ከኦህዴድ ብልጽግና አስር ክፍለጦር፣ የምሁራን አንድ ብዕር!!! መብረቅ ጋዜጠኞች፣ ቌጥኝ ምሁራን!!! ወርካ ፍለጋ!!!

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ)

#image_title

አምስት ዓመት ሙሉ ሲያናፋ ሲያናፋ፣
አሻግራችኃለው ብሎ አብቹ ሲያናፋ፣
ከሰማይ ደመና፣ከምድር እህል ውኃ ጠፋ!!!

ፕሮፊሰር  አስራት ወልደየስ፣ ፕሮፊሰር መስፍን ወልደማርያም  የቃጣጠሉት የነጻነት ትግል እንደ ቆያ እሳት ውስጥ ውስጡን እየፋመና እየተንቀለቀለ የኮነሬል አብይ የኦሮሙማ  ዘረኛና ተረኛ ሥርዓትን ከእግር አስከ ራሱ ለብልቦ፣ አቃጥሎ ፈጅቷታል፡፡  ከኦህዴድ ብልጽግና አስር ክፍለጦር፣ የምሁራን አንድ ብዕር!!! የመብረቅ ጋዜጠኞች መረጃ አነፍናፊነት፣  የቌጥኝ ምሁራን የሃገር ፍቅር ትምህርት !!! ወጣቶች ወርካ ፍለጋ፣ እውቀት ፍለጋ እውነት ፍለጋ፣ ነጻነት ፍለጋ ዱር ቤቴ ያሉ የነጻነት ታጋዬች ‹‹የወንድ ልጅ እናት ታጠቂ በገመድ፤ ልጅሽን አሞራ እንጂ አይቀብረውም ዘመድ!!!›› የፋሽስት ጣልያን የግፍ አገዛዝን አሽቀኝጥረው ለመጣል በደረጉት እልህ አስጨራሽ ትግል ብዙ መስዋትነት ከፍለዋል፡፡ ትጥቁንም ቀበቶውንም እናስፈታዋለን ላለ  ባንዳ ምርኮኛ ያለመስዋትነት ሌላ አማራጭ የለምና በፅናት ታግለን እርካብና መንበሩን መጨበጥ ብቻ ነው ዋስትናችን!!!  የፖለቲካ ስልጣን አንድም ከጠመንጃ አፈሙዝ በአመፅ አንድም ከምርጫ ሳጥን  በሠላማዊ ትግል ነው፡፡ ሰውዬው በሠላም አሻግረን ያልነው  ቃሉን አጠፈ ‹‹የተናገሩት ከሚጠፋ፣  የወለዱት ይጥፋ ›› ሆነና ውሽት ቁርሳችን፣ ቅጥፈት እራታችን አደረገው፡፡ ለህሊና እስረኞች እንዲፈቱ ታላቅ ዘመቻ በማህበራዊ ሚዲያዎች መክፈት፣ ለስብዓዊ መብት ተሞጋቾች ማሳወቅ፣ በሠላማዊ ሠልፎች ማጋለጥ፣ ለልዩ ልዩ ኢንባሲዎች ማሳወቅ ያስፈልጋል፡፡ ከባህር ማዶ ዜጎች አንድ ግብረ-ኃይል ሊቆቆም ይገባል እንላለን፡፡

 

አንድ ሃሙስ የቀረውን የኮነሬል አብይ መንግሥትን እንናደው!!!

ኢትዮጵያ በ2022 እኤአ በፕሬስ ነፃነት መለኪያ (Press Freedom index) ከ180 (ከመቶ ሰማንያ) አገሮች 114 (መቶ አስራአራተኛ) የነበረች ሲሆን በ2023 እኤአ ወደ 130 (መቶ ሠላሣኛ)  ደረጃ አቆልቁላለች፡፡   The 2022 Press Freedom index ranked Ethiopia 114th out of 180 countries. In 2023 the country was demoted to the rank of 130th out of 180 countries, according to the Index.

