አሁን ያለው አረመኔ አገዛዝ ካልተወገደ መፍትሄ የለም (እውነቱ ቢሆን)    

May 14, 2023

346463370 602147608648078 8579688184286236842 n 1 1

የዚህ ጽሁፍ ዋና ማጠንጠኛ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለውን ተረኛ፣  የተበላሸና የተኮላሸ ሊጠገንም ሊስተካከልም የማይችል አገዛዝን ታግሎ ከመጣል ውጭ ሌላ አማራጭ የሌለ መሆኑን ለማስገንዘብ ነው፡፡  በሌላ አገላለጽም አገር ትድን ዘንድና ህዝብ ሰላሙን  አግኝቶ ይኖር ዘንድ  አብይ አህመድን ከነእሳቤው ማስወገድ አማራጭ የሌለው ግደታ መሆኑ ላይ ያተኮረ አጭር መጣጥፍ ነው፡፡

ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሰውን ህይወት የበላው በወያኔ ለኳሽነት ከትግራይ የተነሳው ጦርነት ለትግራይ እናቶች ምን እንዳተረፈላቸው የሚያውቁት ጌታቸው ረዳ ወይንም “መቀሌን በሻሻ አድርጌታለሁ” ያለው አብይ አህመድ ሳይሆን ከ800 ሽህ በላይ ልጆቻቸውን የገበሩት የትግራይ እናቶች ናቸው፡፡ከእነርሱ ቀጥሎም የጦርነቱን ገፈት ቀማሽ የተደረጉት የአማራና የአፋር እናቶች ናቸው፡፡ ጦርነቱ ቲያትር በሚመስል መልኩ በውጭ ሀይሎች ስሌትና ትእዛዝ  ወያኔንና ኦሮሙማን ያፋቀረ ድራማ  ሆኖ ከተጠናቀቀ  በኋላ አሁን ላይ ለቀጣዩ እልቂት ኢላማ ውስጥ እንዲገባ የተደረገው ተረኛው የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ኦሮሙማ በውጭ አገራት ጌቶቹና ተጣማሪው ወያኔ ጋር ሆኖ ለአማራው የደገሰውን ሴራና እልቂት እንዳሰበው ካጠናቀቀ በኋላም ቀጥሎ ማን የእልቂቱ ተረኛ እንደሚሆን አሁን በውል ለይቶ ማወቅ ባይቻልም በዚህ መልኩ በኢትዮጵያዊያን ላይ በተራ በተራ የታቀደውን አጠቃላይ የእልቂት ስሌት ህዝቡ ካላስቆመው ብዙዎችን እንደሚበላ መገመት አዳጋች አይደለም፡፡

345918600 608715271219395 8145287935683226174 n 1 1

ያኔ ኢትዮጵያ የምትባል አገርም አትኖርም፡፡ ኢትዮጵያዊ የሚባል ህዝብም አይኖርም፡  ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ የሚባል አገርና ህዝብ የሚኖረው ምናልባት የኦሮሙማው ተረኛ ስርአት ይህ እቅዱ ከተሳካለት በኢትዮጵያዊነት መቃብር ላይ ሊመሰርታት ያቀዳት ኦሮሚያ እውን ከሆነች ነው፡፡ ሁሉም የኦሮሙማ የፖለቲካ ክፍልፋዮች በምስጢር የተሰማሙበት  ኢትዮጵያን የማፍረሱ መሪ እቅዳቸው ሲሆን ይህ እቅድ አይሳካም እንጅ እንደ የሚሳካ ከሆነ  ያኔ ያቺ አዲስ የሚመሰርቷት አገር የኦሮሚያ ኢምፓየር ትሆናለች፡፡ ከሞትና ከእልቂት የተረፈውን ቀሪውን ኦሮሞ ያልሆነውን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችን ለማምታታት ያችኑ ኢምፓየራቸውን ስሟን  ኢትዮጵያና ህዝቡንም ኢትዮጵያዊ የሚለውን መጠሪያ እንዲይዝ ያደርጉና እነርሱ በበላይነት ለዘለአለም በስልጣን ሊቀጥሉ ፕሮጀክት ሰርተው ጨርሰዋል፡፡ ይህንኑ ፕሮጀክታቸውንም በውጭ አገርሮች አለቆቻቸው አጸድቀውና የዚሁ ተልእኮ አጋራቸው የሆነውን ወያኔን አሳውቀው ወደ ተግባር ገብተዋል፡፡

