May 29, 2022
8 mins read

በዐማራ ሕዝብ ላይ ለሚደረገዉ አፈናዉና ወረራው ምላሽ – ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)

ዐሕድ

AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO)

የኦነግ/ኦሕዴድ ሠራዊትና የጸረ ዐማራዉ የወያኔ ትግሬ  ምልምል ና የአቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔ የብአዴን ታጣቂ ካድሬዎች በአባ ዱላ አቢይ አሕመድ  ቅጥታ አዝማችና  አዛዥነት መላዉ ዐማራ ተወሯል።  በጎጃም ክፍለ ሀገር ያማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ መሪዎችን ለመግደል በመራዊ፣ በሞጣ፣ በዳንግላ ፣ በማርቆስ፣ በባሕር ዳር ወዘተረፈ የተላካዉ አረመኔ አፋኝና ገዳይ የጋላ ሠራዊት ንፁሐን ዐማሮችን ከልሂቅ እስከ ደቂቅ ጨፍጭፈዋል።

በጎንደር ከተማና አካባቢዋ ያሉትን ትጥቃችሁን ፍቱ ተብለዉ የፋኖ መሪዎችን አፍነዋል፣ ያልታፈኑት ጫካ ገብተዋል። አርበኛ ፋኖ መሣፍንት ተስፉንና ታጣቂዎችን ሁሉ ለማፈንና ትጥቅ አስፈትተዉ  ወያኔ  ትግሬ ዳግም ወረራ አመች ሁኔታን ለመፍጠር ፣ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምትን መልሶ ለመያዝ አቢይ አህመድ ከሕዝቡ ደብቆ ለላደረገዉ ድርድርና ስምምነት መሳካት በቅድሚያ ያማራን ልሂቃንን፣ የጦር ሠራዊት ጀነራሎችን፣ ፋኖን፣ ብሔራዊ ጦሩና ልዩ ኃይሉን ማፈን፣ መበትንና ትጥቅ ማስፈታት በምዕራባዉያኑ በነ አሜሪካ፣ እንግሊዝና ያዉሮፓ ሕብረት ታቅዶና ተዘጋጅቶ ለተላላኪዉ አሕመድ ገቢር እንዲያደርግ ታዟል።

በምሥራቅ ዐማራ ፋኖ በነ ሻለቃ ምሬ ወዳጆና በጅግናዉ አርበኛ ፋኖ ኮሎኔል ሐሰን ከረሙ በሚመራዉ ሕዝባዊ ኃይል ላይ እየተደረገ ያለዉ አፈና ግድያ ራያን ለወያኔ ትግሬ ፈጣሪዉ ለመስጠት የአቢያ አህመድ የኦነግ/ኦሕዴድ ኦሮሙማ መንግሥት ድብቅ ሴራ ነዉ።

በሸዋ ፋኖም ላይ በአቢይ ቅልብ ነፈሰ ገዳይና አፋኝ ሠራዊትና የብአዴን አጋሰስ ሌባ እየተደረግ ያለዉ ወረራ ዋናው ግብ መላዉ ሸዋንና አዲስ አበባን ሰልቅጦ የኦነግን ኦሮሚያ ገዳ ነፃ ሪፑብሊክ በሰሜን  ስከ ትግሬ፣ በምሥራቅ እስከ ጅቡቲ ያለዉን ምድር በመጠቅለል ነዉ።

 

ተግባራዊ ምላሻችን የሚከተሉት ናቸዉ፤

፩ኛ/ በአቢይ አህመድ ኦረመኔ ኦሮሙማና ብልፅግና  የሌቦች ስብስብ የሚዘወረዉን የፋሽስት ወረሞ ጎሣ አምባገነን ጉጀሌ በትጥቅ ትግል አስወግደን ያማራዉን  ሕልዉና እ ናረጋግጣለን።

፪ኛ/ ያማራዉ ፋኖ እድሜው ከ20 በላይ እስከ 40 ዓመት የሆነው ሁሉ ሴት ወንድ ሳይባል ዱር ቤቴ ብሎ በየቀበሌዉ፣ በየወረዳዉና በዞን ያሉትን የብልፅግና ባንዳ ተላላኪዎች ላይ የማያዳግም ርምጃ መዉስድ፣ ትጥቃቸዉን መግፈፍ ሃብት ንብረታቸዉ መዝረፍ፣ ከማንኛዉ ማኅበራዊ ግንኙነት ማግለል፣ ከድር፣ ከቀብር ወዘተረፈ

