ከአማራ ብልጽግና 45 የማዕከላዊ ኮሜቴ አባላት ነበሩ። ከ45ቱ አባላት 32 አባላት ከአብይ አህመድ እንደ ግል ኩባንያው ከጠቀለለው የብልጽግና ፓርቲ ተባረዋል። በተለይም ለውጡ እንዲመጣ ጉልህ ብቻ አይደለም ወሳኝ ሚና የተጫወቱት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሳይቀር ፣ ዶር አብይ አህመድ ወደ በሩ እያመለከተ ነው ያባረራቸው።፡
1. ገዱ አንዳርጋቸው
2. ዮሐንስ ቧያለው
3. ላቀ አያሌው
4. ንጉሱ ጥላሁን
5. ፀጋ አራጌ
6. እንዳወቅ አብቴ
7. ዶክተር ስዩም መስፍን
8. ዶክተር ባምላኩ አስረስ
9. ዶክተር ስንታየሁ ወ/ሚካኤል
10. ፈንታ ደጀን
11. ዶክተር ይናገር ደሴ
12. ዶክተር ንጉሴ ምትኩ
13. ወይዘሮ አየለች እሸቴ
14. መላኩ ፈንታ
15. የሻምበል ከበደ
16. ተፈራ ደርበው
17. ተፈራ ወንድማገኝ
18. ግዛት አብዩ
19. ቀለመወርቅ ምህረቴ
20. ሲሳይ ዳምጤ
21. ሙሉቀን አየሁ
22. ዶክተር ጥላሁን መሐሪ
23. ዶክተር ሙሉቀን
24. ግሹ እንዳላማው
25. ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን
26. ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ
27. ብርሃኑ ጣምያለው
28. ወይዘሮ ፋንታዬ ጥበቡ
29. ዶክተር መለሰ መኮንን
30. ዶክተር ጥላዬ ጌቴ
31. አቶ ምስራቅ ተፈራ
32. ስሙ የጠፋብን አንድ ሰው
ባይገርማችሁ እነዚህ አመራሮች ተባረው ሕወሃት የነበረው ጻዲቅ አብርሃ ተመራጭ ሆኖ ቀርቧል።
ከኦሮሞ ብልጽግና የማ እከላዊ ኮሚቴ አባል ከነበሩ ሁለት ብቻ ነው የተነሱት። ሌሎች እነ ታዬ ደንድዓ፣ ታከለ ኡማ፣ አዲሱ አረጋ ፣ ሺመልስ አብዲሳ ወዘተ እንዳሉ ናቸው።፡ላለፉት 4 አመታት በኦሮሞ ክልል ሕዝብ እንዲታመስ ያደረጉ አመራሮች በሙሉ እንዳሉ ነው።