ወደዚህ የአንድ ብሄር ፍጹም ፈላጭ ቆራጭ ወደሆነበት ስርአት እየወሰደን ያለውን የኦሮሙማ እሳቤና አብይ አህመድ  መደመር የሚለውን በተግባር ግን መቀነስ የሆነውን እሳቤ (አይዶሎጅ) በጥልቀት መፈተሽና በሚገባ መረዳት አለብን፡፡ እዚህ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን ኦሮሞ ማለትና ኦሮሙማ ማለት ሁለቱ የተለያዩ መሆናቸውን ማወቁ ላይ ነው፡፡ በአጭሩ ኦሮሞ ማለት የኦሮም ህዝብ ማለት ነው፡፡ ኦሮሙማ ማለት ደግሞ በሁሉም ረገድ የኦሮሞ የበላይነት የሰፈነበት አሰራርና አተገባበር ማለት ነው፡፡ እሳቤ ነው፡፡ የሁሉ ኬኛ አይድኦሎጅ ነው፡፡ ስለሆነም የኦሮሙማ አክራሪወች የኢትዮጵያን ህዝብ ጸረ ኦሮሙማ ትግል ጸረ ኦሮሞ ትግል ነው እያሉ የኦሮሞ ህዝብ ጋር ለማቃቃር ይሚያደርጉትን “”ውዳቂና የከሸፈ”’ ፖለቲካቸውን አዘውትረን ማጋለጥ አለብን፡፡ ትግላችን ጸረ ኦሮሙማ አይዶሎጅ እንጅ ጸረ ኦሮሞ ህዝብ አይደለምና!!

ያለንበት ወቅት የፖለቲካና የሀይል አሰላለፍ ወያኔ ኦሮሙማን “”በአንቀልባ አዘለኝና ወልቃይትንና ራያን በሆነ ሴራ ከአማራው ነጥቀህ ለእኔ አሰጠኝ “” የሚለውን የወያኔን ስሌት ያሳየናል፡፡ ስለሆነም ሙከራው ራሱ የሁለቱ ጥምረትና ወዳጅነት ዘላቂነት ባለው ግንኙነት የተመሰረተ ሳይሆን አማራን በመጥላት ላይ ብቻ  ሁለቱን አንድ ያደረገ በጣም ጊዚያዊ የሆነ የፍቅር እፍታ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ጥምረቱ አማራን በመክበብና የአማራን ልዩ ሀይልና ፋኖን ትጥቅ ከማስፈታት ጀምሮ የአማራውን ሀይል ማመናመንና ቀስ በቀስም እስከ መንደርና ግለሰብ ድረስ በመረድ የህዝቡን የገበሬውን መሳሪያ ማስፈታት ፣የአማራውን ንግድ ህብረተሰብ ከጨዋታ ውጭ ማድረግ ….የአማራ ምሁራንን፣ ተማሪወችን፣ ታዋቂ የፖለተካ ሰወችን ጋዜጠኞችን በአማራነታቸው እየለየ መግደልና እያሳደደ ወደ እስር ቤት መወርወር …..ወዘተ ይገኝበታል፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ በህዝብ ቁጥር ከፍተኛውን ቦታ የያዘው የአማራው ህዝብ ሆኖ ሳለ ወያኔ ለመርዘማ አላማው ስኬት በቀደደው ቦይ ኦሮሙማም ያንኑ ተከትሎ ኢትዮጵያ ውስጥ በህዝብ ብዛት የኦሮሞ ህዝብ ከፍተኛ ነው የሚለውን “የተፈበረከ ውሸት” ተከትሎና እየነጎደ ነው፤፡ የዚህንን ጉዳይ “እውነትነት”ለማጣራት ትክክለኛና የውጭ “ነጻ”ታዛቢወች ያሉበት ብሄራዊ የህዝብ ቆጠራ አደርጎ ማረጋገጥ የሚቻል ሲሆን ይህን መራር ሀቅ ሁለቱም ሊያደርጉት ግን ፈቃደኛ አይደሉም፡፡ ምክንያቱም በዘር ላይ ያሰሉት የህዝብ ቁጥር ለእነርሱ ቡድናዊ ጥቅሞች ቀመርና መነሻ ነጥባቸው ስለሆነ ነው፡፡ በዚሁ መሰረትም አብይ አህመድ አሊ የምድር ጦር፣ የአየር ሀይል፣ የፊደራል ፖሊስ፣ የአገሪቱ ዋና ባንክ የሆነውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምን አለፋችሁ ሁሉንም የፌደራል መስሪያ ቤቶችና ድርጅቶች  ቁልፍ ቁልፍ ቦታወቹን ከላይ እሰከታች በሙሉ በራሱ የኦሮሙማ ምልምሎች አስይዞታል፡፡በአዲስ አበባ ደረጅም በ47 የከተማው መንግስታዊ ድርጅቶች ውስጥ ከላይ እስከታች ቦታወቹ የተያዙት ጉቦን እስትንፋሳቸው  አድርገው በሚንቀሳቀሱ የኦሮሙማ ”ልሙጥ መንጋወችና “ልሙጥ” ጅቦች ነው፡፡ ታዲያ ይህ ስርአት ለኢትዮጵያ የሚገባት ስርአት ነውን?? አይደለም!!  ይህ የህዝብ ስርአት ሳይሆን የኦሮሙማ ጥንባት ነው፡፡ የኦሮሙማ ግማት ነው፡፡ የኦሮሙማ ቅርሻት ነው፡፤ የኦሮሙማ ትፋት ነው፡፤ ይገማል ይገለማል፡፡ ስለሆነም እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች ይህንን የገማና የገለማ ስርአትታግለንና ተገቢውን መስዋእት ከፍለን እናሰውግደዋለን፡፡ስርአቱን የወያኔ ጥምርነትም ሆነ የውጭ አገሮቹ አይዞህ ባይነት አያድኑትም፡፡