የብልፅግና መንግሥት የኮነሬል አብይ አህመድ አንባገነን አገዛዝ የኢንተርኔት እቀባ ያብቃ፡  ኢትዮቴሌኮም ለህብረተሰቡ ኢንተርኔት አገልግሎት ሳይሰጥ የወር ክፍያ ማስከፈል ወንጀል ነው፡፡   የመረጃ ግብር ብዝበዛ ያብቃ እንላለን፡፡!!! በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያዎች(Social-media-icons) እገዳ የፌስቡክ፣ ቲውተር፣ ዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ቲክ ቶክ፣   ወዘተ በአንባገነኑ ኮነሬል አብይ አህመድ አፓርታዳዊ አገዛዝ ላለፉት ሁለት ወራት ሃገሪቱን ህዝብ ከአለም አቀፍ የኢንተርኔት ትስስር ከዓለም ህብረተሰብ በመነጠል የህዝብን መብቶች በመጋፋትና ሃሳብን በነጻነት የመግለፅ መብቶችን  ባለማክበር  ፀረ-ዲሞክራሲያዊ አ “Ethiገዛዙ በመላ ዓለም መጋለጡን፣ የአምኒስቲ ኢንተርናሽናል የምዕራብና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ሪጅናል ዴሬክተር ፍሌቪያ ማዋንጎያ አጋልጠዋል፡፡ opian authorities have, for a month now, blocked people in the country from accessing selected social media platforms such as Facebook, Telegram, Tik Tok and YouTube. The authorities thus continue to violate people’s right to freedom of expression, which includes the freedom to seek receive and impart information.

የኢንተርኔት ማቆረጥ በተለይም የሶሽያ ሚዲያ መገኛኛ ዘርፎች የዜጎች መብትን ሃሳብን የመግለፅ ነፃነትን የሚጥስ ሲሆን ዜጎች መረጃ የማግኘት መብታቸውን ተነፍገዋል፡፡ የኢትዮጵያ   ሕገ- መንግሥትና ብሔራዊ ህጎች እንዲሁም ክልላዊና አለም ዓቀፋዊ ስምምነቶች ፊርማዎን ያኖረችበትን በጠራራ ፀሐይ ህግ የጣሰች ሃገር መሆኖ ለዓለም ተጋልጦል፡፡  ሃገሪቱ ባደረገችው ተደጋጋሚ  የኢንተርኔት እገዳ፣ የሚዲያ ነፃነትን መፃረር ሪከርድ መስበሮን አስመስክራለች፡፡  “Amnesty International urges the Ethiopian authorities to lift this blockade without delay and to end this culture of interfering with people’s right to express themselves and to seek and receive information.”

 

  • ኢትዮጵያ በ2022 እኤአ በፖለቲካ ነፃነት መለኪያ (POLITICAL INDICATOR) ከ180 (ከመቶሰማንያ) አገሮች 112 (መቶ አስራሁለተኛ) የነበረች ሲሆን በ2023 እኤአ ወደ 111  (መቶ አስራአንደኛ)  ደረጃ ወርዳለች፡፡
  • ኢትዮጵያ በ2022 እኤአ በኢኮኖሚ  ነፃነት መለኪያ (ECONOMIC INDICATOR) ከ180 (መቶሰማንያ) አገሮች 176 (መቶ ሰባ ስድስተኛ)  የነበረች ሲሆን በ2023 እኤአ ወደ 113  (መቶ አስራሦስተኛ)  ደረጃ ወርዳለች፡፡
  • ኢትዮጵያ በ2022 እኤአ በሕግ አውጭ ነፃነት መለኪያ (LEGISLATIVE INDICATOR) ከ180 (መቶሰማንያ) አገሮች 99 (ዘጠናዘጠነኛ) የነበረች ሲሆን በ2023 እኤአ ወደ 89 (ሰማንያ ዘጠነኛ) ደረጃ ከፍ ብላለቸ፡፡
  • ኢትዮጵያ በ2022 እኤአ በማህበራዊ  ጉዳይ ነፃነት መለኪያ (SOCIAL INDICATOR) ከ180 (ከመቶሰማንያ) አገሮች 126 (መቶ ሃያ ስድስተኛ)   የነበረች ሲሆን በ2023 እኤአ ወደ 146 (መቶ አርባ ስድስተኛ)  ደረጃ ዝቅ  ብላለቸ፡፡
  • ኢትዮጵያ በ2022 እኤአ በጸጥታና ደህንነት ነፃነት መለኪያ (SECURITY INDICATOR) ከ180 (ከመቶሰማንያ) አገሮች 144 (መቶ አርባ አራተኛ)  የነበረች ሲሆን በ2023 እኤአ ወደ 146 (መቶ አርባ ስድስተኛ)  ደረጃ ዝቅ  ብላለቸ፡፡ ………() ()Ethiopia | RSFEthiopia | RSF ሪፖርተር ዊዝአውት ቦርደር ድረ-ገጽ መረጃውን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

