የኦሮሚያ ብልጽግናና የህወሀት ፍቅር – Anchor Media

የኦሮሚያ ብልጽግናና የህወሀት ፍቅር – Anchor Media

ተጨማሪ ያንብቡ:  ደ/ወሎ መካነሰላም 3 ሲኖትራክ ሙሉ አስከሬን | የአረጋ ከበደና መሰሎቹ ውርደት | ቤተክርስቲያኗ ላይ የደረሰው ውድመት |

2 Comments

  1. ይቀልዱብን እንጅ ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ብሏል ሪካርዶ አሁን እነዚህ ሁለት ሰዎች በደህናው ጊዜ ቢሆን የአንድ ንኡስ ክፍል ሃላፊ ይሆናሉ? አሁንስ የሚመሩት ህዝብ ምን ቢበድል ነው እነሱን የላከበት? ጌቾ ያ የዘላብድከውን አብይ የረሳልህ አይምሰልህ ወይ ይቀድምሃል ወይ ትቀደማለህ እኛም የሚሆነውን እናያለን። እንጦሮጦስ ገብተን ኢትዮጵያን እናጠፋለን ያልከው ከአውድ ዉጭ ተወስዶብህ ነው? ክክክክክ ወደው አይስቁ አለ። ያንተ መልስ ሳይሆን ስሜነህ ቢፈርስ ላንተ ሽፋን መስጠቱ አደባባይ የተናገርከውን።

  2. ኦሮትሬ ነው የተባሉት? እንዲህ መቅኖ ያሳጣችሁን ማብረጃውን ቢሰጣችሁ መቼም አይቀርም እሱ እንደእኛ አይቸኩል። ጌቾም አማርኛ አትውሩ ብሎ ትግሬዎች ላይ አውጇል ትግሬ አማርኛ ከተማረ የጌቾ አስተርጓሚነት ሊቀር ነው። አትማሩብን እሱን ካላወቃችሁ እኛ ዘንድ አትመጡም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share