በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለተሾሙ አምባሳደሮች የቦታ ምደባ ዝርዝርን ይፋ ሆነ

March 17, 2022

eshiየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ በቅርቡ በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለተሾሙ አምባሳደሮች የተመደቡባቸው አገራትን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መገለጫቸው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት እና የአምባሳደርነት ሹመት ጥር 18 ቀን 2014 ዓ.ም መስጠታቸው አስታውሰዋል።
አምባሳደሮቹ የተመደቡባቸውን ሀገራት እንደሚከተለው አቅርበዋል።
1. አምባሳደር ተፈራ ደርበው —ጃፓን
2. አምባሳደር ደሴ ዳልኬ—ደቡብ ኮሪያ
3. አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ—አሜሪካ
4. አምባሳደር ባጫ ደበሌ__ኬንያ
5. አምባሳደር ሀሰን ኢብራሂም–ግብፅ
6. አምባሳደር ዳባ ደበሌ –ሩዋንዳ
7. አምባሳደር ጀማል በከር–ፖኪሲታን
8. አምባሳደር ፈይሰል አሊይ__ኳታር
9. አምባሳደር ኢሳያስ ጎታ—ሞሮኮ
10. አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው–አውስትራሊያ
11. አምባሳደር ምህረተአብ ሙሉጌታ—ስዊዲን
12. አምባሳደር ፍቃዱ በየነ–ኤርትራ
ተቀማጭነታቸው በኢትዮጵያ ሆኖ በተለያዩ ሀገሮች የተሾሙ አምባሳደሮች፦
13. አምባሳደር ጣፋ ቱሉ–ብራዚል
14. አምባሳደር ዶ/ር ገነት ተሾመ–ኩባ
15. አምባሳደር ሽታዬ ምናለ– ኮትዲቯር
16. አምባሳደር ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ-ኢንዶኔዥያ
17. አምባሳደር ረሻድ መሀመድ– ዝምባብዌ
በቆንስል ጀነራልነት የተመደቡ:
18. አምባሳደር አንተነህ ታሪኩን -ገዳሪፍ
19. አምባሳደርአክሊሉ ከበደ–ዱባይ
20. አምባሳደር ሰይድ መሐመድ-ሀርጌሳ
21. አምባሳደር አወል ወግሪስ–ባህሬን
በምክትል የሚሲዮን መሪነት፦
22. አምባሳደር አሳየ አለማየሁ–ጋና
23. አምባሳደር ኃይላይ ብርሃነ–ጀርመን
24. አምባሳደር ብዙነሽ መሠረት–ህንድ
25. አምባሳደር ዮሴፍ ካሳዬ–ኒው ዮርክ
26. አምባሳደር ዘላለም ብርሃን–ዋሽንግተን
27. አምባሳደር ፍርቱና ዲባኮ– ቤልጅየም
28. አምባሳደር ወርቃለማሁ ደሰታ –ኬንያ
29. አምባሳደር ውብሸት ደምሴ–እንግሊዝ
30. አምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል–ፓኪስታን መመደባቸውን ገልጸዋል።

(ኢ ፕ ድ)

3 Comments

  1. ዶ/ር ሺመልስ ተባረሩ ማለት ነው? አባይ ደህና ሰምብት ግብጽ እንኳን ደስ አለህ ተርባይኖች ሲቀነሱ ጠርጥረን ነበር ይህን ያየ አብይና ትግሬዎች አብረው አይሰሩም ይላል? የሚያሳዝነው አገሬን ረዳሁ ብየ ቦንድ መግዛቴ ነው።

  2. To expect an elite OPDO to stand up for GERD is to expect a donkey to grown horns. OPDO waves the Egyptian flag, the colors of radical Islam. OPDO teaches all the Ethiopian children in Oromia Region with Egyptian flag adorned textbooks. OPDO preaches and practices hate and hateful acts against the Ethiopian symbols of unity. Do you truly expect a veteran OPDO leader to genuinely stand against Egypt on its interests over the Nile waters?

  3. ይቅርታ ዶ/ር ስለሽ ለማለት ነው ሽመልስማ አብይን ካላባረረ ከዚያ አይወርድም

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አብይ አህመድ ስልጣን የያዘው በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተጋድሎ ነው….።”ግርማ ካሳ

275970775 542754927415767 1464409222243295092 n
Next Story

የአዲስ አበባ ፖሊሶች በብዛት ከኦሮሚያ ክልል ሊመለመሉ ነው!

Go toTop