ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!
ምንም ይሁን ምን ዲያስፖራው ቅሬታውን አይደብቅም፣ January 13, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ለሀገር ብሎ ከሚሰራው ስራም አይደናቀፍም። ሀቅን መቀበል እና የእውነት የተሰማውን የማይናገር ካለ ግን እሱ ሌላ ነው። እኛ መንግስትን የምንደግፈው እንደ ፓርቲ ሳይሆን እንደሰለጠነ የዲሞክራሲ ሀገራት ሲሰራም ልናመሰግነው ልንተባበረው፣ ሲያበላሸውም ልንነቅፈው ልናርመው ነው እንጂ በጭፍን አንደግፍም፣ በጭፍንም አንቃወምም ሁሉም በምክንያት ነው። ይህን ያለመደ ካለ ገና ከካድሬነት አውቶብስ የተሳፈረ መንገደኛ ነው። ለሁሉም ዲያስፖራውን ወክላችሁ ለተገኛችሁ ቅሬታችሁን እንዲህ ድምፃችንን በማሰማታችሁ እጅግ ደስ ብሎናል። የቴክሳስ ቡድን ከዲሲ ቀጥሎ ሁሌም በሀገሩ ጉዳይ አይደራደርም። መንግስት ይህን በማወቁም ደስ ብሎናል። #ተንፍሷል ብሏል መንግስቱ። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story የአማራና አፋር ተጎራባች ወንድማማቾች የሰላም መድረክ በቀወት ወረዳ ኩሬ በረት ቀበሌ በመካሄድ ላይ ነው! Next Story አዲሱ ምስጢራዊ ሰነድ – ይህ ሰነድ ኦሮሚያ ውስጥ ሌላ መልክ ይዞ ቀርቧል
ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!