በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕ/ር ማሞ ሙጬ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

የግድቡን መሞላት ዜና እያጣጣማችሁ ከኢትዪጵያዊነት እና አፍሪካዊነት አቀንቃኙ ፕሮፌሰር ማሞ ሙጨ ጋር ያደረኩትን ቆይታ ተከታተሉ! ስለዚያ ትውልድ ተሳትፏቸው፣ስለኢትዪጵያዊነት በፃፉት መጣጥፍ፣በእፍሪካ ሀገራት ስለሚያከናውኗቸው ሀገራዊ ተግባራት  እና በወቅታዊው የሀገራችን ሁኔታ ዙሪያ ጥይቄአለሁ። መልሳቸውን ከዝግጅቱ!

1 Comment

  1. አትሙት አሉ አለቃ ክንፉ የዛን ጊዜ የተጀመረውን ጥንስስ ነው ትግሬዎች በራሳቸው መንገድ ያስኬዱት? የጎተተችው ልጅ ማን ናት? ምንም ፍሬ የሌለው ልክ እንደ ዘመኑ ቄሮ መሆኑን ያሳያል። አብዛኛው ሙቶ አሁን አልላቀቅ ያሉን ዲማ ነገዎ፣አረጋዊ በርሄ፣ሌንጮዎች፣ዳውድ ኢብሳ፣በያን ሱጳ ፣ብርሀኑ ነጋ፣መራራ ጉዲና ይሄን ሰውዬ ጨምሮ ነገር ማሳከር እንጅ ለሀገር የጠቀሙት ምንም ነገር የለም። ትምህርት ምንም ጥቅም እንደሌለው ከዚህ ሰውዬ ትንተና መረዳት ያስፈልጋል እንባ ወረደኝ ማለት አቅቶት እንባዬ ወጣ ይልሀል። ጎንደሬ መሆኑ እንዳይረሳ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.