ሰኔ 21ቀን 2013 ዓ.ም
የኢትዮጵያ አፍራሽ የሆኑት መለስ ዜናዊ ግበረ አብሮቹ በኢትዮጵያውነቱ በማይደራደረው አማራ መቃብር ላይ የቀንቅዠታቸውን ታላቋን ትግራይን ለመመስረት በ1968 ደደቢት በርሃ ገቡ። በአወጡት ማን ፌስቶ አጠቃላይ የአማራሕዝብ በኢኮኖሚው ተጠቃሚ ሲሆን ሰፊዉ የትግራይ ህዝብ ግን ሥራ አጥቶ— በስደት፣በርኃብ፣ በድንቁርና፣በበሽታ ወዘተእየተሠቃየ እንዲኖር አድርጎታል።ከአማራ ሕዝብ ጭቆና ነጻ የሆነ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ እንመሰርታለንበሚል ሁነኛ ጸረ አማራ ዓለማ ነበር መነሻቸው። ለዚህም 27 ዓመት ሙሉ በአማራው ሕዝብ ላይ የፋጸሙት የዘርማጥፋት ተግባር ታሪክ የማይረሳው ለትውልድ የሚተላላፍ ሕያው ምስክር ሆኖ ይኖራል። የዚህ ጽሁፍ መነሻ አንኳርየነመለስና ተባባሪዎቻቸው የአማራ ጥላቻ መነሻ ነጥቡን በመጠኑም ቢሆን ለመጠቆም ነው። ህወሃትና ገረ አበሮቻቸዉይህን ያህል የእውነት ጭብጥ የሌለው ጭፍን የአማራ ሕዝብ ጥላቻ ልምን አደረባቸው? ሕዝብስ እንደ ሕዝብ በሙሉከምድረ ገጽ እስኪ ጠፋ ድረስ ይጠላል ወይ?
አጼ ዮሀንስ ከሞቱ በኋላ በዳግማዊ ምኒልክ አማካይነት ትግራይ በሽዋ ማእከላዊ ግዛት ሥር ወደቀች። ከዚህ በኋላበዐማራዉ መሳፍንት ቡድን እና ተከታይዎቹ የትግራይን ነጻነት ገፈዉ የህዝቧን አንድነት አናጉት፡፡ የትግራይ ህዝብበድንቁርና፣ በበሽታ፣ በርሀብ፣ አዘቅት ዉስጥ እንዲሰምጥ አደረጉት፡፡በግድ ዐማራ ለማድረግ የአልሞከሩት ዘዴ ባይኖርምመሬቷ ተቆራርሶ የተወሰደባት ህዝብ የሚኖርባት ጭቁን ብሄር ሆነች የሚል ትርክት ይዘው የነ መለስ ቡድን ተነሳ።አላማውም ከአማራ ሕዝብ ብሄራዊ ጭቆና ነፃ የሆነ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ ማቋቋም በሚል ነው።ከጅምሩ ይህ የትህነግ አካሄድ ትክክል አለመሆኑን የሚያመከልተውና የመሬት ወረራና ቅርምት መሆኑን የሚያሳየውትልቁ ማስረጃ የትግሬ ዳር ደነበር የሆነውን የተከዜ ወንዝን ተሻግረው መምጣታቸዉ ነው። ከመሬት ወረራው በተጨማሪትህነጎችና አሽከሮቻቸው ለአማራው ሕዝብ ያካቸውን ስር የሰደደ ጥላቻ በሚከተሉት ንግግሮቻቸው ሲገልጹ ኑረዋል።
፩— ስብሃት ነጋ አማራ እና የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን አንኮታኩተነዋል። ገድለን ቀብረነዋል።
፪—መለስ ዜናዊ መሬት የህዝብ እንዲሆን አለቃዉ ኸርማንኮ ሲጠይቀዉ አይሆንም ምክንያቱም ዐማራ መሬት እየገዛሌላዉን ያደኸያል ፡፡
