የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ጋር ተገናኙ

የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ እና ከብጹዓን አባቶች ጋር ትላንት እሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ውይይት አካሂደዋል።
የውይይቱ ትኩረት ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ እንደነበር የደረሰን ዜና ጠቁሟል።
ተጨማሪ ያንብቡ:  የዐድዋ ድል እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተዋጽዖ - በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

2 Comments

  1. አይ ትህትና ትክክለኛ ቦታዎን አግኝተዋል ክብር ያሎት ሰው ነዎት፡፡ መአዛ አሸናፊ በዚህ ልክ ሳይታዩ እንደማይሆን ሁነው ለቀቁ እንግዲህ ወደ ኒው ዮርክ ተሻግረው ሞዴሊንግ ሳይሞክሩ አይቀሩም በኒውዮርክ ቀጣሪዎቻቸው በዘር ሳይሆን የሚመርጧቸው በፊት ገጽታቸው በቅርጻቸው በአካሄዳቸው ምናልባትም በእሳቸው እድሜ ላሉ ሴቶች ማስታወቂያ ቢሆኑ ብለው አስበው ነው፡፡ ነገር ግን እንደ ህልም ከሚፈልጉት ስራ ጋር ተያይዞ ሲራመዱ ሆነ ስራው የሚጠይቀውን ሲያደርጉ ጥንቃቄ ማደርግ መልካም ነው ካቅማቸው በላይ እግራቸውን ከሰደዱት የማይፈለግ ክስተት ሊደርስ ይችላል፡፡ በእርግጥ ባንድ ወቅት ናኦሜ ካምቤልም ክምብል ብላ ነበር ወጣት በመሆኗ መውደቋ ሁሉ በውል ሳይስተዋል ሰበር ሰካ እያለች ጉዞዋን ቀጥላለች፡፡ ወደ ወ/ሮ መአዛ ሲመጣ በዚህ መልኩ የሚጠናቀቅ አይመስልም፡፡ እስቲ አሁን ምን አገባኝ? ያገሬ ሰው በመሆናቸው ውርደታቸው ውርደቴ ሁኖ ነው እንጅ፡፡ ባሉበት በሰላም ቆዩ ብቻ እንዚህን አራጆች ተው ይበሉልን ከኛ እርሶ ስለሚቀርቧቸው፡፡

  2. Well, meeting and talking about the very long and disastrous situation in the country because of the very brutal merchants of ethno- centric politics is a not a bad thing as such . What is so disingenuous if not horribly dishonest is that the lady ( so called president ) is one of the deadly opportunist and self- disgraced persons of our time ! And it is very sad to the people of Ethiopia who have been the very simple subjects of these types of notorious and dangerous opportunists who have never made their serious voices heard when the ruthless ruling elites turned the country literally into a horrible place to its innocent citizens for the last 30+ and especially the last 4+ years ! Sad and sad and sad!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share