ኦህዴድ ዛሬ የያዘዉን ስልጣን ያገኘዉ እጅግ በርካታ ጀግኖች ወያኔን ታግለዉ በህዝባዊ ትግል አስወግደዉት ነዉ May 27, 2022 ሰብአዊ መብት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email : # የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን! # ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:- 1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ በመቃወም 2—እየተፈፀመ የሚገኘውን እስር በመቃወም 2—እየተፈፀመ የሚገኘውን አፈና በመቃወም 3—እየተፈፀመ የሚገኘውን ማሳደድ በመቃወም 4—ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት እየተሞከረ ያለውን በመቃወም 5—በአማራ ክልል ብቻ ህዝብን መሣሪያ ለመንጠቅ እየተሞከረ ያለውን በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል። ቀን—Saturday, June 4, 2022 ሰዓት—1 PM ቦታ—የኢትዮጰያ ኤምባሲ ፊት ለፊት(ዋሽንግተን) 3506 International Dr NW, Washington, DC አዘጋጆች:- —የዲሲ ግብረ ኃይል — የተለያዩ የአማራ አደረጃጀቶች —- ሰሜን አሜሪካ ባልደራስ #ኢትዮጵያ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story አስቸኳይ ጥሪ የዐማራውን ህልውና ለማስጠበቅ Next Story የጫነው ዲግሪ አይረዳ የደፋነው ቆብ አያስጥል!