ማህደር

Fano

ከትም አንበሳ ሆይ!

July 21, 2024
አራት እግሮችህን እርስበርስ አጠላልፈው፣ ግራውን ተቀኙ ፊት ኋላን አላትመው፣ ጉልበትህን ሊያሰሉ እየዶለቱ ነው፣ ከትምና አንበሳ እርብትብት አርጋቸው! ሊነክሱህ ሲመጡ ውሾች ተጅብ ጋራ፣ የጥንብ አንሳ

የራስን (የውስጥን) አስከፊ ውድቀት የማይፈትሽ  የመግለጫና  የአዋጅ  ጋጋታ በጥብቅ ሊፈተሽ ይገባል!

July 20, 2024
July 20, 2024 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በእንደ እኛ አይነት ዘመን ጠገብ ፣ግዙፍ እና በእጅጉ አስከፊ በሆነ አጠቃላይ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣  ሞራላዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና  መንፈሳዊ  ቀውስ በተመታና በመመታት ላይ በሚገኝ አገር ይቅርና  በተወሰኑ  የእቅድና የክንዋኔ  ዘርፎች  ፈታኝ ሁኔታ  ወይም ቀውስ  በሚያጋጥመው  የትኛውም አገር ውስጥ  ችግሩን ይፋ የሚያደርጉ  መግለጫዎችን የመስጠት እና ከጅግሩ መውጫ
192085

ጎንደር ዝምታውን ሰበረ መግለጫ ሰጠ አሰግድ አልተቻለም | “ባስቸኳይ ሄሊኮፕተር ልካችሁ አስወጡን” | ወልቃይት ላይ የተፈራው ጦርነት ፈነዳ | “ትዕስታችንን ጨርሰናል” ጌታቸው ረዳ

July 20, 2024
 ጎንደር ዝምታውን ሰበረ መግለጫ ሰጠ አሰግድ አልተቻለም- “ባስቸኳይ ሄሊኮፕተር ልካችሁ አስወጡን” | ወልቃይት ላይ የተፈራው ጦርነት ፈነዳ | “ትዕስታችንን ጨርሰናል” ጌታቸው ረዳ https://youtu.be/UN66ExGc6ks?si=zTzlOA3VIh9MdCSp
1 30 31 32 33 34 1,204
Go toTop