ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንቷ ምን ነካቸው? |ሕብር ራዲዮ ዜና ትንታኔ

ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንቷ ምን ነካቸው? |ሕብር ራዲዮ ዜና ትንታኔ

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: በኤርትራ ትግርኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ታጣቂዎች በአሰሳ ተሳተፉ በሚል ሕዝቡ ቁጣውን ገለጸ

1 Comment

  1. እኝህ ፈገግታ፤በቄንጥ መናገር፤መራመድ፤መቀመጥና ጥሩ መልበስ ግባቸዉ ያደረጉ የዶር አብይ ተሿሚ የፍርድ ተቋሙን እንዲመሩ የተሰየሙት ሴት ከተለያየ ቃለ መጠይቃቸዉና እሳቸዉ በተራቸዉ ከሚሾሟዋቸዉ ተሿሚዎች የምንሰማዉና የሚፈጸመዉ ድርጊት አስደንጋጭ ነዉ።

    ሴትዮዋ የፍርድ ወምበር ላይ ቁጭ ከሚሉ ሊሆኑ የሚመኙትን የሞዴል፤የፊልም ስራ ኪነት ወይም ቱሪዝም ዉስጥ ቢመደቡ የተሻለ ስራ የሚሰሩ ይመስለኛል። ፍትህ ባናቱ ሂዶ እያዩ ፍርድ ቤት የለቀቀዉን ፖሊስ እየመለሰ በመላ ሀገሩ ሰብአዊ መብት ቀርቶ የመኖር መብት ባልተከበረበት አገር እንዲህ ከባጥ በላይ መንጠራራት ለሳቸዉም ጥሩ አይሆንም። የፖለቲካዉ ስራዉን ትተዉ ወደ ፍትህ ሀሳባቸዉን ቢያዞሩ መልካም ይመስለናል ከሆነላቸዉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share