አብይ አህመድ አሊ መቼም ቢሆን በኢትዮጵያ ታላቅ የሰራዊት መሪወች ታሪክ ውስጥ ለማንም ተሰጥቶ የማያውቀውን የፊልድ ማርሻልነት ማእረግ ዘረኛነቱን መነሻ አድርጎ አላግባብና ፍጹም ለማይገባው ሰው ለምርኮኛው አስር አለቃ ለበርሀኑ ጁላ መስጠቱ ሰጭውንም ተቀባዩንም መሳቂያና መሳለቂያ አድርጓቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የውትድርና ማእረግ አሰጣጥ ታሪክ ውስጥ በጦር ሜዳ ጀብዱ ታላቅ ድሎችን ያስመዘገቡትና “’ኮዳ ትራሱ”” በመባል የሚታወቁት እነ ጀኔራል አማን አንዶምና ሌሎች ባለብዙ ድሎችና ከእውቅ አለም አቀፍ የጦር ትምህርት ቤቶች አለምቀፍ እውቅናን ላተረፉ  ጀኔራሎች ያልተሰጠ ማእረግ ነው፡፡ ከብርሀኑ ጁላ አሰያየም ትይዩ በአፍሪካ ውስጥ ጨካኙ የኡጋንዳው መሪ ኢዲ አሚን ዳዳ ራሱን ፊልድ ማርሻል ብሎ መሰየሙ ይታወሳል፡፡ የብርሀኑ ጁላ ፊልድ ማርሻልነት በማንና  ምንን መሰረት አድርጎ እንደተጠ አሁን ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ ውርዴት ቀለቡ የሆነው ብርሀኑ ጁላ አንድ ወቅት የወያኔን ተዋጊዎች አዋርዶ ሲገልጻቸው “በዘራችሁ አይድረስ” ነው ያለው፡፡ “ከባባድ መሳሪያን ትታችሁ አፈግፍጉ” በሚለው አመራሩ እስከ ደብረሲና ድረስ ጦሩን ሽሽት በሽሽት አድርጎ ያስሮጠው ምርኮኛው አስር አለቃ ብርሀኑ ጁላ ብቅርቡ “አማራውን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ቀበቶውንም እናስፈታለን” ሲል በቴሌቪዥን ቀርቦ መመጻደቁ ይታወሳል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ባለፈው ሳምንት ጌታቸው ረዳና ሽመልስ አብዲሳ በየክልሎቻቸው የአማርኛን ቋንቋ ለማጥፋት ስምምነት ላይ ደርሰናል ሲሉ ይህንኑ ስምምነት ያደረጉት ግን በአማርኛ ቋንቋ  መሆኑ ትንሽ ፈገግ  ያሰኛል፡፡ ወደዱም ጠሉም አማርኛ እንኳን በኢትዮጵያ ባሉ ከ80 በላይ ብሄር ብሀረሰቦች ለመግባባያነት ጥቅም ላይ ውሎና መግባባያቸው ሆኖ  በአለም ደረጃ በብዙ ዩኒቨርሲቲወች ትምህርትና ጥናት የሚደረግበት የራሱ ፊደላት ያሉት፣ለኢትዮጵያዊዩ በቅኝ ላለመገዛት አብይ መገለጫው የሆነ፣ የጥንታዊነት፣ የስልጣኔና የታላቅነት ምሳሌ ተደርጎ በአለም ደረጃ የተመዘገበ በስፋትም ገና እየተጠና ያለ አኩሪና እጅግ የበለጸገ ቋንቋ ነው፡፤ ይህንን መካድ አንድም ጭፍን ጥላቻ ነው ሌላውም ደደብነት ነው፡፡

