የማስረሻ ሰጤ ወንድም በመያዣነት ተይዞ እየተሰቃየ መሆኑ ተገለፀ!!

June 5, 2022
285748790 599734428384483 8561751027797083387 n 6 የማስረሻ ሰጤ ቤተሰቦች እየተሳደዱ እና ከፊሎቹ ደግሞ በእስር ቤት እየተሰቃዮ ናቸው!!
የማስረሻ ሰጤ ወንድም በመያዣነት ተይዞ እየተሰቃየ መሆኑ ተገለፀ!! በተጨማሪም፣ የአቶ ሰጤ ቤተሰቦች ዛሬ የማስረሻን ወንድም ለመጠየቅ ሄደው በወጡበት ታፍነው ቀርተዋል።
የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤን አባት ለመያዝ እየፈለጓቸው እንደሆነም ነው ቤተሰቦቻቸው የሚናገሩት። እህቱንም በአሁኑ ሰዓት እያሳደዷት እንደሆነ ታውቋል።
በአጠቃላይ 6 የማስረሻ ሰጤ ቤተሰቦች እየተሳደዱ እና ከፊሎቹ ደግሞ በእስር ቤት እየተሰቃዮ መሆኑ ታውቋል።
ባሳለፍነው ረዕቡ ዕለት በመያዣነት እስር ቤት የገባው ወንድሙ ቢተው ሰጤ ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሞበታል።
እስር ቤት ቢተው ሰጤን ለመጠየቅ የተጓዙ ሁለት ጎረቤቶቹም በሄዱበት ተይዘው ታስረው እየተንገላቱ መሆኑ ታውቋል።
ዘገባው—-ሰሜን አሜሪካ ባልደራስ

1 Comment

  1. አማራው እንዲህ የማንም መጫወቻ ይሁን? እንዴት ቢናቅ ነው በሰፈር አብዮት ጥበቃ ዉድ ልጆቹን አስረክቦ ቁጭ የሚለው? ያ የጥንቱ ጀግንነት የት ገባ? ከዚህስ በላይ ምን ሊሆን ይችላል ሆድ አደሩን አማራ እንዴት ትምህርት መስጠት ከበደው?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Oposition parties
Previous Story

የተቃዋሚ ፓርቲዎች የምክክር ቤት (caucus) ተቋቋመ

285193768 1626185747754064 6728904083449968994 n
Next Story

የአራት ኪሎው አድባር – ተመስገን ደሳለኝ!

Go toTop