 

ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ/April 30, 2023/

በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመያዝ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት በህቡዕ ተደራጅተውና ተቀናጅተው በሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ  ኃይሎች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል።

  • በመሆኑምየጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል እየወሰደ ባለው እርምጃ በዚህ ህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን  ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ለኢፕድ በላከው መግለጫ አመልክቷል።
  • የጋራግብረ-ኃይሉ መግለጫ እንዳመለከተው፤ የጽንፈኛ ኃይሎችን የፖለቲካ፣ የወታደራዊ፣ የኢንተለጀንስ፣ የፋይናንስ እና የሚዲያ ክንፍ የሚመራው ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ የተባለ ግለሰብ ሲሆን፤ ይህ ክንፍ በተለያዩ የውጭ ሀገራት ከሚገኙ 16 ጽንፈኛ  የዲያስፖራ አባላት ጋር ትስስር በመፍጠር በሚያገኛቸው የሎጀስቲክስ እና የፋይናንስ ድጋፎች በአማራ ክልል ከባህርዳር ከተማ ጀምሮ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ታጣቂዎችን የመመልመል፣ የማሰልጠን፣ የማስታጠቅና የማሠማራት ተግባር በማከናወን በክልልና በፌደራል ደረጃ ሽብር እና ግድያ እንዲፈጽሙ ተልዕኮ ሲሰጥ እንደነበር በተደረገ ክትትል እና ምርመራ ተደርሶበታል ብሏል መግለጫው።
  • ዶ/ርመሥፍን ኃ/ማርያም፣  ዶ/ር ግሩም ላቀውና ሌሎችም በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጽንፈኛ ኃይሉ ተባባሪዎች ከውጭ ሆነው የፖለቲካ ክንፉን እንደሚያስተባብሩ፤ አንተነህ ብርሃን፣ ወርቁ ጓዴና ሌሎችም ከሀገር ውስጥና ከውጭ የሚላከውን ገንዘብ እንዲቀበሉና ለሽብር ተልዕኮ ማስፈፀሚያ እንዲያውሉ የባንክ አካውንት እንደተከፈተላቸው በክትትልና በተደረገው ምርመራ መረጋገጡን የገለፀው የጋራ ግብረ-ኃይሉ መግለጫ፤ ቴዎድሮስ አስፋውን ጨምሮ ሌሎችም በዚሁ የሽብር እንቅስቃሴ ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን መግለጫው አስታውቋል።

News: Ethiopian Security, Intelligence task force detains “covert group” suspected of working to “instigate nation-wide conflict”

Post published:April 4, 2023/ author:ethioexploreradmin

 

Addis Abeba – The Joint Security and Intelligence Task Force in the capital announced that it has detained several members of “covert group” whom it accused of allegedly attempting to “instigate nation-wide conflict by carrying out assaults targeting senior government officials” in Addis Ababa, Bahirdar, Adama, and Dire Dawa.

ተጨማሪ ያንብቡ:  "እናንየን ድው አደረጋት" በእናቱና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተጨማልቆ የተገኘው የሁለት አመት ህጻን

The joint task force said the group, which consists of academics, media owners, and activists based in Amhara and other regions as well as Addis Abeba, was found to be operating covertly, according to state media.

Among the detained for their alleged contribution and coordination in the group establishment are Dr. Wendesen Assefa, assistant professor Sisay Awgchew, professor Maeregu Biyabeyn, Dr. Meseret, Worku Tesfaye W. Maryam, Tesfaye Yehualashet Fasil, Solomon Lemeneh Ketema, and Menbere.

The statement indicated that the group was suspected of attempting to rally people on the basis of religion, ethnicity, and political radicalism to ensure that they should rule the country by promoting the idea that the public is currently under extreme government oppression; “They were planning to carry out a violent movement, declaring that they would liberate the populace. They were working to plunge the nation once more into crisis.”