ተረኛ ስትሆን፣ በጥላቻ ስትታወር፣ ጥጋብ ሲወጥርህና  ድንቁርና ጎጆ ሲሰራብህ ጠባብነት የት ድረስ ይዞህ እንደሚወርድ አታውቀውም፡፡ አማራ ሆይ፦ ሞትህም ድልህም አሁን ጥርት ብሎልሀል ፤ በዘር ማጽዳት ወንጀል የተጨመላለቀውና ለፍርድ መቅረብ ያለበት አብይ አህመድ ያ ሁሉ የህዝብ እልቂት አልበቃው ብሎት አሁንም አማራን ለማጥፋት ተነስቷል፡፡ለዚሁ ተልእኮው መሳካትም በአማራው ላይ ከ300 ሽህ በላይ እጅግ ዘመናዊ የሆነና በአገሪቱ ገንዘብ የተገዛ መሳሪያን ያታጠቀን የኦሮሞ ጦር የአገር መክላከያንና የአማራ ልዩ ሀይልን ዩኒፎም በማልበስ አደራጅቶና አስታጥቆ  በአማራ ላይ እያዘመተው ነው፡፤ የኦሮሙማው ቀንደኛ መሪና አውሬው አብይ  አህመድ እንደ አስፈላጊነቱም በአማራ ህዝብ ላይ ታንክ፣ መድፍ፣ ሮኬት ሚሳይል፣ድሮንና የጦር አውሮፕላኖች ጭምር ለመጠቀም ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ይህንኑ ዝግጅቱንም በውጭ አገር አለቆቹ የሚሊታሪ ጠበብቶች እየታገዘ እንዲቀጥልበት ቡራኬም በሉት ትእዛዝና አስፈላጊውን መሳሪያንና ሎጂስቲክ የውጭ ምንዛሬ ጭምር ጭምር በስፋት ተሰጥቶታል፡፡

ይህ ነው አብይን አገሩን ለውጭ ሀይሎች የእጅ አዙር ባርነት አሳልፎ ሰጥቶ በውስጥ እርሱ ለሚያካሂደው ጥፋት የልብ ልብ እንዲሰማው ያደረገው፡፡፡ የውጭ ጌቶቻቸው በአገሮቻቸው ውስጥ ፋላጭ ቆራጭ እንዲሆኑ ፈቅደው መጨረሻቸው ካላማረው የአፍሪካ አገሮች ውስጥ በላይቤሪያ የተፈጸመውን የሁለት መሪወች አሳዛኝ መጨረሻ በአጭሩ እናስታውሳችሁ፡፡ሳሙኤል ዶ ይባል የነበረውን የውጭ ሀይሎቹ ራሳቸው የላይቤርያ ፕሬዝዳንት እንዲሆን ከጎለቱት በኋላ በራሱ ሰወች በሚዘገንን ሁኔታ አስገደሉት፡፡ ቀጥሎ ያመጡትንም ፕሬዝዳንት ቻርለስ ቴይለርን ራሳቸው ከስልጣኑ እንዲፈነገል የእጅ ስራ ሰሩበት፡፡ በተለይ የሳሙኤል ዶ አገዳደል እጅግ ሰቅጣጭ ነበር፡፡ታሪኩ እንደሚያስረዳው ሰውየውን አስረው በመጀመሪያ  የእጅና የእግር ጥፍሮቹን ተራ በተራ ነቃቆላቸው፡፡ ከዚያም አንደኛውን ጆሮውን ቆረጡት፡፤ ቀጥሎም ሁለተኛውን ጆሮውን ደገሙት፡፡ እንደዚህ እያደረጉ የራሱ በሆኑ  ሰወች አማካይነት አሰቃይተው እንድዲገደል ካደረጉት በኋላ አስክሬኑ ላይበሪያ ምድር ላይ እንዳይቀበር ለማድረግ  በእሳት አቃጥለው ያልታወቀ ወንዝ ውስጥ በተኑት፡፡ ለአብይ አህመድ አሊ አገራቸውን በመካድ ለውጭ አገሮች አሳልፈው የሰጡት የሁለቱ የላይቤርያ ፕሬዝዳንቶች መጨረሻ በቂ ትምህርት በሰጠው ነበር፡፤

