ሦስቱ የሰው ዓይነቶች በጥንታዊ የግሪክ ፈላስፋዎች አገላለፅ  (ትርጉም:ዘ-ጌርሣም)

 Do not be an Idiot and Tribalist, be a Citizen”
( ደደብና ጎሰኛ ከመሆን ዜጋ ሁን ማለታቸው ነው)

** ** **

ጽሑፍ    The White Eagle Vision

ትርጉም :       ዘ-ጌርሣም

ይህን ከታች በትርጉም ያቀረብኩትን ፅሁፍ ጥንታዊ የግሪክ የዲሞክራሲ ታጋዮችና ፈላስፋዎች በቋንቋቸው ፅፈው የተዉት ነው። ከዚያ በኋላ ይህ ፅሁፍ ድምቀቱን እንደያዘ ሳይጨምርና ሳይቀንስ በልዩ ልዩ አገሮች ቁንቋ ተተርጉሞ ለዓለም ህዝብ ተዳርሷል።

እኔም የእንግሊዛኛውን ትርጉም ሳገኝ ወገኖቼ በቋንቋቸው እንዲያነቡት በማሰብ በዚህ መልክ ወደ አማርኛ መልሼ አቅርቤዋለሁ። ግሪኮቹ በዚህ ፅሁፋቸው የሰው ዘርን አይነት በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች መድበው እንዲህ ብለው አስቀምጠውታል።

  • ደደቦች- The Idiots
  • ጎሰኞች- Tribalists
  • ዜጎች- Citizens

በመጀመሪያ ላይ የተቀመጡትን  ደደቦች ( Idiots)  የሚሏቸውን እንደገና በሁለት ከፍለው ደደቦች (Idiots)  እና  ዘመናዊ ደደቦች (Modern Idiots)   በማለት ስለ

ባህሪያቸው  እንዲህ ያስረዳሉ።

 

ደደቦች ( Idiots) የሚባሉት

  • የማህበራዊፍልስፍናናዕውቀትየሌላቸው
  • ለግልፍላጎታቸውናትርፋቸውብቻየሚጥሩ
  • በሙያየማያምኑናክህሎትየጎደላቸው
  • ለማህበረሰብዕድገትናብልፅግናየማያስቡናየማይመቹ
  • ለራሳቸውደስታናጥቅምብቻየሚያስቡ
  • ከራሳቸውውጭስለሌላውየማይጨነቁ
  • ከዓረመኔነትሌላየተሻለስምየማይገባቸው
  • በመካከለኛውየሰውልጅየሥልጣኔዘመንም  የኖሩ
  • አገራዊናብሔራዊጥቅምብለውየሚያስቡትምየነሱንፍላጎትናደስታማሟላትእስከቻለድረስብቻነውብለውየሚያምኑእንደነበሩያትታሉ

 ዘመናዊ ደደቦች (Modern Idiots) የሚሏቸውን ደግሞ 

  • በደረጃናሥልጣንየሚያምኑ
  • በጋራዕድገትናብልፅግናየማያምኑ
  • ሁብትናብልፅግናለሥልጣንመፈናጠጫእንደሚረዳየሚያስቡ
  • ለህዝብየሚያስቡበማስመሰልለራሳቸውናለሚቀርቧቸውጥቅምብቻየቆሙ
  • ህዝብንበማድማትናአገርንበማራቆትደስታየሚሰማቸው
  • የህብረተሰቡንሀብትናንብረትበመዝረፍየሚደሰቱናህጉንምለዚሁእንዲመችአርገውየሚያወጡ
  • ሁሉንነገርበጭፍንየሚያስቡናየጥፋትተግባራትንየሚያበራክቱ
  • እንደጥንታዊ  ሮማውያን  ገንዘብንእንደ ማይነጥፍየባህርውሃአድርገውየሚያስቡ

” አንድ ሰው ብዙ ሲጠጣ የበለጠ ይጠማል ” ብለው የሚያምኑና አባባሉንም በተለየ ሁኔታ በሥልጣን ላይ ወደተቀመጡት ያመለክታሉ።

የሕዝብንና ሀገርን ሀብት የሚቀሙና የሚያወድሙ ሲሉም ይኮንኗቸዋል ፤በትንሹ መዝረፍ ስለማያረካቸው የምዝበራ አድማሱን ከጊዜ ወደ ጊዜ ማስፋት የቀን ተቀን ተግባራቸው ያደርጋሉ ይሏቸዋል

 

ጎሰኞች (Tribalists)

እንደ ግሪኮች አገላለፅ ጎሰኞች (Tribalists)  የሚሏቸው በሁለተኛ ደረጃ የሚመደቡትን ነው :-

  • የዚህማህበረሰብናቸውተብለውአይለዩም
  • ግሪኮችመግለፅየሚፈልጉትገፀ- ባህሪያቸውንብቻነው
  • ጎሰኞችያሏቸውም  የአዕምሮአቸውንየአስተሳሰብደረጃለመግለፅነው
  • ይህቡድንከጎሳውውጭ የሌሎችን መኖርየመቀበልችግር አለበት
  • እንደአምላክ (ፈጣሪ ) የሚያዩትም  ጎሳቸውንብቻነው
  • ዕምነታቸውጎሳቸውነው
  • በጠባብአካባቢናበጠበበአዕምሮየተወሰኑናቸው
  • ከነሱጎሳውጭስላሉትሲያስቡጠብአጫሪነትናእረብሻ  ነውየሚታያቸው
  • አምባጓሮመፍጠርናኃይልመጠቀምይወዳሉ
  • ጦረኝነትናበሌሎችላይጥቃትማድረስዓይነተኛባህሪያቸውነው
  • አስተሳሰባቸውሁሌምጠባብነው
  • ፀረሰላምናጦርነትአፍቃሪዎችናቸው