The group has been trying to link and organize university students with the local Amhara population in all areas of the Amhara region, Addis Abeba, and all of the country’s colleges, as well as organizing a military wing and frightening the people by attacking government officials, the statement said.

The joint task force pointed out that it will reinforce the coordinated effort in looking into other suspects who were active in the organization of the group. AS

Source: Link to the Post

List of detained journalists and activists in Ethiopia (2023)

From Wikipedia, the free encyclopedia

This is a dynamic list and may never be able to satisfy particular standards for completeness. You can help by adding missing items with reliable sources.

Further information: Democratic backsliding in Ethiopia

 

This is a list of journalists and activists detained in Ethiopia in 2023.[2][3] CPJ[4] reported that in April 2023 alone, 47 human rights organizations made calls on the government of Ethiopia (Abiy Ahmed Ali) to end internet shut downs and digital communications access.

The current Oromo-led[5] Prosperity Party continued its crackdown against ethnic Amhara and related public defenders in 2023. Various arrests of oppositions and media have already been reported since the government came to power in 2018, and condemned by various international groups.[6][7][8][9][10][11][12] Most of these detentions and arbitrary arrests are reported as part of government crackdowns.[2][13][14] Those still imprisoned prior to 2023 and still detained are also listed in a separately table.

Previous arbitrary arrests by the TPLF-dominated[15] EPRDF parties were criticized for abusing the Anti-terrorism Proclamation (ATP) law to limit freedom of the press, silence voices, and persecute members of perceived opponents.[16][17][18] Similarly, most of the charges imposed against the 2023 detainees by the Prosperity Party regime are also ATP-related.

Definitions[edit]

Reactions[edit]

Amnesty International published a report calling on the government to respect the right to peaceful protest and immediately release detained media staff.[24] The report emphasized that journalists and media workers need to do their work without threat, intimidation and harassment.[25]

Committee to Protect Journalists: Published a series of reports with details of arbitrary arrests of ethnic Amhara journalists and activists, and called for immediate releases.[4][7][14][26]

Ethiopia Human Rights Council: Listed the names of detainees and condemned the mass arrests of media groups and public defenders.[27]

Ethiopian Human Rights Defenders Center (EHRDC): the group called on the Ethiopian government to the immediate release of journalists and to stop the restriction of access to the free flow of information.[28]

List[edit]

These Lists are not complete. In May 2022 alone, at least 4000 Amhara dissidents were arrested by the Abiy Prosperity regime, and their status is unknown.[29][30]

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በሲቪል ሰዎች ላይ ስለደረሰው ጥቃት
Detained prior to 2023 and still imprisoned
NameRegionPositionDate arrestedStatusDescription & reference
ዘመነ ካሴ Zemene Kassie (Patriot)Bahir DarAmhara regionAmhara Public Resistance Force (Fano and Militia), LeaderSince September 21, 2022Still imprisonedPart of “major” crackdown by regional and federal security forces.[31][32][33][34]
ታዲዬስ ታንቱ Tadios Tantu (~80 year-old-man)Addis Ababa (originally from Wolayta)Author, historian, and human rights defenderSince May 5, 2021 (disappeared)Still imprisonedPart of crackdown and arbitrary arrest of Human rights defenders. Appeared in court to face charges of terrorism and using force to overthrow the government.[35][36][37]

 

Detained in 2023
NameRegionPositionDate arrestedStatusDescription & reference
ጎበዜ ሲሳይ Gobeze SisayUnclearMay 6, 2023Amhara Voice internet broadcaster, Founder and JournalistFirst detention in 2023. Overall, he was arrested at least twice since 2022.Part of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[38][27][39][40]
አይንአዲስ ዋለልኝ Aynaddis WalelignDebre MarkosAmhara regionMay 3, 2023ActivistDetainedPart of governments’ crackdown and arbitrary arrest of Human rights defenders, and activists.[41]
መሃመድ ይማም Mohammed YimamHayk, South WolloAmhara regionOpposition

leader[42]

April 30, 2023Detained and beaten as of May 11, 2023Part of governments’ crackdown and arbitrary arrest of Human rights defenders, and oppositions.[43]
የቀለብ ስዩም ህፃን ልጅ

Infant of Keleb Seyoum (4-month-old infant)

