በየቀኑ ገላን መታጠብ የሚያስገኘው የጤና ጥቅም

1. የጡንቻ ህመምን ይቀንሳል

በጡንቻዎች አካባቢ የሚሠማን ህመም ለመቀነስ በየቀኑ በሙቅ ዉሀ
መታጠብ መፍትሔው ነው። ይህ ልምምድ ጡንቻን ከቁርጥማቱ ዘና
የሚያደርግና በቀላሉ እንዲተጣጠፍ ይረዳዋል። ይህም በተለይ
የምትታጠቡት አካላዊ እንቅስቃሴ ካደረጋችሁ በኋላ ከሆነ።

2. የስኳር መጠንን ይቀንሳል
አንድ ጥናት እንዳረጋገጠው በየቀኑ ገላን ለ1 ሰዓት ያህል በሞቀ ዉሀ
መታጠብ ለስኳር ህመምተኞች ደማቸዉ ውስጥ ያለን የስኳር መጠን በ13
ፐርሰንት ይቀንሳል። የዉሀው
ሙቀት የደም ባምቧዉን እንዲሰፋ እና የደም ፍሰቱ የተስተካከለ እንዲሆን
ከማድረጉም በላይ በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የግሉኮስ መጠን
የተስተካከለ ያደርጋል።

3. የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅም ይጨምራል
ቀዝቃዛ ሻወር በየቀኑ መውሰድ የደም ዝውውርን ከማነቃቃት ባለፈ ነጭ
የደም ህዋስ በብዛት እንዲመረትና አንዳንድ አነስተኛ ጉዳቶችን
(infections) ለመዋጋት ይረዳል
በዚህም በበሽታ የመያዝ እድልን ማሳነስ ይቻላል።

4. ጭንቀትን ይቀንሳል
5. ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ይረዳል
6. በሰውነት ውስጥ ያሉ አላስፈላጊ ነገሮችን ያስወግዳል
7. ድብርትን ይከላከላል
8. የአተነፋፈስ ስርአታችችን ያስተካክላል
9. ውብ እንድንሆን ያደርጋል
10. ዝቅተኛ የደም ዘውውርን ይጨምራል
መልካም ጤንነት!!

ተጨማሪ ያንብቡ:  Health: ታኮ ጫማዎች ከእግር ህመም ጋር ይያያዙ ይሆን?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share