*.በአማራ ላይ ያዘመትነዉ አማራ ነን ያሉትም ሌሎችም በአማራ ላይ የዘመተ ነዉ ስንል የአለፉት የቅርብ እና የሩቅ ጊዜአጼዎቻችን በሰጡነ ኢትዮጵያ ላይ ነዉ፡፡ምሳሌ አንድ ሰዉ መንገድ ለማዉጣት ደን የሚመነጥረዉ ከደኑ ጋር ጠላት ነትያወጀዉ አላስኬድ አላሳልፍ ስለአለ ነዉ፡፡* ዐማራዎች ሲመነጠሩ ሌላዉ ኢትዮጵያዊ የሚቆጣ ኢትዮጵያን የማፈራረሱ ዓላማዉ ሲፈጸም ወለል ብሎ ስለታያቸዉእንጂ ዐማራ ስለሆኑ እና ለ ዐማራ አድልተዉ እንዳልሆነ ዐማራዉ ይረዳል ፡፡ማለቱ
* ወርቅ ከሆነ ዘር መወለዴ በጣም ያኮራኛል ፣*ዓማራ እና ኢምፐሪያሊዝም የትግሬ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸዉ ፣ *ዐማራጠላትህ ስለሆነ ተጠንቅቀህ ጠብቅ፡፡ ደሮ እግሯን አስሮ ቢለቋት የፈቷት ይመስላታል ብሎ መተረቱ፣*በ1997 ምርጫአሸናፊ ለቅንጅት ለምን ሰልጣን አታስረክቡም ሲባል እኛ ለአማራ ሥልጣን አንሰጥም ፣*በ1997 ዓ.ም ከሁለት መቶበላይ ሰዎች ሲገደሉ ለምን ለማስፈራራት ወታደሮች ወደ ሰማይ አይተኩሱም ሲባል ከአሞራ ጋር አልተጣላነም በማለትማፌዙ፣* ቅንጅት እኮ የዐማራ ድርጅት አይደለም ትግሬዎችም አሉበት ሲባል ናዚ ዉስጥም አይሁዶች ነበሩበት
*አንተም በሚል እርስ ጋዜጠኛዉ ብዙ ኢትዮጵያዊ አሰብ የኢትዮጵያ አካል ናት ይላሉ ሲለዉ እነዚህ ህልመኞችዐማራ፤አሰብ የኤርትራ እንጂ የኢትዮጵያ አይደለችም፡፡ እንዲያዉም እስከ አሁን የተጠቀመችበትን ሂሳብ ወደኋላ ተመልሰንእንጠይቃለን ነዉ የአሉት ፣ *የነጻትምህርት እድል 100ፕርሰንት ለትግሬ ይሰጣል ሲባል ዐማራዉ ቀድሞ ስለተማረ ነዉለትምክተኛ ዐማራ ስልጣን አንሰጥም፣* የነፍጠኛዉተረት እና ታሪክ የኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ ታሪክ አድርገዉ ነዉየሚተርኩት የተዋረደዉን ታሪካችን በአዲስ መልክ እንመሰርታለን የኔ ምኞት ዐማራ ከመንገድ ላይ ቁጭብሎ ሲለምን ማየት ነዉ
*ለኢትጵያ ፓርላማ ስለሱዳን ድንበር ሲናገር የኔን ለኔ የናንተን እንካፈል የሚለዉን የተስፋፊነት አቋም ችሎ ባደረየሱዳን መንግስት እንደ እንዝላል ሊቆጠር አይገባም እንደ አስተዋይ እንጂ በ1996 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጦር ሂዶ የያዘዉንመረት ነዉ የሰጠነዉ የተፈናቀለ ዐማራ የለም በብሄራዊ ጥያቄ ዙሪያ አቋምን ተጠቅመን ከሌሎች ጋር በመተባበርዐማራን ለማጥፋት አቅደን ተነሳን በማለት በየስብሰባዉ፣በየሄደበት ስለዐማራ ህዝብ ከኢትዮጵያ ተነጥሎ እንዲጠፋ ለማድረግ ቁሞም ተቀምጦም የሚያነበንበት ሥር የሰደደ ምክንያት ምን ይሆን