Addis AbabaInfant, child of Keleb SiyoumApril 30, 2023Detained with her mother

Contracted infection during detain and released when her mother bailed as of May 3, 2023[44]

Part of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara opposition, journalists and activists in 2023.[45][27][46]
ቀለብ ስዩም

Keleb Seyoum

Addis AbabaOpposition officer, Balderas for True Democracy PartyApril 30, 2023Detained

Released with bail (as of May 3, 2023)[44]

Part of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara opposition, journalists and activists in 2023.[47][27][48]
አምሃ ዳኘው

Ameha Dagnew

Not specifiedVice President of opposition, Balderas for True Democracy PartyApril 18, 2023Detained.Part of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[49][27][39][40]
ሰናይት አያሌውና ኤሊያስ ደባስ Senayet Ayalew & Elias DebasBahir DarAmhara regionAshara media internet broadcaster, JournalistApril 13, 2023Released in bail as of April 27, 2023Part of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27]
ቴድሮስ አስፋው

Tewodros Asfaw

Addis AbabaEthio Selam internet broadcasterApril 13, 2023 Second arrestPart of crackdown and mass arbitrary arrest of journalists and activists in 2023Accused of inciting violence.[2][50][51][27]
ዳዊት በጋሻው

Dawit Begashaw

Bahir DarAmhara then transferred[52] to Addis AbabaArat Killo YouTube channel, FounderApril 12, 2023freelance journalistPart of mass arrest of Amhara journalists and activists.[2][50][53][54][27]
መስከረም አበራ

Meskerem Abera

Addis AbabaEthio Nikat YouTube channel, FounderApril 9, 2023Third arrest since 2022. Part of mass arrest of Amhara journalists and activistsAccused of giving alleged “shooting exercise” to informal groups.[2][13][55][56][57][58][50][27]
አለልኝ ምህረቱ Aleligne MihretuNot specifiedDefense lawyer, represented

Amhara detainees. Known for representing Colonel Demeke Zewdu,[59] during

EPRDF regime.

April 7, 2023Released in bail as of April 25, 2023Part of mass arrest of Amhara defenders.[60]
ገነት አስማማው

Genet Asmamaw

Addis AbabaYeneta (Medlot) YouTube journalistApril 6, 2023Abused by Addis Ababa police during arbitrary arrest. DetainedPart of mass arrest of Amhara journalists and activists.[2][50][13][27]
አባይ ዘውዱ Abay ZewduAddis AbabaAmhara Media Center YouTube channel,

Editor-in-chief

April 6, 2023Released in bail as of April 25, 2023Accused of inciting violence & unrest.[2][50]
ወርቁ ተስፋዬ ወልደማርያም

Worku Tesfaye Woldemariam

Not specifiedActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27][39][40]
ሄኖክ አዲሱ

Henok Addisu

Not specifiedActivistApril 4, 2023Detained.Part of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[49][27][39][40]
ተስፋዬ የኃላእሸት ፋሲል Tesfaye Yehualaeshet FasilNot specifiedActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27][39][40]
ሰለሞን ልምነህ ከተማ

Solomon Lemenih Ketema

Not specifiedActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[49][27][39][40]
መንበረ

Menbere

Not specifiedActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27][39][40]
ዶክተር በቀለ

Dr. Bekele

Not specifiedActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27][39][40]
ዳዊት አባቡ ቢተው

Dawit Ababu Bitew

Addis AbabaActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27][39][40]
ታደሰ ወይነው ተሰማ

Tadesse Weyinew Tessema

Addis AbabaActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27][39][40]
ሙሉቀን ወንዴ ቢተው Muluken Wonde BitewAddis AbabaActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27][39][40]
ቴዋድሮስ ተሾመ አየነው Tewodros Teshome AyenewAddis AbabaActivistApril 4, 2023DetainedPart of crackdown and mass arbitrary arrest of Amhara journalists and activists in 2023.[27][39]
ሳሙኤል አሰፋ

Samuel Assefa

Addis AbabaEMS (Ethiopian Media Services}, ReporterApril 4, 2023DetainedFor reporting the demolition of residential houses in Addis Ababa.[50][61][62]
ረዳት ፕሮፊሰር መአረጉ ቢያበይን Maeregu BiyabeyenNot specifiedAssistant professorApril 2023DetainedPart of mass arrest of Amhara defenders.[63][49]
ረዳት ፕሮፊሰር ሲሳይ አውግቸው

