ሰበር መረጃ – ራያ በላጎ (በደጋው) ላይ ዛሬ የተሰበረ ምሽግ

የበላጎ ደጋውን ክፍል ጥምር ጦሩ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል። በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ በዚህ ግንባር ትልቅ ታሪክ ሰርቷል።
አሁንም በላጎ ቆላማው አከባቢ ትንሽ ይቀራል። በዚህ ከቀጠለ ነገ ጎብዬ ነፃ መውጣቷ አይቀርም።
 

ከ  ኢትዮጵያዬ page የተገኘ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ባሕር ዳር ላይ የሚቀዝነው ኢህአዴግ (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share