በሸዋ ፋኖ አባላት ላይ የታሰበው ሴራ ተጋለጠ | የአማራ ብልፅግና አስቸኳይ ስብሰባ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ‹‹ጋዜጠኞች ከእስር ቤት እንደወጡ በአንድ የፖለቲካ ድርጅት ጥላ ስር ሲሰባሰቡ መመልከት ያሳዝናል›› ዳዊት ከበደ [ጋዜጠኛ]

3 Comments

  1. የአማራ ብልጽግና ሆድ እንደሆን አየሁ አይልም እስከዛሬ የበላችሁት ይበቃችኋል በውርደት አትጠናቀቁ። አገኘሁ ተሻገርና አቶ ዳንኤል ክብረት ሃይማኖቱንም ጎሳውንም በሞጋሳ ስለቀየሩ ይህ እነሱን አይመለከትም እናንተ ድንገት ባርቆባችሁ ሰው ከሆናችሁ ብለን ነው።

  2. አቶ አገኘሁ ሸክሙ (ትእዛዙ) በዝቶባቸው ይሆን አረቄ ከቆጣሪ በላይ እየጠጡ አይናቸው ብር ብላለች። ጌታዬ ምንም አያስቡ ሃሳብ ሲመጣ በመጠጥ ያብርሩት እንዲህ እየቀለዱ መቀጠል ያለመቻልዎን ህሊናዎ ሳይረዳው አልቀረም። እርሶን ሳይሆን ህሊናዎ። አሁን እርሶ እውጭ ቁጭ ብለው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በእስር ይማቅቁ?

  3. ትግሬ አቡነ ማትያስና ሳእረ ላይ ቂም ይዟል አቡኑም ልባቸው መቀሌ ስጋቸው ሸዋ ሁኖ ተሰቃዩ አቡነ መለስ ነው አቡነ ስብሃት የሾማቸው? ያሳዝናል መለስ መቃብር ላይ ቂም የቋጠሩ ልጆች ባለፉ ባገደሙ ቁጥር መለስን ያገኙ እየመሰላቸው ሽንት ይሸኑበታል አለምነው መኮንን በፈቃደኝነት ሌሌት ሌሌት ይጠብቅ ነበር ጉንፋኑ አስመረረው መሰል ትቶታል። ለመሆኑ አሁንም የመለስ አካዳሜ አለ? የጉድ ሃገር ሃይለማርያም ደሳለኝም መሪ ሁኖ ነበር ለካ? እውነትም አፍሪካን ማስተዳደር ቀላል ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share