የአብይ የውጭ አገር አለቆቹ የሚባሉት በጣት የሚቆጠሩ ከሁለትና ሶስት ያልበለጡ ምእራባዊያን አገሮች ሲሆኑ እነዚህ አገሮች  በኢትዮጵያ ላይ ሁለት አላማን ያነገበ አንድ አብይ እቅድ አላቸው፡፡ እቅዳቸውንም በአጭሩ እንደሚከተለው ማየት ይቻላል፡፡ ዋናው እቅዳቸው እንደ አሁኑ ሳይሆን በአፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ የምትባል ጠንካራ አገር የነበረች መሆኗን ስለሚያዉቁ ያንን ጥንካሬዋን ይዛ ተመልሳ ይዛ አልገዛም ባይ ኢትዮጵያ የምትባል አገር እንዳትኖር የማድረግ እቅድ ነው፡ ይህ ጥቅል እቅድ ሲሆን ለዚሁ እቅድ መሳካት እንደ ግበአት የተጠቀሙበትና በእቅድ ያያዙት ሌላው እቅድ ደግሞ “የዚሁ አልገዛም ባይነት ዋናው ህይል የአማራ ህዝብ ስለሆነ አማራውን ማዳከም፣ መከፋፈል ይህ ካልተሳካም  ቁጥሩን ማመናመንና ብሎም ማጥፋት”” የሚለው እቅዳቸው ነው፡፡ ለዚሁ እቅዳቸው መሳካትና ስታራቴጅ አድርገው የወስዱት መጀመሪያ አማራን ማዳከምና ብሎም አማራነትን ማጥፋት የሚለው ነው፡፡  የዚህ እቅድ መፍቻ ቁልፉ አብይ አህመድን በአሻንጉሊትነት መጠቀም እንደሆነም ወስነው እየሰሩበት ነው፡፡

አለቆቹ “አለንልህ” ስላሉት ከታች እስከላይ በዘር ማጥፋት ወንጀል ጭምር  ጭምልቅልቅ ያለው አብይ አህመድ አማራው ብቻ ሳይሆን ካስፈለገ አፋሩም፣ ጉራጌውም ጋምቤላውም.. ወዘተ በሚሊዮኖች ቢያልቅ ደንታ የለውም፡፤ እርሱ የሚታየው አለቆቹ “” በሰራሀቸው አሰቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች አለምአቀፍ ፍርድ ቤት ተከስሰህ እንዳትቀርብም እንዳይፈረድበህም እናደርግልሀለን”” ስላሉትና ቃላቸውንም ስለተማመነ ያዘዙትን ሁሉ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ ይፈጽማል፡፤ ስለሆነም ይህ በአገራችን ላይ እንዳይፈጸም ማድረግ  የሚቻለው የችግሩን ምንጭ በማስወገድ ነው፡፤ የችግሩ ምንጭ ደግሞ ራሱ አብይ አህመድ ስለሆነ እርሱ የግድ መወገድ አለበት፡፡ ሌላ አማራጭ የለም፡፡