፫— ሳሞራ ያኑስ — አባቶቻችሁን ገድለን ቀብረናቸዋል፡፡እናንተንም ገድለን እንቀብራችኋለን በአንበሳ ባንክ ምስረታጉባኤ ላይ ተገኝቶ ገድለን የቀበርነዉን ዐማራ አታንሱብኝ .ለራሳቸዉ ነጻነት የሚዋጋዉንታደር ከጦርነት መልስ ስንትዐማራ ገደልክ ማለቱ
፬—አቶ ጌታቸዉ እረዳ በነጻነት ኢትዮጵያ ቃለመጠይቅ ትግሬ በአማራ የሚጠራ ስድብ ነዉ፭–፬—፬–፬ —ታምራትላይኔ— በአርባጉጉ አዉራጃ ህዝቡን ሰብስቦ እናንተ ሽርጣም እየተባላችሁ ስትጨፈጨፉ ስትገዙ የነበራችሁዛሬ ጊዜዉ የናንተ ነዉ ዝምብላችሁ ታዩታላችሁ በማለትየዐማራዉን ህዝብ ማስጨፍጨፉ፣ በ1984 ዓ.ም በአርባጉጉ አዉራጃ በገፍ ሲጨፈጨፉ በኩማ ደመቅሳ የተመራ ደራ የተባለ ኃይል አቶ አቻሜላህ አሰፍን በቁማቸዉቆዳቸዉ ሲገፈፍ እርጉዟ ሆዷተቀዶ ሽሏ ከፊቷ ሲወድቅ ለታምራት አቤቱታ ሲያቀርቡለት ሀረር ብሎ፣ አሩሲ ብሎ፣ ባሌብሎ ዐማራ አላዉቅም ብሎ መመለሱ። የዳኝነት መልሰ መነፈጉ፡፡ የማሳሰሉትን አባባሎች ለአብነት ማየቱ በአማራሕዝብ ላይ ያላቸውን የጥላቻ ጥግ ገምግሞ ራስን ከጠላት መንጋጋ መከላከል አልሞት ባይ ተጋዳይነት ነው።
ለዚህ ስር የሰደደ የአማራ ሕዝብ ጥላቻቸው ምክንያታቸው ምን ይሆን? በሚል ለማጣራት በተደረገዉ ጥረት እስከ አሁን ሁለት ምክንያቶች ተገኝተዋል፡፡
1.ምእራባዊያን ሀገሮች የስዊዝ ካናሉን እና አበይን ከምንጩ ለመቆጣጠርያመቻቸዉ ዘንድ አፍሪካን ወሮ ለመያዝ በ1884 ዓ.ም የአሳለፉትን ዉሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ በኢትዮጵያዊያንበአድዋ ጦርነት የማያዳግም ድል ተመተዋል፡፡ ባንዳዎችም አብረዉ ተመተዋል። እነ መለስ እና ቡድኑ የባንዳ ልጆች እናየልጅ ልጆች ናቸው። ለዚህም ተዋጊዉ ነፍጠኛዉ ዐማራ ሕዝብ ነዉ ብለዉ ያምናሉ። በተጨማሪም በምድጃ ዙሪያም በናቶቻቸዉ የዐማራዉን ሕዝብ በሙሉ በጠላትነት ተግተዉ የአደጉ መሆናቸዉ ነዉ፡፡
ለዚህም ማስረጃ የሚሆነ አስራት አብርሃ «ከአገር በስተጅባ። የተባለዉን መጽሀፍ የጻፈዉ አስራት አብርሃ ስለ አማራ አዉሬነት በአጠቃላይ ስለዐማራ በማጥላላት እንደ አሰደገችዉ እና በኋላ ሲያድግ ሃስት መሆኑን መረዳቱ ነዉ፡፡በዚህ ምክንያትየአባቶቻቸዉን አለቆች ደም ለመመለስ የምእራባዊያንን ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ ተግባራዊ ለማድረግየሚያደርጉት መፍጨርጨር ነዉ፡፡
