አርማሽ ይውለብለብ !

2 Comments

 1. ጭጋግና ዶፉን
  ድጥ ማጥና ጎርፉን
  አሻግሮ ለማየት ዛሬ ቢቸግርም
  ነጎድጓድ መብረቁ ልብን ቢያሸብርም
  ያለንበት ገና
  ሰኔ ለመሆኑ ባያጠራጥርም
  ዘመን ተሻግሮ ግን መስከረም አይቀርም

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.