ችግሩ ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን በላይና በተለየ የአጣዳፊነት ደረጃ  አማራውን ሰንጎ ስለያዘው በየቀኑ በየሰአቱ በየደቂቃው አማራው ላለመሞት ሲያቃትትና  ሞት ጋር ተፋጥጦ በመንፈራገጥና በትንቅንቅ ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ሞትን ተቋቁሞ እልቂቱን ጋብ ለማድረግ ብሎም ለማስቆም በዚህች ሰአትና ደቂቃ ግንባር ቀደም ገፈት ቀማሽ የተደረገውና እንዲጠፋ የተፈረደበት አማራ ከሁሉም ነገር አስቀድሞ በውስጡ ያሉትን የራሱን የአማራ ሆዳም ባለስልጣን ተብየወችን መቀጣጫ ማድረግ ከእርምጃወቹ ሁሉ በጣም አስቸካዩና ቀዳሚው እርምጃ አድርጎ መወሰድ አለበት፡፡ በእነዚሁ ሆዳሞች ላይና እንዳስፈላጊነቱም  በቤተሰቦቻቸው ላይ ያለማወላወል በያሉበት ከላይ  እሰክታች እርምጃ መውሰዱ ያለጥርጥር የትግሉን ውጢታማነት ያፋጥነዋል፡፡ ወያኔም ሆነ ኦሮሙማ በአማራ ክልል ውስጥ ገብተው ይህንን ያህል ጉዳት ያደረሱት በአማራ ሆዳሞች መሪነት፣ ቀዳሚ ተወርዋሪነት፣ አስወራሪነት፣ አስጠቂነትና  አሳሳሪነት ነው፡፡  ይህንኑ መልሶ ለአማራውህዝብ ንገር ማለት  ለህዝቡ የሚያውቅውን መርዶ ማርዳት ማለት ስለሚሆንብን በእነዚህ አይነቶቹ ሆዳሞችና ትርፍ አንጀቶች ላይ አማራው መራራት እንደሌለበት ብቻ ለማሰምር እንወዳለን፡፡ እነዚህ ሆዳሞች 30 አመታት ሙሉ ያደረሱበትን ግፍና በደል ራሱ ያአሳምሮ ውቀዋልና፡፡

በየመንደሩ፣ በየከተማው በየገበሬ ማህበሩ በየዞኑ የአብይ አህመድ ተላላኪወች የእነ ደመቀ መኮንን ተላላኪወች በተለይም የባንዳው ተመስገን ጥሩነህ ተላላኪወች..ወዘተ   እነማን እንደሆኑ  ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቃቸዋል፡  ለአማራው ትግል ስኬታማነት ይህንን ማድረግ ወይንም አለማድረግ ማለት የተጋድሎውን ግማሽ መንገድ ሄዶ ወደ ድል መጠጋት  አለበለዚያም የትግሉን ጉዞ  ግማሽ መንገድ ወደኋላ መጎተት ማለት ነው፡፡

ስለሆነም አማራው አስቀድሞ ውስጡን ከሆዳም የአብይ ተላላኪወች  አጽድቶ ክልሉን ከወያኔና ከኦሮሙማ የተናጠልና ጣምራ ጥቃትና ከበባ በአስተማማኝ በመመከት ድል ማድረግ  ግድ ይለዋል፡፡ አስፈላጊውን መስዋእትነት ከፍሎ እውን  ያደርገዋል፡፡  ለአማራው  ራሱን ከከበባና እልቂት ነጻ የማድረግ አስፈላጊነት ለምርጫ የሚቀርብ ጉዳይ አይደለማ፡፡

አማራው አሁን በጀመረው መልኩ የህዝባዊ ሀይሉን አደረጃጀት፣ አሰላለፍና እንቅስቃሴውን በህዝቡ ውስጥ በስፋት ጠልቆ በመግባት በመናበብና አንዲነቱን ከሰርጎ ገቦች ከተኩላውች በመጠበቅ  ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ እንድዋጋ በማድረግ ረገድ ተጋድሎውን”በተጠናና አዋጭ በሆነ ስትራቴጅ” መቀጠል አለበት፡፡ የዲያስፖራው አማራ ህብረተሰብም ለነጻነት ተጋድሎው ሁሉም የየበኩሉን ዘረፈ ብዙ አስተዋጾውን አጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ በፖለቲካ  ቋሚ ወዳጅና ቋሚ ጠላት እንደሌለ ሁሉ አማራው ትግሉን ለማሳለጥ ግራና ቀኙንም ማማተር አለበት፡፡