2 . በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት እና አቶ አሸናፊ የሚኒልክ ልጅ የተደረገ ቃለ ምልልስ የተገኘ የዐማራዉ የማንነት ታሪክ ነዉ፡፡ ታሪኩም እንዲህ ይነበባል፡፡ የጥንት ዐማራዎች የዮቶር ልጆች ናቸዉ፡፡ዮቶር የዛሬ አምስት ሺህ ዓመት በጌምድር የሚኖር በግ አርቢ ነበር፡፡ለንግድ እና ለተለያዩ ተግባራት ወደ ባህሩ በመምጣት መንግስታቸዉን መሰረቱ፡፡ይህም የዳማት(ዘዐማራ) መንግስት ነዉ፡፡
የመጀመሪያ ንጉሳቸዉ አክናሁስ ይባላል የግዛታቸዉ ድንበር እጅግ ሰፊ እየሆነ ሲመጣ የንጉሱ መጠሪያ የአገር ሹም(አግሹም፣አክሹም) በጊዜ ሂደት አኩሱም ይባል ነበር ፡፡ ንጉሱ በዚህ ስም መጠራት የጀመሩት ክርስቶስ ሊወለድ አምስት መቶ ዓመት ሲቀረዉ ነዉ፡፡ የግዛት ስፋቱ ከስሜን ቀይባህር እስከ በናዲር(የአሁኑ ሞቃድሾ) የእሱ ግዛት እንደነበር የታወቀ ነዉ፡፡
የጥንት የዐማራ ነገስታት አኩሱም ላይ ሁነዉ ጠንካራ ንግድ ከፋር ኢስት እና ከጥንት ቻይናዎች ጋርመሰረቱ ፡፡በዚህ ምክንያት ከፍተኛ ሀብት ተፈጠረ፡፡በአካባቢዉ ለሚሰሩ ግንበኞች፣ለቀን ሰራተኞች እና ለቤት ዉስጥታዛዥ እና አገልጋይ ለመሆን ከተለያዩ ሀገራት ሰዎች ይመጡ ነበር፡፡እነዚህ ከተለያየ ቦታ መጥተዉ አኩሱም የተለያየ የቀንሥራ የሚሰሩትን በሙሉ የሀገሬዉ ሰዉ የሚጠራቸዉ ትግሬ እያለ ነበር፡፡ያንጊዜ ትግሬ የብሄር ስም ሳይሆን የሥራ ስምነዉ፡፡ ያን ጊዜ ትግሬ ማለት አገልጋይ ማለት ነበር፡፡ ዋና ምንጫቸዉም ከስሜን የመን ነበር፡፡ይህ ታሪክ በሳይንሳዊ መንገድ ተጠንቶ የተደረሰበት ነዉ፡፡
ለምሳሌ* አብዛኛዉ ትግሬዎች ከግንባታ ሥራ ጋር መዋደዳቸዉ፣*አኩሱም ላይ ባሉ ሀዉልቶች እና ቤተመንግሥታትትግሬነትን የሚያሳይ ምንም ዓይነት የጽሁፍም ሆነ የቅርጻቅርጽ መረጃ አለመኖሩ፣
2 .ያንጊዜ ምግብ በሞሰበወርቅ ለአሰሪዎቻቸዉ አቅርበዉ ክዳኑን ይዘዉ ወደ ማጀት ሲመሱ በአሁኑ ጭፈራቸዉ ላይመንጸባረቁ ፤ይኸዉም የሞሰበወርቅ ክዳን ይዞ በአንድ እግር እየዘለሉ መጨፈር፤
3 .ከነሱ በፊት በመጡትአስራ ሁለት ሺህ ፈላሻዎች በመገፋታቸዉ አኩሱም ላይ ብቻ መወሰናቸዉ፤
2 . ከስሜን የመን ይዘዉት የመጡት ሳባዊ ቋንቋ በግእዝ ተጽእኖ ምክንያት የአገልጋይዎች ቋንቋ ወይም አሁን ትግሬኛመፈጠሩ፤
5 . ትግሬ የሚለዉ ቃል በራሱ ትርጉም አገልጋይ ማለት መሆኑ፤
6 የትግሬ ወደ አኩሱም መምጣት ዛሬ በዲቪ ወደ አሜሪካ በመሄዳቸዉ እንደሚደሰቱት ነበር፤
