ለኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት መሻከር ዋነኛ መንስኤዎች ምንድናቸው?

ዶ/ር አክሎግ ቢራራ – የቀድሞው የዓለም ባንክ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና ዶ/ር ዮናስ ብሩ – የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ በኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ መካከል ተክስቶ ስላለው የዓለም አቀፍ ግንኙነት መሻከር አስባቦች፣ ብሔራዊና ስትራቴጂያዊ ጥቅሞች አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የህወሓት የጦር ጄነራሎች የኮንትሮባንድ እቃዎችን በወታደራዊ መኪኖች ጭነው ይሸጡ እንደነበር ተገለፀ

2 Comments

  1. ዶር አብይ ምንነካው?
    የአጴ ዮሐንስን ስሕተት ለምን ይደግመዋል ። የኢትዮጵያ ጠላቶች በድሮን እንደሚፈልጉት አያውቅምን ? ንጉስ እና መሪ የ ኋላ ደጀን በመሆን ተዎጊን ማስተባበር እንጂ ግንባር ሄደው አያዎጉም ወይም አይዎጉም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share