እዚህ  ላይ የአማራ ጠላቶች በውጭ ሀይሎች ታገዙም አልታገዙም እንደዚሁም  በአማራ ጥላቻ ያበዱትና እፍ ባለ ጊዜያዊ ፍቅር ውስጥ እየከነፉ ያሉት ወያኔና ኦሮሙማ ተጣመሩም አልተጣመሩም ለአማራ የሚሰጠው መልእክት አንድና አንድ ብቻ ነው፡  ይህም አማራው አሁን የጀመረውን ተጋድሎ ሳያሳካ ላይመለሰ ወስኖ ትግሉን መጀመሩን ነው፡፤ ይህንን ነው ጠላቶቹ አበክረው ማወቅ ያለባቸው፡፡

አማራው ክልሉን በዚህ መልክ ነጻ ለማውጣት ሲዋደቅ ሌላውም ኢትዮጵያዊ በኦሮሙማ የሚደርስበትን አደገኛ የመስፋፋትና በኦሮሙማ የመዋጥ አደጋ፣  በኦሮሙማ ታጣቂ ሀይልና የመስፋፋት ፖለቲካ የሚደረግበትን አፈና፣ እልቂት፣መፈናቀልና መወረር ዝም ብሎ ቆም እንዳልተመለከተው ግልጽ ነው፡፡ ሁሉም ህዝብ በኦሮሙማ ተስፋፊ ሀይል ላለመሰልቀጥ የየራሱን ጥረት እያደረገ ነው፡፡ ለዚሁ ማሳያ ዘንድም በደቡብ ኢትዮጵያ በተለያዩ ብሄር ብሄረቦች ምሳሌ በጉራጌ ፣በከንባታ፣ በጋምቤላ…..በጉጂ  ወዘተ የሚደረጉት  ተጋድሎወች የሚጠቀሱ ናቸው፡፤ በተመሳሳይ መልኩም በአፋርና በሶማሊያ ክልሎችእንደዚሁም   በድሬዳዋና በተለይም በመድናዋ  በአዲስበባ ከተማ በ ነዋሪወች አማካይነት የሚደረጉት ጸረ ኦሮሙማ ተጋድሎወች መስዋእትነትን ቢጠይቁም ፍሬ እያፈሩ መሆኑ አይካድም፡፡

ከሁሉም በባሰ ደረጃ የኦርሙማን ጥቃት ገፈት ቀማሹ የሆነው አማራውና ሌሎቹም ብሄር ብሄርስቦች በጋራ ራሳቸውን ኦሮሙማ ከደገሰላቸው እልቂት ለመዳን ትግላቸውን በመናበብ ከቀጠሉ በኢትዮጵያ ደረጃ የነጻነት ጉዞው የሰመረና የተቀናጀ እየሆነ ይሄዳል፡፡ በታሪክ ህዝብን አሸንፎ የሚያውቅ ጉልበተኛ በአሸናፊነት ዘልቆ አይዘልቅም፡፡ ህዝብ እውነት አለውና ያሸንፋል፡፡

በዚህ መልኩ ተቀናጅቶ ሁሉም ራሱን የኬኛ ፖለቲካ ከደገሰለት እልቂት ካዳነ ቀጥሎ አገሩን ኢትዮጵያን በኢትዮጵያ  አንዲነት፣ ነጻነትና  እኩልነት ከሚያምኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀይሎች  በጋራ በመሆን ለውጭ ሀይሎች የማትንበረከክ ነጻና ጠንካራ ፊደራላዊት ዲሞክራቲክ አገሩን “”ኢትዮጵያን”” መልሶ  እውን ያደርጋል፡፡

ይህ የማይዋጥለት ካለ በያለበት ‘ያቀርሽ” እንጅ አማራው በበኩሉ ይህንን ሳያሳካ ጣቱን ክጠብመንጃው ቃታ ላይ አያነሳም፡፡ ለዚሁ ስኬትና እውነተኛነትም 60 ሚሊዮኑ አማራ ምህላ ገብቷል፡፡

 

 

 

 