.ዐማሮች ያን ሰፊ ግዛት በጥሩ ሁኔታ ለማስተዳደር ሲሉ አንዱን አኩሱም አንዱን ደግሞ ኤረር ላይ ነገሱ፡፡ይህም በአራትመቶ ዓ.ም ነበር፡ ኤረር ማለት የአሁኑ ሽዋ አዲስ አበባ ዙሪያ ማል ት ነዉ፡፡ ክርስትና እዉቅና ያለዉ ሃይማኖት በመሆኑየተበሳጩት ፈላሻዎች ጥሩ ቀን ይጠባበቁ ነበር፡፡ይህንም በዘጠኝ መቶ ዓ.ም አገኙት በበቂ ሁኔታ ያልተዘጋጀዉንየአኩሱሙን መንግስት አሸነፉት፡፡የሽዋን መንግስት ለመዉጋት ዘምተዉ ተሸነፉ መራቤቴ ላይ በጦርነት አለቁ፡፡ ከአርባዓመት ጦርነት በኋላ ፈላሾች ዉድመት ብቻ አተረፉ፡፡
አኩሱም ተሰደዉ የመጡት የአኩሱም ዐማራ ነገሥታትም ከዚሁ ሽዋ ሁነዉ ማስተዳደር ቀጠሉ፡፡ግማሾቹም ላስታ ሂደዉአስተዳዳሪ ሆኑ፡፡የታሪኩን ሁኔታ ለማስተማር የዐማራ ምሁራን ዝምታን መረጡ፡፡ዝምታ ደግሞ ሰላም ያደፈርሳል፡፡ይህእዉነተኛ ታሪክ ነዉ፡፡ በሃሰት የሚፈጠር ሰላም ዘላቂ አይደለም ሲል በቃለ ምልልሱ አስረድቷል፡፡
በነዚህ ሁለት ምክንያቶች መለስና ቡድኑ የበታችነት ስሜትን በአዕምሮአቸዉ በመሳልእና በሌላዉም ላይ የነሱ ዓይነት አስተሳሰብ እንዳለ በማሰብ ይህን እዉነታ እንገለብጣለን በሚል መነሻቸዉን ዉሸት እና እምነት አድርገዉ በምእራባዊያንአበረታችነት ዐማራን ለማጥፋት ዓልመዉ እና አቅደዉ ለትግል የተነሱ ናቸዉ፡፡
የሰዉ ልጅ እዉነትን መደበቅ ከቻለ መደበቂያዉ ዉሸት ነዉ፤እንጅ ሌላ ሊሆን አይችልም፡፡ ሰዉ እየዋሸ ለመሆኑምልክቱ የተጠየቀዉን ትቶ ሌላዉን ማዉራት፣ የተቀመጡበትን ወንበር ማሽከርከር፣እጅ ማወራጨት፣ በብዛትለማዉራት መጣር፣ማደናገሪያ ሃሳብ ማቅረብ ይህ ሁሉ አልሳካ ሲል ማጥቂያ መንገዱ ቁጡነት ነዉ፡፡ይህ ደግሞ የሚመነጨዉ ከተሸናፊነት ፣ከበታችነት ስሜት በመነሳት እራስን ከፍ ከፍ አድርጎ ለማቅረብ በማለም ነዉ፡፡ ለዚህም ነዉመለስ እና ቡድኖቹ የበታችነት ስሜታቸዉ እየአሰጨነቃቸዉ ይህን ለመቆጣጠር ሲሉ በቁጣእና በስድብ በመንግስትመ/ቤት የሚሰራ ሁሉ ሳይልኩት ወዴት ሳይጠሩት አቤት እያል የርዕደት ዘመኑን ያሳለፈዉ እነሱም እኛ ወርቆቹ እያሉያላዝኑ የነበሩት፡፡
እዉነት ከተፈጥሮ ጋር የማትገጥም እና አድካሚ ተቃራኒ ነገር በመሆኗ ፊቷ አንድ ብቻ ነዉ፡፡ጀርባዋ ግን ብዙ ብዙ ዉሸትይይዛል፡፡መለስ እና ቡድኑ የዉሸት ፈጠራ ታሪካቸዉን ምክንያቶችን ጨማምረዉ እና ቀባብተዉ የሚሰጧቸዉ የአዋቂነት ትንታኔዎች ብለዉ የሚያስቧቸዉ ሁሉ ዉሸት ናቸዉ፡፡ የዐማራ ህዝብ ሊረዳዉ እና ሊከተለዉ የሚገባ እዉነት በብዙዉሸት ተደብቃ ያለች እና ዉሸትን ገላልጦ እዉነትን አዉጥቶ የኙሮአችን አካል ለማድረግ፤ 1ኛ አድካሚ እናጊዜ ፈጅመሆኑን ማወቅ፡፡