 

ከዐበይት ባህሪያቶቻቸው ውስጥ :-

  • መከፋፈል
  • ልዩነት
  • በቋንቋናባህልየጋራነትአለማመን
  • ዝምድናናአብሮነትበደምና  በሥጋብቻነውብሎማመንየተለመደነው

እንደ አሜሪካዊው ደራሲ George Herbert Mead  አመለካከት ደግሞ

”ማህበረሰብ የልዩነት ስብስብ” ሲሆን ” ውበት የልዩነት መለያና የአንድነት ውጤት ነው” ከአለ በኋላ ይሁን እንጅ ይህ ዉበት ለጎሰኞች አይዋጥላቸውም ይላል ።ይህ የሆነበት ምክንያትም ከጉሳቸው ውጭ የሌሎችን መኖር ስለማይቀበሉ ”ውበት የልዩነት አንድነት” መሆኑን አያምኑበትም። በመቀጠልም ከጎሰኞች ውስጥ አንዱ ለሥልጣን ቢበቃ ከጎሳው ውጭ ስለሌሎች መኖርም ሆነ ጥቅም ማሰብ አይፈልግም፤አመለካከቱም ጠባብ በመሆኑ ስለራሱ ጎሳ ብቻ ማሰብና መጨነቅ ይቀናዋል። ካለ በኋላ በአንፃሩ ከጎሰኞቹ ውጭ የሆነ በሥልጣን ላይ ቢቀመጥ ጎሰኞቹ የሚያስቡት ስለጦርነት ብቻ ነው፤በሰላማዊ መንገድ መወያየትና መግባባት የህይወት ፈተና ይሆንባቸዋል በማለት ሀሣቡን ይቋጫል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የበደል ሀገር!! - ከ ያሬድ መኩሪያ

 

ዜጎች (Citizens)

  • ጥንታዊግሪካውያንበሦስተኛደረጃየመደቧቸውንዜጎችበማለትይጠሯቸዋል
  • ግሪኮችዜጎችንመልካምሃሳብአፍላቂቆችናትክክልኛየማህበረሰቡአባላትይሏቸዋል
  • የዜጎችንማንነትሲገልፁምከፖለቲካናሕግጋርባልተገናኘመልኩእውነተኛበማህበረሰቡወስጥየሚገኙቡድኖችይሏቸዋል
  • እንደጥንታዊግሪኮችአተያይዜጋማለትዕውቀትናሰፋያለማህበራዊግንዛቤያለውነውይላሉ
  • ጥንታዊግሪካውያንየዜጋ  ህይወትከማህበረሰቡህይወትጋርየተቆራኘመሆኑንበግልፅ  ያስቀምጣሉ
  • ዜጋማለትአዕምሮውየሠለጠነናለማህበረሰቡቀናአመለካከትያለውብቻሳይሆንጤናማማህበረሰብ  እንዲፈጠርጥረትየሚያደርግማለትነውእንደ  ጥንታዊግሪክውያንእምነት
  • ዜጋመሆንማለትሥልጡንአዕምሮያለውብቻሳይሆንስለመብትናግዴታሙሉግንዛቤያለውነውይላሉ
  • ዜግነትማለትከራሱመብትናነፃነትበዘለለለሌሎችምየሚታገልናዋቢጠበቃመሆንየሚያስችልማለትነው
  • እንደጥንታዊግሪኮችአገላለፅከሆነየሰለጠነማህበረሰብንየሚመሰርቱትዜጎችናቸው
  • ዜጎችልዩነቶችንበውይይትመፍታትንያምናሉየሀሳብልዩነቶችንምያከብራሉ
  • ማህበረሰብማለትምአብሮነትናየአንድነትመሠረትመሆኑንሙሉበሙሉይቀበላሉ
  • የሠለጠነማህበረሰብየሚፈጠረውበዜጎችነውብለውግሪኮችእራሳቸውንአሳምነዋል
  • ጥንታዊግሪካውያንስለዜጎችሲያብራሩለራሳቸውብቻሳይሆንየሌሎችንምመብትናነፃነትየሚከብሩናቸውበማለትያወድሷቸዋል
  • ዜጋማለትበጋራበሆኑመልካምነገሮችላይመግባባትናመስማማትየሚችልሆኖየሚገኝነው
  • ዜጎችመብትናግዴታዎችበማህበርሰቡውስጥተቀባይነትአግኝተውየሚኖሩክስተቶችናቸውብለውያምናሉበማለትጥንታዊግሪኮች ዜጎችን ያሞካሿቸዋል።

ይህን ያነበበ ሁሉ እራሱን ከየትኛው የሰው ዓይነት ውስጥ እንደሚመድብ የሚያውቀው ባለቤቱ ስለሆነ  መልሱን  ለእያንዳንዱ አንባባቢ እተዋለሁ።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share