ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!
ጥበብ በቴዲ አፍሮ ቤት አደርባይ አይደለችም (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን) June 27, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email እውነትን ትናገራለች። ፍትህን ትሰብካለች። ነጻነትን ታዜማለች። ስለቴዲ የጥበብ ተአምራዊ ብቃት ለመግለጽ አቅም ያለው ቃል አላገኘሁም። ትላንትም በዜማዎችህ ኢትዮጵያን አየናት። ዛሬም በልዩ ስጦታህ ለለሀገራችን፣ ስለወገኖቻችን አልቅሰህ፣ አስለቀስከን። ነገም ባንተ የጥበብ ምናብ ውስጥ ታላቋን ኢትዮጵያ እናያታለን። አንተ ትለያለህ። እነዚህን ስንኞች ያፈለቀው አእምሮህን እንዴት አለማድነቅ ይቻላል?! ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ እግር ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባው ጩኸት እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት እያመመው መጣ ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው ከሐገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም መጠሪያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም ቴዲ፣ አለቀስኩ። ደግሞም ልቤን ተስፋ ሞላት። እድሜ ይስጥህ! https://m.youtube.com ——————————————– Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ሲፈልግ አልደራደርም፣ ሲፈልግ እደራደራለሁ የሚል አወናባጅ/ዉሸታም መሪ – ግርማ ካሳ Next Story የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርኮኞችን አያያዝ ባልጠበቀ መንገድ ወታደሮቼን ገድሏል በሚል የሱዳን ጦር የሚነዛው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑንም አስታውቋል
ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!