ኦፕሬሽን ዔራ | የደብረፂዎንን ህይወት የቀጠፈችው የመጨረሻዋ የስልክ ጥሪ

ኦፕሬሽን ዔራ | የደብረፂዎንን ህይወት የቀጠፈችው የመጨረሻዋ የስልክ ጥሪ | የሀገር መከላከያ ድንቅ የጀግንነት ሥራ!

2 Comments

  1. አንተ ውሸታም ከመዋሸት መታረቅ አይሻልም የለም የለም ደብርፅ አይሞትም መቼ መቼ አይሞትም ተቃጠል እሺ አፈር ብላ ድንጋይ ራስ ታላቅ ኢትዮጵያ ሃገረ ትግራይ ብሎ ያስጠራታል

  2. ይህ አስተያየት (emu YedinglmLij) ለእሙ የድንግል ልጅ ነው። መጀመሪያ ስምህን ለመጥራት በመቸገሬ ስም አውጥቸልሃለሁ እና እንዳትከፋ ከተከፋህም መልካም። ስለሆነም ስምህ ሊቀ ሊቃውንት ሊቀ ጠበብት እሙ የድንግል ልጅ ነው። መቸም የማይሰማ ጉድ የለም አልክ አልክና ሰው አይሞትም አልከን? ሊቀ ጠበብት እሙ የድንግል ልጅ እንዲህ ነው ” ሀጥያተኞችን ለማዳን የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር የማይሞተው ሞቶ ከሙታንም ተለይቶም የተነሳ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወይም እግዚአብሔር ነው። በበኩሌ ደብረጽዮን ሞተ አልሞተ ከፈስ አይቆጠርም ለምን ከተባለ በፈቃደኝነት አይጥ ጉድጓድ ግብቶ ተቀርቅሮ አፈር በልቶ የለም እንዲ ? ታዲያ ዛሬ አንተና መሰሎችህን ከሙታን ተለይቶ ተነስቶ እንዲመራህ ነውን? እንዲሁም ትግራይ እኮ በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ክፍለ ህገር ወይም ክልል እንጂ ሌላ አገር አለመሆኗን ማወቅ ይኖርብሃል። ታዲያ ሰውን ውሽታም፤አፈር ብላ ድንጋይ ራስ ብሎ በንዴት እና በበስጭት ከመሳደብ ስራት ባለው መልክ ሰው የማይሞት መሆኑን ማስረዳት አይቀልምን? ከነተረቱ “አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል” ሲባል የአንተው ደግሞ ወረድ ሲል “አላዋቂ ጻፊ ኩስ ይለቀልቃል” ምክንያቱም አፈር በልታ ከአይጥ ጉድጓድ የወጣች ሙጫጭላ ቅል ራስህን ፎቶህን መሸፈን እንኳን ያልቻል ቅል ራስ ነሕ። እንዳንተው ድንጋይ ራስ እንዳልልህ ድንጋይ ከተወረወረ እንደሮኬት ጉዳት ያደርሳል።ቅል ግን ሲነኩት ይሰረጠጣል። በመጨረሻም ሊቀ ሊቃውንት ቅል ራስ እሙ የድንግል ልጅ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.