘላብዳል። ታዲያ! በዚህ ሳምንት ደግሞ “የፋኖ ታጣቂ ኃይል ወለጋ ገብቶ አምስት ንጽሐን ስዎችን ገደለ” ብሉ ከቢቢሲ ዐማርኛ ና ጀርመን ድምፅ ያገኘሁት መረጃ ነዉ በማለት የፈጠራ ወሬዉን ሲያናፍስ ተሰምቷል። ይህ ሰዉና ሌላም አንድ ጥልሚያኮስ እንግሊዝ የሚኖር ያቢይ አሕመድ ድርጎኛ ያደረባቸዉ ያማራ ሕዝብ ጥላቻ እጅግ በጣም ክፉ በሽታ ነዉ። በየትኛዉም የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት የሚኖር ዐማራና ጉራጌ እንዲሁም ሁሉም ነባር ነገዶች እራሳቸዉን ከሰልቃጭ፣ ከሰላቢ አረመኔና ዘራፊ መጤ ወራሪ ለመከላከል መታጠቅና መደረጃት ብቸኛዉ የሕልዉና ዋስትና ስለሆነ ፋኖን መደገፍና መተባበር ያስፍልጋል።

የዐማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) የዉጭ አገር ድጋፍ አስተባባሪ ግብረ ኃይል ሊቀ መንበር ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ላይ መጠነ ሰፊ ዘመቻ እነዚህ ያቢይ አሕመድ ተቀጣሪዎች ሁሉም በያሉበት ሲያናፉ ስንብተዋል፣ ዛሬም ያናፋሉ።

“ያማራ ጽንፈኞች ወለጋ የኛ ምድር ነዉ ይላሉ” ብሎ የቀባጠረዉ ይህ ካድሬ በመቀጠልም ወለጋ ስለገባዉ ፋኖ በሦስት ቀናት ተጣርቶ ይቅረብ፣ ባሜሪካን የዉጭ ጉዳይ ሚዲያ ቃኝዎች ተጠይቄለሁ እያለ ተንበላጠጠ። ዘመድ ከዘመዱ አህያም ካመዱ እንዲሉ ለዚህ ለዋቅጅራ ልጅና ለሁሉም ኦነጋዉያን በያሉበት በግልጽ ሊያዉቁት የሚገባ ነገር ለኛ ዐማራዎች እንኩዋን ቢዛንሞ ዳሞት (ወለጋ)፣ እናሪያ (ኢሉባቦር) ይቅርና ከጥንታዊዉ ባሌ ጠረፍ እስከ ላይና ታች ዳዋሮ (ሐረርጌ) ዘይላ ኤደን ባሕረ ሰላጤ ድረስ ያለዉ ግዛት ያማራ ምድር ነዉ። ዘላን ጋሎች ከባሌ ጠረፍ ከደቡብ ሱማሌ ጁባ ወንዝ ሸለቆ ቤናዲር ከግራኝ አሕመድ አልጋዚ ጅሃዳዊ ወረራ በሁዋላ የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን ሁለተኛ አጋማሽ መጤ ወራሪ ሰፋሪ እንጂ የኢትዮጵያ ነባር ሕዝብ አይደላችሁም።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የሟቾች ቁጥር ጨመረ/ህዝባዊ እምቢተኝነቱ እና የብአዴን እቅዶች/ ችሎቱ ለህዝብ ክፍት እንዲሆን ተጠየቀ/ አማራን የሚታደገው ማነው?- አሻራ ዜና