፫ኛ/ለከበባዉና ለአፈናዉ ምላሹ የየካባቢዉ ታጣቂ ፋኖ ና ብሔራዊ ጦር ጠላትን ከቦ በደፈጣ ስልት ማጥቃት ነዉ።

፬ኛ/ የሰሜን በጌምደር ሁሉም ፋኖ ክተት ብሎ በትናንሽ ቡድኖች ሆኖ በአውራ ጎዳናዉ መሥመር ሳይሆን በሰዋራዉ አቁዋራጭ በኩል ወልቃይት ጠገዴ ገብቶ ይመሽግ። የምሥራቅ ዐማራ ፋኖም ራያን በሁሉም አቅጣጫ ጠላትን በደፈጣ ዉጊያ ስልት ማጠደፍና ማስወገድ ነዉ። የወሎ ሕዝብ በመላዉ ለፈርጣጩና ለወያኔ ትግሬ አንበጣ ወራሪ ደጋፊና ጠባቂ ለሆነው ያቢይ አሕመደ መከላከያ ተብዬው የጋላ  ቅልብ ጦር ምንም ዓይነት ርዳታ ትብብር እንዳያደርግ። ይህ ፀረ ፋኖ የወያኔ ትግሬ አጋር ሆኖ ነዉ በወልድያ ሰላሚዪ ዜጎችን የጨፈጨፈዉ፣ የፋኖዎችን ትጥቅ ለማስፈታት ያለማቁዋረጥ ሠርተዋል። ለወያኔ ትግሬ ግን መከላከያዉ ነዉ ዘመናዊ ትጥቅና ስንቅ የሚያቀርብለት።

፭ኛ/ያማራ ገበሬ ፣ ሠራተኛ ፣ ነጋዴ፣ የልዩ ልዩ ዘርፍ ባለሙያዎች ሁሉ ግብር እንዳትከፍሉ።  ግብር ለመንግሥት የሚከፈለዉ በተቀዳሚ ፍትሓዊ ሥርዓት፣ ሰላማዊና የዜግነት መብትና ነፃነት ለሚያስከብረዉ  እንጂ በኢትዮጵያ ቀጣይ ተረኝነት የጋላዉን ጎሣ የበላይነትን በአፈና፣ በግድያ፣ በዘር ማጥፋና ማፅዳት የማያቆዋርጥ ዘመቻ ለሚፈፅመዉ ከቶ ሊሆን አይገባም። በኢትዮጵያ መንግሥት የሚባል ነገር የለም። ያለው የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ጥርቃሞዉ ያቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ነገድ ጨፍጫፊና አስጨፍጫፊ፣ በተለይም ያማራን ሕዝብ ለይቶ በወለጋ፣ በሸዋ፣ በመተከል ወዘተረፈ የዘር ማጥፋትና ማፅዳት ኢሰባዊ ድርጊት ፈፃሚ ወንጀለኛ ነዉ።

፮ኛ የብልፅግናዉ ያቢይ አህመድ ጉልት ባንዳ ምስለኔዎች ያማራዉ ኃይል ከቦ መዉጫ ቀዳዳ ሲጠፋፋቸዉ ቄስ፣ መነኩሴ፣ ሼሕ ፣ ሽማግሌ ልከው ለማምለጥ የሚያደርጉትን ፋኖ ከእንግዲህ ፈፅሞ መቀበል የለበትም። ዛሬ ባማራዉ አገር ይሁን በመላዉ ኢትዮጵያ እዉነተኛ አባቶች እንደ አቡነ ጴሮስ፣ አቡነ ሚካኤል የሉም። አብዛኛው ለሆዱ ያደረ የጎሣ አባቆሮ ስለሆነ በሽምግልና ሽፋን መታለል አያስፈልግም።

ሞት ለኦነግ፣ ለኦሕዴድ፣ ለኦፌኮ፣ ለትሕነግ፣ ለብአዴን!
ዘላለማዊ ክብር ለተሠዉት ፋኖዎች!
 

ፍትሕ  ለታፈኑት  የሕሊና እሥረኞቹ፤
ለነ ትህትና በላይ፣ ለመስከረም አበራ፣ ለመዓዛ መሐመድ፣ ለታዲዎስ ታንቱ፣ ለሰሎሞን ሹምዬ፣ ለተ/ጻድቅ ግርማ፣ ለተመስገን ድሳለኝ፣ ለጀ/ተፈራ ማሞ፣ ለጀ/ቢስጥ ጌታነህ ወዘተረፈ.

29.05. 2022

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop