ብጹዕ አቡነ አብረሃም በቤተ ክርስትያን ውስጥ ላሉ የእናት ጡት ነካሾች ሌባዎች ጉቦ ተቀባዎች አንድ ሊባሉ እንደሚገቡ ፓትርያርኩ ባሉበት አሳሰቡ!
ብጹዕ አቡነ አብረሃም በቤተ ክርስትያን ውስጥ ላሉ የእናት ጡት ነካሾች ሌባዎች ጉቦ ተቀባዎች አንድ ሊባሉ እንደሚገቡ ፓትርያርኩ ባሉበት አሳሰቡ!
2 Comments
Leave a Reply
Latest from Blog
የእስክንድር የባልደራስ ፖለቲካ ልምድ ለፋኖ የህልዉና ትግል መቅሰፍት ነዉ!!
አንተነህ ሽፈራዉ (ኢ/ር) October 15, 2024 መርህ አልባዉ እክንድር ነጋ ወደ ማኅበራዊ ሚዲያ ብቅ ባለ ቁጥር በአማራ ሕዝብ የህልዉና ትግል (ፋኖ) አመራሮች ላይ እጅግ በጣም መርዛማ የሆኑ ስም የማጥፋት ዘመቻዉን አጠናክሮ የቀጠለበት
“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ
መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ
የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ። ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ
ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ
ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል
ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ
በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
በቀጥታም (በአደባባይም) ይሁን በጓዳ (በየቢሮው) በንፁሃን ደምና እና የቁም ሰቆቃ ከተጨማለቀውና እየተጨማለቀ ከቀጠለው የጎሳ አጥንትና ደም ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኛ ገዥ ቡድኖች ሥርዓት ጋር መተሻሸት ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪ እኩል ወይም በበለጠ አብይ አህመድንና ካምፓኒውን (ገዥ ቡድኑን) የሚያወድሱ ጨካኝ ግለሰቦችን/ካድሬዎችን የጵጵስና አልባሳትን አጎናፅፎና ክቡር መስቀሉን አስጨብጦ የሃይማኖቱ ከፍተኛና በቅዱስነት የሚጠራ አባላት አድርጎ ግልፅና ግልፅ ከሆነ ዘመን ስላስቆጠረው የውስጥ ሙስና እና ሌላም ብልሹነት እውነቱን ዘረገፉት/ዘረጠጡት/ተጋፈጡት እያስባሉ ማስነገር ምን የሚሉት የሃይማኖት መሪነት ነው???
ወደድንም ጠላንም/ተዋጠልንም አልተዋጠልንም አንደ ነገር እውነት ነው ። የህዝብ ስቃይና ውርደት ያለ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ፈፅሞ የማይወገድ መሆኑ ። እናም እውነተኛ የሃይማኖት መሪዎች ከሆን ያ እውነት እውን እንዲሆን ከእኩያን ፖለቲከኞች ጋር የምናደርገውን ወራዳ መተሻሸት አቁመን ለመከረኛው አማኝ ብቻ ሳይሆን ለመላው ህዝብ ነፃነትና ፍትህ በፅዕናት መቆም የግድ ሊሆንብን ይገባል!!!
የመከራና የውርደት ፖለቲካ ሥርዓት ሥር በሰደደበትና በተስፋፋበት ግዙፍና መሪር እውነታ ውስጥ እየጓጎጡ ስለ ሃይማኖት ነፃነት እና ከሙስና እና ከዝርፊያ ነፃ ስለመሆን መስበክ ራስንና ተቋሙን ከማስገመት በስተቀር የሚያስገኘው አንዳችም ፋይዳ የለውም!!!
ማሳሰብ ብቻ ሳይሆን ሰብሰብ አድርጎ ከአቶ ቀሲስ በላይ ጋር አገር ሰላም እስኪሆን ይቆዩ