አዲሱ ምስጢራዊ ሰነድ – ይህ ሰነድ ኦሮሚያ ውስጥ ሌላ መልክ ይዞ ቀርቧል

የድኅረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶች በሚል የተዘጋጀው ሰነድ ቀዳሚ ዒላማ ያደረገው ፋኖን መኾኑ ታወቀ፡፡ ስጋት ተብሎ የተለየው ፋኖ ትጥቁን እንዲፈታ ሰፊ ዘመቻ እንዲካሔድ ሰነዱን ያዘጋጁት ጠሚ ዐቢይ ወትውተዋል፡፡
በዚህ ሰነድ መነሻነት ሥልጠና እየተሰጠ ሲኾን በቀጣዩ ተግባራዊ ስለሚደረግበት ኹኔታ ውሣኔዎች ተላልፈዋል፡፡ ይህ ሰነድ ኦሮሚያ ውስጥ ሌላ መልክ ይዞ ቀርቧል፡፡ ኦነግ እያረዳቸው የሚገኙት ምስኪኖችን የግጭት ተጠያቂ ሲደርግ ኦነግን ግን በለሆሳስ ነፃ ያወጣል፡፡
አሁን የከፋው አደጋ መጥቷል፡፡ ከተኛንበት ካልነቃን ባለንበት እንጠፋለን፡፡ ማርከህ ታጠቅ ሲል በባዶ እጁ ከሞት ጋር ሲጋፈጥ ያበረታታ መንግሥት ትጥቅ ወደ ማስፈታት በፍጥነት የሮጠበት መንገድ ዋጋ ያስከፍላል፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.