3 Comments

 1. አማራው በኦሮሚያ አና በስሜን ወሎና ጎንደር ከመኖሪያ ቤቱ ውስጥ እየታደነ በብዙ መቶ ሽህወች ተገድሏል፡፤ በበዙ ሚሊዮኖችም ተፈናቅሏል፡፡ ተስዷል፡፡
  ስለዚህ የአማራ ህዝብ ቁጥር በአብይ አህመድ የመደመር ፖሊሲ በእውን ግን የመቀነስ ፖሊሲ ምክንያት ከአምስት ሚሊዮን ያላነሰ አማራ አንድም አልቋል አንድም ተወልዶ ባደገበት፣ በቀየው፣ በእገሩ ውስጥ እንዲጠፋ ተደርጎ የት እንዳለና ይሙትም ይዳንም አይታወቅም፡፡
  አለም ሊሰማው ወይንም ሊያውቀው ያልተፈለገው እውነታ ይህ ነው፡፡
  ባሏንና ሶስት ልጆቿን ትታ ከተወለደችበትና ተድራ ተኩላ ልጆች ካፈራችበት ከወለጋ ተነስታ ገንዘብ ለማግኘት ስትል አረብ አገር ለስራ ሄዳ ስትመለስ በስውር በአብይ አህመድ በሚመራው የአራት ኪሎው ሳይሆን የጫካው ኦሮሙማ አማራ በመሆናቸው ብቻ ተለይተው አባቷ ፣ እናቷ፣ ወንድሞቿ፣ እህቶቿ፣ ባሏ፣ሶስት ልጆቿ፣ አክሳቶቿና አጎቶቿ በድምሩ 21 የቤተሰቧ አባላትን ጨፍጭፎ ገድሏቸው ነው ከአረብ አገር ስትመለስ ጉዷን የሰማችው፡፡
  ሲትዮዋ ህይወት አይበለው እንጅ አሁንም በህይወት አለች፡፡
  ለነገሩ ይህ ሁሉ ዶፍ ለወረደባት ለዚህች ሴት ህይወት፣ አገር፣ ሰው፣ ዉሎ ማደር አድሮ መዋል ፣ምኗ ነው????
  ኦሮሙማ ማለት ይህ ነው፡፡

 2. ሙሳ ይህ የተመዘገበው ነው ልጆች የማያዩት ብዙ ግፍ በነዚህ ሰዎች ተሰርቷል እነሱና ሰውነት አይተዋወቁም የኦሮሞ ፓርቲ እንዲማር ኦክስፎርድ የላከው የአማራን ስጋ በሉ ደሙንም ጠጡ ስማርት ያደርጋችኋል ብሎ ከተናገር ከሌላው ምን ትጠብቃለህ?ትላንት የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይልን በተኙበት ካረደ ድርጅት ጋር እንዲህ ያለ ፍቀር ምን ይሉታል? ሁኔታቸውን ሲያዩት 1.2 ሚሊዮን ህዝብ ያስጨረሱ አይመስልም። የ 10 አለቃ ብርሃኑ ጁላ በመጠጥና በጫት ሞቅታ የሚናገረው አንድ የመንግስት ስልጣን ያለው ይመስላል? ሺመልስ አብዲሳም እንዲሁ ባጠቃላይ ለዚህ አገር ጸሎት እንጅ ሌላ የሚበጅ ነገር አይኖርም። እስቲ የድሃን ቤት እያፈረሱ ፎቶ መነሳት ምን የሚሉት ነው ቤቱ ስለሚፈርስባቸው ወገኖች ትንሽ አስበውበታል?

 3. ይሄ ቤት ፈረሳ የሰላም ሚኒስቴርን ይመለከት ይሆን? ታየንማ ሽመልስ ጉድ ሰራው ከጋዜጣው ጋር 4 በ 4 ክፍል አሽጎት አረፈ። ሰላም በሌለበት አገር በጀት ተመድቦ የሚንቀሳቀስ መስሪያ ቤት ድምጹ ሲጠፋ ምን ይባላል እሱንም ጠፋ ብለን እንፈልግ ይሆን?ያሳዝናል

Leave a Reply

Your email address will not be published.

182502
Previous Story

እኔ የምለው…?! የጫካ ፕሮጀክት ለኢትዮጵያ ህዝብ ሸክም – Anchor Media

347122613 190386933907785 5047483451669882019 n 1 1
Next Story

መምህር ኃይለ ማርያም የታፈኑት እውነት በመናገራቸው ነው – ብርሃኑ አድማስ

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም
Go toTop