Sisay Awgichew

Not specifiedAssistant professor,

and Shewa Peace and Development Association, Leadership[64][65]

April 2023DetainedPart of mass arrest of Amhara defenders.[66][49]
ረዳት ፕሮፊሰር አሰፋ አዳነ Assefa Adane (Ph.D.)Not specifiedAssistant professor and Negere

Wolkait Media editor

April 2023DetainedPart of mass arrest of Amhara defenders.[67][50]
አርጋው ሲሳይ

Aragaw Sisay

Addis AbabaRoha News (YouTube streaming media), Founder and Editor-in-ChiefMarch 26, 2023Released in bail as of April 25, 2023Accused of terrorism and inciting violence on social media.[2][14][68][3]
ጌትነት አሻግሬ

Getenet Ashagre

Addis AbabaVoice of Amhara YouTube-based broadcaster,

Editor-in-Chief

March 26, 2023Released in bail as of April 25, 2023Accused of inciting of violence on social media. Charges not specified.[2][3][14][68][27]
በየነ ወልዴ

Beyene Wolde

Addis AbabaGurage Media Network news website, Founder and EditorMarch 2, 2023Still detained as of March 22, 2023Accused of terrorism and incitement.[69][27]
እስክንድር ነጋ

Eskinder Nega

Bahir DarAmhara regionJournalist, activist, and founder and former Balderas for True Democracy Party leaderFebruary 24, 2023. In the past 30 years, he was imprisoned numerous times.Released in February 26 (or 27), 2023Charges not specified.[70][71]
ቴድሮስ አስፋው

Tewodros Asfaw

Addis AbabaEthio Selam internet broadcasterFebruary 14, 2023 First arrestReleased on bail in February 18, 2023 [72]
(RSF reported February 22, 2023)[73]
Accused of inciting violence and sowing distrust of the government related to the attack against the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.[28][72][73]
አማኑኤል አስፋው

Amanuel Asfaw

Addis AbabaEthio Selam internet broadcasterFebruary 14, 2023Still in custody as of February 18, 2023Accused of inciting violence and sowing distrust of the government related to the attack against the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.[72][73]
መሠረት ታምሩ

Meseret Tamiru

Addis AbabaEthio Selam internet broadcasterFebruary 14, 2023Still in custody as of February 18, 2023Accused of inciting violence and sowing distrust of the government related to the attack against the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.[72][73]
ዮሴፍ ከተማ

Yosef Ketema

(Deacon)

Addis AbabaEOTC TV— Oromo language reporterFebruary 13, 2023Released on February 21, 2023Accused of terrorism and inciting violence for covering a split related to the attack against the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.[73]
ስንታየሁ ቸኮል

Sentayehu Chekol

Addis AbabaMember of the Balderas opposition partyFebruary 12, 2023Released on April 11, 2023 following the mass Amhara protest in the countryPart of the crackdown of members of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.[74][73]
ዳንኤል ተስፋዬ

Daniel Tesfaye

Addis AbabaEHRCO‘s                            human rights officerJanuary 5, 2023UnknownArrested for investigating illegal evictions and demolitions in Addis Ababa.[6][75][76][77]
ብዙአየሁ ወንድሙ

Bezuayehu Wondimu

Addis AbabaEHRCO‘s human rights officerJanuary 5, 2023UnknownArrested for investigating illegal evictions and demolitions in Addis Ababa.[6][75][77]
በረከት ዳንኤል

Bereket Daniel

Addis AbabaEHRCO‘s                           human rights officerJanuary 5, 2023UnknownArrested for investigating illegal evictions and demolitions in Addis Ababa.[75][76][77]
ናሆም ሁሴን

Nahom Husen

Addis AbabaEHRCO‘s                           human rights officerJanuary 5, 2023UnknownArrested for investigating illegal evictions and demolitions in Addis Ababa.[6][75][76][77]

 

ምንጭ( References)

List of detained journalists and activists in Ethiopia (2023) – Wikipedia

Categories:

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  መቃብር ብቻ ሆንሽ!! - ያሬድ መኩሪያ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share