2 መለስ እና ቡድኑ ለዉሸት ማስፈጸሚያ አድርገዉ ለልጆቻቸዉ አስተምረዉ እና በጽሁፍ ሰንደዉ በዉርስነት ያስተላለፉትበኢኮኖሚ የበላይነት እና በጦርነት አጥቂ ሁኖ መዉጣትን ነዉ፡፡ዐማራዉ ይህን አዉቆ ለአንድ አፍታም ሳይዘነጋበሚመጡበት አቅጣጫ ሁሉ አጸፋ መልስ ለመስጠት ዝግጁ ሁኖ መገኘት ነዉ፡፡ ሕዝብን አንቅቶ እና አደራጅቶ ዐማራንብሎም ኢትዮጵያን ለማጥፋት አዝለዋቸዉ ከሚመጡት ጋር ዳግሚያ አድዋን ለማሳየት ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን እናከመንግሥት ጎን በተጠንቀቅ መሰለፍ ነዉ፡፡
ዐማራነት ሃይማኖት ለሚመስላቸዉ እና ህሊናቸዉን ለገንዘብ እና ለስልጣን ለሚሸጡ ምሁራን አማራነት ነገዳዊ(ደማዊ)የጥንት ማንነት መሆን እያወቁም ሆነ ሳያዉቁ አማራ የለም ብለዉ ለሚክዱ ታሪካዊ ማስረጃዉ እንደሚከተለዉቀርቧል፡፡
በመካከለኛ ዘመን የመን በሙስሊም ዐምሃራ ሥርዎ መንግስት ስትስተዳደር ከአኩሱም መንግስት ወደየመን ተሸግረዉየመን ይገዙ የነበሩ ሙስሊሞች ዐምሃራዎች ነበሩ፡፡ የነዚህ ሙስሊም ዐምሃሮች ስርዎ መንግስት ነጃሄድ ሥርዎ መንግስትበመባል ይታወቅ ነበር፡፡ይህ የመንን የገዛዉ የሙስሊም ዐምሃራ ሥርዎ ምግሥት መቶ ዓመት አስተዳድሯል፡፡ የሥርዎመንግሥቱ ቆርቋሪ ሙኢያድ ነጃህ ይባል ነበር፡፡ እሱን እየተኩ የኘገሱ ሙስሊሞች አሊዳኢ ሱላይሂድ፣ሰኢድ አህወልነጃህ፣ጀያሽ ነጃህ፣ፈቲህ ጀያሽ፣መንሱር ፈቲህ፣መንሱር ፈቲህ ዳግማዊ፣ ሙሃመድ መንሱር፣ፈቲህ ሳልሳዊ ናቸዉ፡፡ከነዚህ ሁሉ ታዋቂ የነበረዉ ሙሀመድ መንሱር ዐምሃራ አልፈቲህ ይባል ነበር፡፡የአረቡ ጸሀፊ ኢብን ኸልዱን ስለሱ እንዲህ
ሲል ጽፏል፡፡ ሙሀመድ ሱሩር ዐምሃራ አልፈቲህ ከሀበሻ ዘር ከዐማራ ነገድ የሚወለድ ንጉስ ነበር ይህ ሙስሊም ዐምሃራንጉስ የመንን በማስተዳደርበት ዘመን እጅግ ታላላቅ ሥራዎችን የሰራ መሆኑን ጽፏል፡፡ከመካከለኛዉ ዘመን በፊት የመንየኢትዮጵያ የአኩሱም መንግሥት አካል እንደነበረች ይታወቃል፡፡ አኩሱም ከፈረሰ በኋላ የዐማራ ዘር የመንን ለመቶ ዓመትእንደአስተዳደረ የታሪክ ሰነዶች ይናገራሉ፡፡ ዐማራነት ሃይማኖታዊ ግድብ የሌለዉ ከመሰረቱ የደም ማንነት ነዉ፡፡ ምንጭ
Ibn khaldumu YAman its early medieval history irans H.C kay(London 1892 ) ገጽ 117
ከሙላት በላይ