# የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን!
# ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:-
1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ በመቃወም
2—እየተፈፀመ የሚገኘውን እስር በመቃወም
2—እየተፈፀመ የሚገኘውን አፈና በመቃወም
3—እየተፈፀመ የሚገኘውን ማሳደድ በመቃወም
4—ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት እየተሞከረ ያለውን በመቃወም
5—በአማራ ክልል ብቻ ህዝብን መሣሪያ ለመንጠቅ እየተሞከረ ያለውን በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል።
ቀን—Saturday, June 4, 2022
ሰዓት—1 PM
ቦታ—የኢትዮጰያ ኤምባሲ ፊት ለፊት(ዋሽንግተን)
3506 International Dr NW, Washington, DC
አዘጋጆች:-
—የዲሲ ግብረ ኃይል
— የተለያዩ የአማራ አደረጃጀቶች
—- ሰሜን አሜሪካ ባልደራስ
#ኢትዮጵያ