በአቢይ አሕመደ አሊ የሚመራዉ የኦሮሙማ ኦነግ/ኦሕዴድ ፋሽስት አረመኔ መንግሥት ተብየዉ ሥር መሠረቱ ደርግ በ1983 ዓ.ም ግንቦት ወር ከወደቀ በሁዋላ ኦነግ፣ ትሕነግና ሻዕቢያ ብቻቸዉን ተስማምተዉ ከፈጠሩት ይጀምራል። እነዚህ ኢትዮጵያን በፋሽስት ጣሊያን ወራሪዎች የጎሣ ሽንሸና ዕቅድና ዝግጅት መሠረት ተቀራምተዉ ፣ ትንሽ ቁራጭ ምድርን ብቻ ያማራ ክልል በሚሉት የባንቱስታን አፓርታይድ አካባቢያዊ የጎሣ እሥር ቤት ማድረጋቸዉ እንኩዋን ሳያበቃ የክልሉ አስተዳድሪዎች ዐማራ ያልሆኑ ባማራ ሕዝብ ጥላቻ ጡጦ ጠብተዉ ያደጉት የትግሬ፣ የጋላ፣ የዋግ አገዉ፣ የሲዳማ፣ የጊሚራ ወዘተረፈ ምልምሎች የወያኔ አጋሚዶ ትግሬ ትሕነግ ታማኝ ምስለኔዎች ነበሩ፣ ናቸዉ። ወያኔ ትሕነግ ከመነሻ ፍጥረቱና ቀጥሎም ለ27 ዓመታት ቅጥረኛ የገዥነት ዘመናቱ ያማራ ሕዝብ ጥላቻ ያለበት ጥኑ በሽታ እንቁራሪት ዝኍን ካልሆንኩ ብላ ስትንጠራራ ፈንድታ ድብን ብላ እንደቀረችዉ ወያኔም ጣረሞት ይዞታል። በሌላ በኩልም የኦነጋዉያን ጋሎች ያማራዉን ሕዝብና የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግሥት የብዙ ሺህ ዘመናት ረጅም ታሪክን መጥላት፣ ማንቁዋሸሽ ና ትርኪምርኪ የፈጠራ ትርክት ማናፍስ ዋና ምንጩ በምዕራብ አዉሮፓ ቅኝ ግዥዎችና ፀረ ጥቁር የነጭ ዘር የበላይነት ሰባኪዎች ዘንድ ኢትዮጵያ ባለም ላይ ብቸኛ ነጻ ጥንታዊ የጥቁር ሕዝብ አገር መሆኑዋ፣ ለአፍሪቃዉያን፣ ለእሴያዉያንና ለቀይ ወይም መዳብ የሰሜንና ደቡብ አሜሪካ ነባር ቅኝ ተገዥ ሕዝብ ለነበሩት ሀገራት የነጻነት ቀንዲል ኮከብ መሆኑዋ የዉስጥ እግር እሳት ስለሆነባቸው ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ አቀናብረዋል። ለኤርትራ ነፃ ኣዉጭ ተብዬዎቹ ለጅብሃ፣ ለሻዕቢያ፣ ለሱማሌ፣ ለጋላ/ወረሞ ኦነግ ነፃ አዉጪ ወዘተረፈ የኢትዮጵያ ቅኝገዥነት ፕሮፓጋንዳ በተለይም የፕሮቴስታንት ሚስዮን የጋላ ዉላጅ ኦነጋዉያንና የሱማሌ ጸረ ክርስቲያን ያረብ፣ የአንግሊዚና ጣሊያን ቅጥረኞች ተግተዉ የሚያስተጋቡት “የአቢሲኒያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዐማሮች በ19ኛው ክፍለ ዘመን ልክ እንደ የአፍሪቃ ቅኝገዥ ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ ጣሊያን፣ ፖርቱጋል ወዘተረፈ ቅኝ ተገዥዎች አድርገዉናል” እያሉ ሲወሻክቱ ቆይተዋል። የትርክታቸዉም ዋና አፈ ቀላጤ ሰላዮች፣ በሥነ ሰዉ፤ በሥነ ነገድ፣ ታሪክና ማኅበረሰብ ጥናት ሽፋን ነዉ እነ ሪቻርድ ግሪንፊልድ፣ ባክስተር፣ የእንግሊዝ-ግሪክ ክልሱ ቆጵሮሳዊ ጆን ማርካኪስ፣ ጣሊያኑ አሌክሳንድሮ ወዘተረፈ.

ተጨማሪ ያንብቡ:  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል

ቀጣይ አፋጣኝ ክዉነት በዝርዝር፤

፩ኛ/ሁሉም ያማራ ሕዝብ መኖሪያ አዉራጅዎች፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች በፍጥነት ነፃ መዉጣት ያለባቸዉ እነዚህ ናቸዉ።

ሀ/በጎጃም መተክል አዉራጃ

ለ/በሸዋ መራበቴ ደራ፣ በተጉለትና ቡልጋ ቅምቢብት፣ በየረር ምንጃር ሸንኮራ በረኽት ፈንታሌ፣ መተሃራ ወለንጭቴ፣ ናዝሬት፣ ሽምብራ ኩሬ ወይም ደብረ ዘይት፣ ዟይ፣ ሐይቆች፣ ጉራጌ ጨቦና በመናገሻ አዉራጃ አዲስ አበባ፣ በሰላሌ አዉራጃ ፍቼ፣ ጎሃ ጽዮን፣ ፍልቅልቅ፣ ዋሻ ሚካኤል ወዘተረፈ ናቸዉ።

 

፪ኛ/ያማራዉ ሕዝባዊ ኃይል መዲና አዲስ አበባን በቅርብ ጊዜ ከአርመኔ ፋሽስት ኦሮሙማ አፅድቶ ሁሉም ነባር የኢትዮጵያ ነገዶች አጠቃላይ ጉባዔ አድርገዉ በሚወስኑት ብቻ አዲስ መንግሥት ይመሠረታል።

 

2 Comments

  1. ልደቱን በተመለከተ ሀኪሞቹ መጥፎ ዜና ሳይነግሩት አልቀሩም አለም እንደከፋችብኝ እኔም ልክፋባት ያለ ይመስላል ። ዋቅጅራ ያልከው በድሉ ነው ወይስ ኤርምያስ ብናውቃቸው መልካም ነበር። ልደቱን በተመለከተ ወሎ ውስጥ ወያኔዎች የሰጡት ትልቅ ንብረት እንዳለው ይነገሬል አመጣጡ በደም ስለሆነ የወሎ ፋኖ እንደሚሆን እንደሚሆን ቢያደርገው ፍትሀዊ ይሆናል።

  2. አይ አማራ እድሜህ ይርዘም ይኸው የኦነግ ምርኮኞችን ኳስ አጫውቶ ጸጉራቸውን ከርክሞ ምግብ አብልቶ ወደመጡበት ሸኝቶ ከዚህ በላይ ትልቅነት ምን አለ? እነዚህ ወታደሮች አማሮች ሁነው በኦነግ ቢያዙ ሊያደርሱባቸው የሚችሉትን አንባቢ ባይነ ህሊናው ይቃኝ፡፡ ከዚህ የምንረዳው አገር በአገርነት መቀጠል የምትችለው አማራው እስከ ሙሉ ክብሩ መኖር ሲችል ብቻ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share